Basic Computer Skills
Photo
🎓 NotebookLM
══════════════
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
🎓 በኖትቡክኤልኤም (NotebookLM) ትምህርታችሁን ቀይሩ
✨ አዲስ የብልህ፣ የፈጠራ ባለቤት እና ባራሳችሁ በጣም በቀላል መንገድ ትምርታችሁ፣ ጥናታችሁ፣ ክለሳችሁ ላይ ውጤታማ የምትሆኑበት ዘመን ✨
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
💭 ይህን አስቡት...
የእናንተ ማስታወሻዎች፣ የትምህርት መጻሕፍት እና የምርምር ጽሑፎች ሕያው ሆነው የናግራችኋል፣ ያብራራልላችኋል፣ ያጠቃልላልላችኋል እንዲሁም በጥልቀት እንድታስቡ ይረዳችኋል!
ይህ የNotebookLM አስገራሚ ኃይል ነው። ይህ ጉግል በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ኃይል ያጎናጸፈው እና ለጠያቂ፣ ፈጠራ ላላቸውና ቆራጥ ተማሪዎች የተዘጋጀው ዲጂታል ማስታወሻ ደብተር ነው። 💡
💫 ለምን ጠቃሚ ነው?
ትምህርት ማለት መርሳት የሌለብንን ነገር መያዝ ብቻ አይደለም—መረዳት፣ ማሰስ እና ትርጉም መፍጠር ነው። 🌱
📚 NotebookLM የሚከተሉትን ለማድረግ ይረዳችኋል፦
✅ በፍጥነት መማር፣
✅ በብልህነት ማጥናት፣
✅ ጥልቅ አስተሳሰብ መፍጠር፣
✅ እና ትምህርትን እንደገና መውደድ 💖
⭕️ ይህ መሣሪያ መምህራንን ወይም ተማሪዎችን ለመተካት አልመጣም ይልቁንም ሁለቱንም ለማጎልበት ነው። 🌍✨
📘 NotebookLM ምንድነው?
🧠 NotebookLM = የእናንተ የኤአይ (AI) የጥናት አጋር ነው።
የሚከተሉትን ጫኑበት (Upload):
📄 ፒዲኤፎች (PDFs)
📝 ጉግል ዶክስ (Google Docs)
🖼️ ስላይዶች (Slides)
🔗 የድር አገናኞች (Web links)
ከዚያም እንዲህ እንዲያደርግ ፍቀዱለት፦
💬 ቁልፍ ነጥቦችን ያጠቃልላል
🎯 ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ይሰጣል
🗂️ የጥናት መመሪያዎችን፣ የክስተቶች ቅደም ተከተል እና በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎችን ይፈጥራል
🎧 ማስታወሻዎቻችሁን ወደ በድምጽ የሚቀርብ ትምህርት/ታሪክ (ፖድካስት) ይቀይራቸዋል።
✅ የእናንተ የጥናት ቁሳቁሶች—አሁን ተግባቢ፣ ሕያው (የእናንተ አጋዥ) እና አነቃቂ ይሆናሉ! 💥
🚀 እንዴት መጀመር ይቻላል?
1️⃣ 👉 notebooklm.google.com ጎብኙ
2️⃣ የራስ ማስታወሻ ደብተር ፍጠሩ 🗂️
3️⃣ የትምህርት ቁሳቁሶቻችሁን ጫኑ 📚
4️⃣ እንደነዚህ ያሉ ጥያቄዎችን ጠይቁ፦
💬 “ይህን በቀላል ቃላት አብራራልኝ።”
💬 “አንድ የፈተና ጥያቄ (Quiz) ፍጠርልኝ።”
💬 “እነዚህን ሁለት ሐሳቦች አወዳድር።”
💬 “ከእውነተኛ ሕይወት ጋር የሚሄዱ ምሳሌዎችን ስጠኝ።” // Real-World-Example
በሰከንዶች ውስጥ ትምህርታችሁ መስተጋብራዊ የመማር ጉዞ ይሆናል! 🌈
🎒 ለተማሪዎች
🎯 ማስታወሻዎቻችሁን ወደ አጭር ማጠቃለያ ቀይሩ
🎧 እየተራመዳችሁ ከሆነ የኦዲዮ ማጠቃለያ እይታዎችን (Audio Overviews) አዳምጡ
💬 የራስ ጥያቄዎችን ጠይቁ እና አስሱ
📝 በጠያቂነት በመነሳት ግንዛቤያችሁን ገንቡ
✨ ጠቃሚ ምክር:
⭕️ NotebookLM እንዲረዳችሁ ፍቀዱ፣ ነገር ግን ሁልጊዜ በራስ አሰቡ። የትምህርቱ ኃይል እናንተ ናችሁ!
🧑🏫 ለመምህራን
🌍 የትምህርት ማጠቃለያዎችን በደቂቃዎች ውስጥ አዘጋጁ
📚 የፈተና ጥያቄዎችን፣ በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎችን ወይም መከለሻ ወረቀቶችን ፍጠሩ
💬 ለቡድን ሥራ እና ለፕሮጀክቶች ማስታወሻ ደብተሮችን አጋሩ
💖 የቢሮ ሥራን በመቀነስ፣ አእምሮን በማነሳሳት ላይ የበለጠ ጊዜ አጥፉ
✨ ለመምህራን የሚሆን ግንዛቤ፡
✅ NotebookLM ትምህርትን አይተካም — ያጎላዋል እንጂ።
🏫 ለትምህርት ቤቶች ማኅበረሰቦች
🌺 የዲጂታል ዕውቀትን አበረታቱ
💡 አሳታፊ ትምህርትን ደግፉ
🎯 ፈጠራንና ትብብርን አነሳሱ
🌍 የፈጠራና የጠያቂነት ባህልን ገንቡ
💻 በእውነተኛው ክፍል ውስጥ አጠቃቀሙ
➊ 🧮 ሂሳብ፦ የመፍትሄያ ዘዴዎችን የያዙ ልምምድ ጥያቄዎችን ይፍጠሩ
❷ 📖 ሥነ ጽሑፍ፦ ታሪኮችን ያጠቃልሉባቸው እና ጭብጦችን ይወያዩ
➌ 🧬 ሳይንስ፦ ንድፈ ሐሳቦችን ያነጻጽሩ፣ ሥዕላዊ መግለጫዎችን ይፍጠሩ
.
.
.
.
📚 እያንዳንዱ የትምህርት ዓይነት መስተጋብራዊ የመማር ልምድ ይሆናል!
🔒 ሥነ ምግባርና ኃላፊነት ያለው የኤአይ (AI) አጠቃቀም
💡 NotebookLMን በቅንነትና በታማኝነት ተጠቀሙ።
አጋር ነው፣ የአቋራጭ መንገድ አይደለም።
✅ ሁልጊዜ በጥልቀት አስቡ።
✅ እውነታዎችን ሁለቴ አረጋግጡ።
✅ ግላዊነትንና የቅጂ መብትን አክብሩ።
✅ በኤአይ ተማሩ፣ በዓይነ ስውርነት አትመኑበት [ምንም አይነት ጥያቄ ሳትጠይቁ ወይም ሳታረጋግጡ (Blindly) አትመኑት]።
🌟 እውነተኛ ብልህነት ሰብአዊም ሥነ ምግባራዊም ነው።
🌈 ፈጠራ እና ለሥራ ዝግጁነት
NotebookLM የወደፊቱ ጊዜ የሚጠይቃቸውን ችሎታዎች እንድትለማመዱ ያግዛችኋል፦
💭 ወሳኝ አስተሳሰብ
💡 ፈጠራ
🗣️ መግባባት
🤝 ትብብር
እነዚህ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ልዕለ ኃይሎች ናቸው፤ ለሁሉም የህልም ሥራዎች በሮችን ይከፍታሉ!
🤝 ትብብር እና መጋራት
✨ ማስታወሻ ደብተሮቻችሁን ከክፍል ጓደኞቻችሁ ወይም ከመምህራን ጋር አጋሩ።
👩💻 በፕሮጀክቶች ላይ በጋራ ስሩ።
🧩 ሐሳቦቻችሁን በኤአይ (AI) ከተፈጠሩ ግንዛቤዎች ጋር አጣምሩ።
💖 ውድድርን ሳይሆን የቡድን ሥራን ገንቡ።
ትምህርት ሲገራ ያድጋል 🌻
🌍 የትምህርት የወደፊት ሁኔታ
ትምህርት ከአሁን በኋላ በመጻሕፍትና በትምህርት ክፍሎች ብቻ አይወሰንም።
🌟 ኤአይ (AI) ትምህርትን ግላዊ፣ ፈጠራ ያለው እና የዕድሜ ልክ ያደርገዋል።
📚 NotebookLM የወደፊቱ የትምህርት ክፍል የሚከተለው እንደሆነ ያሳያችኋል፡
✅ በሰው ላይ ያተኮረ
✅ በቴክኖሎጂ የጎለበተ
✅ በጠያቂነት የሚመራ
እያንዳንዱ ተማሪ አሁን የራሱን የመማሪያ መንገድ መገንባት ይችላል። 🚀
🧩 ይህን ፈተና ሞክሩት!
🎯 የመጀመሪያውን የኤአይ ማስታወሻ ደብተራችሁን ፍጠሩ!
1️⃣ አንድ የትምህርት ዓይነት ምረጡ።
2️⃣ 2–3 የጥናት ቁሳቁሶችን ጫኑ (ለምሳሌ: General Science)።
3️⃣ 5 የማወቅ ጉጉት የሞላባቸው ጥያቄዎችን ጠይቁ።
4️⃣ የጥናት መመሪያ እና በድምጽ የሚቀርብ ማጠቃለያ ፍጠሩ።
5️⃣ ለጓደኛችሁ ወይም ለመምህራችሁ አጋሩ።
6️⃣ አስቡና ገምግሙ፦ ምን አዲስ ሐሳብ አገኛችሁ? 🌟
══════════════
❤️ ለመምህራንና ለተማሪዎች የተላለፈ መልዕክት
ውድ ተማሪዎችና መምህራን፣
ትምህርት እየተለወጠ ነው። እናም ይህን ለውጥ እየመራችሁ ያላችሁት እናንተ ናችሁ። 🌍
🌟 ኤአይን (AI) ከፍላጎት ጋር ተጠቀሙበት።
💫 ልፋትን ሳይሆን ጠያቂነትን እንዲያነሳሳ ፍቀዱለት።
🌈 በዓላማ ተማሩ።
🔥 በድፍረት አልሙ።
🧠 ጥልቅ አስተሳሰብ ይኑራችሁ።
ትምህርት ሕያው፣ አስደሳች እና ሰብአዊነት የሰፈነበት እንዲሆን የሚያደርጉ ትምህርት ቤቶችን እንገንባ። 💖
✨ የወደፊቱ ጊዜ ደርሷል
NotebookLM የመማሪያ መተግበሪያ ብቻ አይደለም፤ የትምህርት አብዮት ነው።
📚 መረጃን ወደ ምናብ፣ እና 💡 እውቀትን ወደ ጥበብ ይለውጣል።
🚀 መማር ቀጥሉ።
💪 መፍጠር ቀጥሉ።
💫 ማብራት ቀጥሉ።
✨ ምክንያቱም የወደፊቱ ጊዜ የጠያቂ አእምሮዎች ነውና። ✨
✅ የNootebookLM አጠቃቀምን በቪድዮ ከታች እለቅላችኋለሁ።
══════════════
✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

❤3
#Telegram_update
Telegram Story ላይ Live መግባት ትችላላችሁ።
⚫በ3rd party streaming software stream ማድረግ ትችላላችሁ። ለምሳሌ ከobs studio ጋር connect በማድረግ game stream ማድረግ ትችላላችሁ።
⚫Comment ለማድረግ star ማስከፈል ትችላላችሁ።
©️

❤2
ቴሌግራም አካውንታችሁን ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level
1️⃣. Device Passcode ተጠቀሙ። ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ።
ይህን ለማስተካካል
Settings - privacy and security - passcode
2️⃣. 2-step verification ተጠቀሙ።
2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው።
Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት።
ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ።
3️⃣. ከ2 በላይ device ላይ login አታድርጉ።
Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል።
ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate sessions እያደረጋችሁ ቀንሷቸው።
4️⃣. በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ።
5️⃣. ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ።
6️⃣. የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ።
7️⃣. ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን በፍፁም መላክ የለባችሁም። የግድ መላክ ካለባችሁም በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው 1ዴ ካየው በኋላ የሚጠፋ) ሚሴጆችን ላኩ።
8️⃣. የስልካችሁ status bar ላይ notification እንዳይታይ off አድርጉት።
9️⃣. በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ።
Phone number - Nobody
Last seen & online - My contacts
Profile photos - My contacts
Forwarded message - Nobody
Calls - My contacts
Group & channels - My contacts
1️⃣0️⃣. በተለያየ ምክንያት ለረጅም ጊዜ አካውንታችሁ ላይ ሳትገቡ ብትቀሩ በራሱ Delete እንዳይሆንባችሁ self district የሚያደርግበትን ቀን አስርዝሙት።
ይህን ለማድረግ
Settings - privacy and security- delete my account - 24 months

❤5
🌟 የጠፋው የትውልድ ቅርስ እና የነገ ተስፋችን (ተከታታይ የንቃተ-ህሊና መልዕክቶች)
════════════════
⭕️ ይህ ተከታታይ መልዕክት ለወላጆች፣ ለመምህራን እና በተለይም ለተማሪዎች የተዘጋጀ ሁሉን አቀፍ የ"እንንቃ" ጥሪ ነው!
🔥 ክፍል 1፡ ትምህርት እዳ ወይስ መለኮታዊ ፀጋ?
(ለተማሪዎቻችን የተላከ የልቦና መልዕክት)
ውድ ተማሪዎቻችን...
ዛሬ ጠዋት ቦርሳችሁን አዘላችሁ ወደ ትምህርት ቤት ስትሄዱ ምን እየተሰማችሁ ነው? እንደ ተገደደ ወታደር ወይስ ወደ ብርሃን እንደሚሄድ ተስፈኛ ሰው?
የሚያሳዝነው እውነታ አብዛኞቻችሁ ትምህርት ቤትን እንደ "እዳ"፣ እንደ "ሸክም" እና እንደ "እስር ቤት" እየቆጠራችሁት መሆኑ ነው።
ግን ቆም ብለን እናስብ! እውቀት ማለት ከማንኛውም ታላቅ መንፈሳዊ ትዕዛዝ የሚመነጭ የብርሃን መንገድ ነው። ትምህርት ማለት ለእኛ ከጨለማ ወደ ብርሃን፣ ከውድቀት ወደ ክብር መሸጋገሪያ ድልድይ ነው።
✅ እድሉን ያላገኙትን አስቡ: እናንተ በእጃችሁ ላይ ያለው "እድል" ለሌሎች የህይወት ዘመን "ህልም" ነው። ይህንን ፀጋ እንደ እዳ መቁጠር የፈጣሪን ስጦታ እንደመናቅ አይሆንም?
✅ መሳሪያችሁ ነው: ትምህርት ማለት አስተማሪን ለማስደሰት የምትሰሩት ስራ አይደለም። ነገ እራሳችሁን፣ ቤተሰቦቻችሁንና ሀገራችሁን የምትቀይሩበት፣ ድንቁርናን የምታሸንፉበት ብቸኛው "መሳሪያ" ነው።
📚 መልዕክት: ውድ ተማሪዎቻችን! ወላጆቻችሁ ወደ ትምህርት ቤት ሲልኳችሁ ወደ "እስር ቤት" ሳይሆን የነገ ህይወታችሁ ወደሚገነባበት "የስኬት ማዕከል" እየላኳችሁ ነው። ስጦታን በምስጋና መቀበል እንጂ መጥላት ብልህነት አይደለም!
🔥 ክፍል 2፡ የኩረጃ ወረርሽኝ - የትውልድ ካንሰር!
(ለህሊናችን የምናቀርበው ጥያቄ)
እኛ እና ኩረጃ...
"ውጤት ይምጣ እንጂ መንገዱ ግድ የለንም" የሚል አደገኛ በሽታ ተማሪዎቻችንን ወሯል። ኩረጃ ማለት መስረቅ ማለት ነው።
✅ የተመረዘ ህይወት: በኩረጃ ያለፈ ሙያተኛ (ባለሙያ) የሚሰራው ስራ ሁሉ ውድቀት ይገጥመዋል። የዚህ ሁሉ ውድቀት መሰረቱ ዛሬ የምትኮርጁት አንዲት መልስ ናት።
✅ የሞራል ስብዕና: ሐሰተኛነትና ማጭበርበር ከማንኛውም መንፈሳዊና የሞራል መርህ ጋር የሚጣረስ ነው። (እኛ ሙስሊሞች ሶላት እየሰገድን ዱዓ እያደረግን መልሰን የምንኮርጀው እንዴት ነው?) ታላላቅ መንፈሳዊ መሪዎች ማጭበርበርና ሐሰትን በጥብቅ አውግዘዋል!
⭕️ ማሳሰቢያ: ጎበዝ ማለት የሸመደደና የኮረጀ ሳይሆን፤ የተማረውን የተረዳና በራሱ ጥረት የሰራ ነው። ከውሸት "100" እውነተኛ "50" ይበልጣል!
🔥 ክፍል 3፡ ስለ "ብር" ወይስ ስለ "ክብር" ነው የምንማረው?
(የአስተሳሰብ (Mindset) ለውጥ)
ውድ ተማሪዎችና ወላጆች...
ትልቁ ስህተታችን እዚህ ጋር ነው። ብዙዎቻችን የምንማረው እና የምናስተምረው - "ነገ ተመርቀን ስራ ለመያዝ እና ብር ለማግኘት" ብቻ ነው።
እውነታው ግን ይህ ነው:
✅ ትምህርት ሰው መሆን ነው: የምንማረው አዕምሯችን እንዲሰፋ፣ ክፉና ደጉን እንድንለይ፣ የዓለሙን ሥርዓት በጥልቀት አውቀን ፈጣሪያችንን ይበልጥ እንድንፈራ ነው።
✅ ገንዘብ ተከታይ ነው: እውቀትና ጥበብ ካላችሁ፣ ችግር ፈቺ ክህሎት ካዳበራችሁ ገንዘብ ራሱ ፈልጎ ይመጣችኋል።
📚 ተማሪዎች ሆይ! አላማችሁን አርሙ። "ለመቀጠር" አትማሩ፤ "ለመፍጠር" ተማሩ። "ብር ለማግኘት" አትማሩ፤ "ዋጋ ያለው (Valuable) ሰው ለመሆን" ተማሩ።
🔥 ክፍል 4፡ ስማርት ስልክ ወይስ ስማርት ተማሪ?
(የቴክኖሎጂ አጠቃቀም)
የዘመኑ ፈተና...
በእጃችሁ ያለው ስማርት ስልክ አለምን የሚያክል ቤተ-መጽሐፍት ነው። ነገር ግን እኛ እያደረግን ያለነው ምንድን ነው? ብዙዎቻችን ቴክኖሎጂን ለስንፍና ማዳበሪያ እያደረግነው ነው።
✅ በ Youtube ትምህርት መማር ሲቻል፣ ጊዜን የሚገድሉ ቪዲዮዎችን እናያለን።
✅ Chat GPTን እና AIን እውቀታችንን ለማሳደግ መጠቀም ሲገባን፣ የቤት ስራን (Assignment) አሰርተን አእምሯችንን አደንድኖ ወረቀት ብቻ ለመቀበል እንጠቀምበታለን።
ውድ ተማሪዎች! ስልካችሁ ከእናንተ በላይ "ስማርት" ከሆነ እናንተ ባሪያ ናችሁ ማለት ነው። በዚህ ዘመን መሃይም መሆን ምርጫ ነው። እባካችሁ! ስልኮቻችሁን ለመዝናኛ ብቻ ሳይሆን እራሳችሁን ለማብቂያ ተጠቀሙባቸው።
🔥 ክፍል 5፡ ወላጆች ሆይ! ኃላፊነታችሁ "ቦርሳ ማሸከም" ብቻ አይደለም!
(ለወላጆች የተላለፈ አደራ)
ውድ ወላጆች...
ልጆቻችንን ወደ ትምህርት ቤት ስንልክ ኃላፊነታችን የተጠናቀቀ ይመስለናል።
✅ ልጆቻችን የኢንቨስትመንት ውጤቶች አይደሉም: ልጆቻችሁ የንግድ ድርጅት አይደሉም። እነሱ ነፍስ ያላቸው፣ ነገ አገር የሚረከቡ ውድ ስጦታዎች ናቸው።
✅ ስነ-ምግባርና መንፈሳዊ እሴቶች: እውቀት ያለ ስነ-ምግባር፣ ዲግሪ ያለ የፈጣሪ ፍራቻ ባዶ ነው። ልጆቻችሁን ስለ ታማኝነት፣ ስለ ታታሪነት፣ እና ስለ እውቀት ክብር አስተምሯቸው።
ወላጆች ሆይ! የልጆቻችሁ የወደፊት እጣ-ፋንታ የሚወሰነው በትምህርት ቤት ብቻ ሳይሆን በቤታችሁ በሚሰጣቸው የምክርና የክብካቤ መሰረት ነው።
ክፍል 6 እና 7
👇👇👇👇

❤1
🌟 ክፍል 6: መምህርነት - የትውልድ አደራ ወይስ የደመወዝ ስራ?
(ለክቡራን መምህራኖቻችን የቀረበ የህሊና ጥሪ)
ውድ መምህራኖቻችን...
📚 እናንተ የትምህርት ሥርዓት አከርካሪ ናችሁ። የሰው ልጅ አእምሮ የሚቀረፀው እና የነገ ሕይወታቸው የሚወሰነው በክፍል ውስጥ ባላችሁ ሰዓትና ባላችሁ ጥረት ነው። መምህርነት ተራ ስራ አይደለም፤ የትውልድን እጣ ፈንታ የመወሰን ክቡር ሙያ ነው።
ዛሬ ላይ በትምህርት ቤቶቻችን ውስጥ የምናያቸው የትምህርት ጥራት ማነስ እና የተማሪዎች ስንፍና ከወላጅና ተማሪ ችግር በተጨማሪ በእናንተ በኩል ባለው ክፍተትም ጭምር የመጣ መሆኑን በሐቀኝነት ልንነጋገር ይገባል።
1. የሙያ ፍቅር ከደመወዝ በፊት!
ብዙ መምህራን ሙያውን የሚያዩት "እንደ ገቢ ምንጭ" ብቻ ነው። "ደመወዝ የከፈሉኝን ያህል እሰራለሁ" በሚል ስሜት ክፍል ውስጥ መገኘት እየተለመደ መጥቷል።
➤ እውነታውን እንቀበል: የኑሮ ውድነት ከፍተኛ ነው፤ ደመወዝዎ አነስተኛ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን፣ ለተማሪዎችዎ ትምህርት በጥራት አለመስጠት የራሳችሁን ኢኮኖሚያዊ ችግር ለመበቀል የምትወስዱት መንገድ ሊሆን አይገባም።
➤ የሞራል ልኬት: አንድ ባለሙያ ደመወዝ ዝቅተኛ ነው ብሎ የተበላሸ ምርት እንደማያመርት ሁሉ፣ እናንተም ደመወዝ ቀንሷል ብላችሁ የልጆችን አእምሮ በቸልተኝነት መመረዝ የለባችሁም። ኃላፊነቱ ከደመወዝ በላይ፣ የሞራልና የህሊና አደራ ነው።
2. የዝግጅት ጉድለት እና በራስ መተማመን ማጣት
ወደ ክፍል ስትገቡ ያለ ዝግጅት መግባት፣ ዛሬ ባለው ፈጣን የቴክኖሎጂ ዘመን እራስን አለማብቃት እና ያለፈውን አመት ማስታወሻ ደጋግሞ መጠቀም የትውልድን ጥያቄ አይመልስም።
➤ የሙያ ብቃት: ተማሪው አሁን ያሉትን መረጃዎች ሁሉ በስልክ ማግኘት ይችላል። እናንተ እራሳችሁን በየዕለቱ ካላነበባችሁ፣ አዲስ ነገር ካልጨመራችሁ፣ ተማሪው እውቀትን ከእናንተ ይልቅ ከስልኩ መፈለጉ አይቀርም። መምህርነት የዕድሜ ልክ ተማሪ መሆንን ይጠይቃል።
➤ ለጥያቄ ክፍት ሁኑ: ተማሪው በሚጠይቃችሁ አዲስ ነገር አለመናደድ፤ ይልቁንም አዲስ ነገር የመማር እና የመመራመር ጉጉቱን ማበረታታት የናንተ ድርሻ ነው።
3. አርአያነት እና የሙያ ስነ-ምግባር
መምህርነት ማለት ለተማሪው የዕውቀት ምንጭ ብቻ ሳይሆን የሥነ-ምግባር ምሳሌ መሆን ማለት ነው። ተማሪዎች የሚኮርጁት እና የሚማሩት ከቃል በላይ ከድርጊት ነው።
➤ የጊዜ አጠቃቀም: ሰዓት አክብሮ አለመግባት፣ የትምህርት ሰዓትን በስልክ ወይም በሌላ የግል ጉዳይ ማሳለፍ፣ ወይም ለተማሪዎች ሐሜትና ስድብ ማስተማር የትምህርት ጥራት መውረድ ምልክት ነው።
➤ ታማኝነት: ኩረጃን አይቶ እንዳላየ ማለፍ፣ ወይም ውጤትን ፍትሃዊ ባልሆነ መንገድ መስጠት ትውልድን ለውሸት ማዘጋጀት ነው። የትምህርት ቤት ህግጋት ከእምነት ነፃ ቢሆኑም፣ የታማኝነት መርህ ግን የየትኛውም የህሊና ሰው መገለጫ ነው።
4. የትውልድ አደራን ማስታወስ
እነዚህ ልጆች በፈጣሪ፣ በወላጆች እና በማህበረሰብ ዘንድ አደራ ተብለው ለናንተ የተሰጡ ናቸው። ነገ ስለሰጧችሁ ጊዜ፣ ስለተጠቀማችሁት እውቀት እና ስለ አስተማራችሁት ስነ-ምግባር የመጨረሻውን የህሊና ዳኝነት ትጋፈጣላችሁ።
የመጨረሻ ጥሪ:
ውድ መምህራን! ወደዚህ ክቡር ሙያ የገባችሁት በልዩ ምክንያት ነው። ከዛሬ ጀምሮ የገንዘብ ችግራችሁን ክፍል ውስጥ አታስገቡት። ይልቁንስ ለፈጣሪ ብላችሁ፣ ለትውልድ ብላችሁ፣ ለህሊናችሁ ብላችሁ ሙሉ አቅማችሁን ስጡ።
◆ የተማሪን ህይወት የመቀየር ሃይል በእጃችሁ ነው!
◆ በልጆች ልቦና ውስጥ የእውቀት ችቦን መልሱ።
◆ መምህርነት ክብር ነው፤ ክብሩን በስራችሁ እና በሙያችሁ እንመልስ!
🔥 ክፍል 7፡ መደምደሚያ (የተግባር ጥሪ)
ችግሩን አውቀናል፤ በሽታው ታውቋል! መድኃኒቱ ደግሞ "የአስተሳሰብ ለውጥ" (Mindset Shift) ነው።
◆ እኛ ተማሪዎች: ከዛሬ ጀምሮ "ለፈተና" ሳይሆን "ለእውቀት" እናንብብ። ኩረጃን እንደ እርኩስ ነገር እንፀየፈው።
◆ እኛ ወላጆች: ልጆቻችንን እንደ ጓደኛ ቀርበን እናማክራቸው። ከውጤት ወረቀት በፊት፣ ስነ-ምግባራቸውን እና ዲስፕሊናቸውን እንገንባ።
◆ እኛ መምህራን: በሙያችን ኃላፊነት ተሰምቶን የትውልድ አደራን በአግባቡ እንወጣ።
✅ እኛ የሃይማኖት ሰዎች በእውቀት፣ በጥረት እና በታማኝነት ያመናል! ሰነፍ፣ ኮራጅና አላማ ቢስ መሆን የየትኛውም እምነት ተከታይ መገለጫ ሊሆን አይችልም!
ለውጡን ከእራሳችን እና ከቤታችን እንጀምር!

❤9
🧑🎓ተማሪ ነው እሱ
አንደኛ ክፍል ሁነው - መሪ መሆን ማለም
እንዲህ እሆናለሁ ብለው - እየፃፉ በቀለም
እንደ ተማሪ ጀግና - በዚህ ዓለም የለም።
የተማሪ ብዕር - ወጥቶ ከሰገባ፣
ሀገሬን አሳመራት - ቀለም እየቀባ፣
ኢትዮጵያን አሳመራት - ልጆቿን እየቀባ፣
ከአዋቂ ልምድ ቀስሞ - ምሁሮችን አማክሮ፣
ስለታማ ብዕሩን - ከወንድሞቹ ጋር ሰንዝሮ፣
አገሬን ገነባት - በድንጋይ ፋንታ እውቀትን ደርድሮ፣
እትዮጵያን ገነባት - በድንጋይ ፋንታ እውቀትን ደርድሮ።
አለ ብዙ ጨለማ - ግን ፀሃይ መውጣት አለበት፣
እንደ ምንም ቢሆን - አየሩ መለወጥ አለበት!
በዚህ በኛው ዓለም - ብርሃን ያንፀባርቅበት፣
ጨለማም ሮጦ ያምልጥ - ትላንት ከመጣበት፣
እሱ ያቃናው - የህይወትን ጉድለት፣
ብዕርም ይደልዘው - የእውቀታችንን ጥማት።
እሱ ነዋ ተማሪ - የነገውን ያሰበ፣
በትጋት እያጠና - በእውቀት ያበበ፣
ተማሪ ሲባል - ስሙ ራሱ የተዋበ።
ዶክተር ፕሮፌሰር - መሃንዲስ አብሪ፣
ወታደር ገበሬ - ሳይንቲስት ተመራማሪ፣
የጥበብ ባለቤት - ምክርን መካሪ፣
በምላሱ ፋንታ - በብዕር ተናጋሪ፣
ሰዎች ምን አለፋችሁ - እሱ ነው ተማሪ።
አሱ ነው ተማሪ - ወላጅ ያከበረ፣
በዕውቀት ብርሃን - ራሱን ያሳመረ፣
ለራሱ ተምሮ - ሰውን ያስተማረ፣
የሰዎችን ድክመት - በዕውቀት የሰበረ።
መልካምን ያወጀ - ለሰዎች ተስማሚ፣
ውሸትን ሚያጠፋ - እውነትን አላሚ፣
መፍትሔ የሚያበጅ - ለሀገር ጠቃሚ።
እሱ ነው ተማሪ - የነገው እንጂነር፣
ለኢትዮጵያን ቁንጅና - የሚሆን ዲዛይነር፣
እሱ ነው ተማሪ - የነገው ዶክተር፣
ለሰዎች ህመም - መድሃኒት ሚቀምር፣
እሱ ነው ተማሪ - የነገው መምህር፣
ተማሪን አስተምሮ - የሚገነባ ሀገር።
እውቀትን ሸምቶ - እውነትን ሚቀምር፣
ራሱ ተምሮ - ሰውን የሚያስተምር፣
እሱ ነው ተማሪ - እውቀት የሚያከብር፣
ሀሳብ የሚያነሳ - በሃገሩ ጉዳይ፣
በሳለ ብዕሩ - አላዋቂነትን ገዳይ፣
እሱ ዘንድ ነው - የሚመጣ ተበዳይ፣
የሚሰጥ ፍርድን - ከዕውቀቱ ላይ።
ጀልባች እዛ ላይ ሰመጠ - ውሃ ያነሰው ቦታ፣
ሰውም አላስተዋለም - ችግሩን ለአፍታ፣
በፍጥነት ተጭኖት - የብዕሩን ቃታ
እሱ ነው ሚዳኘን - በዕውቀት የተረታ።
እኮ ማነው እሱ.......!?
ደልቶትም ይሁን ተቸግሮ - ቀልሞ በሰሌዳ
እሱ ያሸነፈ - በእውቀት ጦር ሜዳ
ብልጭ ሲል በሀገሬ - የብርሃን ማለዳ
ተፋርዶ ተዋግቶ - ያወጣት ከእዳ
አላዋቂነትን ገርስሶ - በዕውቀት የኖረ ፣
መኖሪያው ትምህርት ቤት - በመማር ያደረ፣
ሰው ያከበረው - እሱም ያከበረ፣
ጨለማን አጥፍቶ - ለብርሃን የገበረ፣
ቦርሳውን አዝሎ - መንገድ የጀመረ፣
በፊደል ገበታ - ነገን የቋጠረ።
በብዕረኛ ምላሱ - ሀገር የቀየረ፣
ለኢትዮጵያ አሳቢ - ዱዓው የሰመረ።
እኮ ማነው እሱ.......!?
ይሁ ሁሉ አግራሞት - የሚፃፍ ስለሱ!?
ይህን ሁሉ ማለፊያ ትኬት - የሰጣችሁት ለሱ፣
ትኬቱ የእውቀት ነው - ወይስ የባሱ።
እኮ ማነው እሱ.....!?
ፍርድ ቤት ተፋርዶ - አላዋቂነትን ላይ የፈረደ፣
በጨለማ ስፍራ - ጎህን የቀደደ፣
ጊዜን ወዳጅ አርጎ - ወደላይ የሄደ
ሀቅን የፃፈ - እውነት የለመደ፣
በጎራዴ ብዕሩ - መጥፎነትን ያሽመደመደ፣
አላዋቂነትም ፈርቶ - የተርበደበደ።
የሰማዩ ዝናብ - ውሃውን ለኛ ሲለግስ፣
ተማሪም እውቀቱን - እኛ ላይ ሲያፈስ፣
ተምሮ ተመራምሮ - ለሰው ሲያዳርስ፣
ብርሀን እያመነጨ - ጨለማን የሚከስ፣
እሱ ነው ተማሪ - መጥፎን ሚገረስስ።
ከሳሹም እሱ - ፈራጁም ራሱ፣
መሸሸጊያው እውነት - እውቀት ነው ትራሱ፣
መደገፊያው መማር - ብዕር ነው ምላሱ፣
ጎራዴ ናቸው ብዕሮቹ - እሳትን የላሱ፣
ሰዎች ምን አለፋችሁ - ተማሪ ነው እሱ፣
ሰዎች ምን አለፋችሁ - 🧑🎓ተማሪ ነው እሱ።
✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
አንደኛ ክፍል ሁነው - መሪ መሆን ማለም
እንዲህ እሆናለሁ ብለው - እየፃፉ በቀለም
እንደ ተማሪ ጀግና - በዚህ ዓለም የለም።
የተማሪ ብዕር - ወጥቶ ከሰገባ፣
ሀገሬን አሳመራት - ቀለም እየቀባ፣
ኢትዮጵያን አሳመራት - ልጆቿን እየቀባ፣
ከአዋቂ ልምድ ቀስሞ - ምሁሮችን አማክሮ፣
ስለታማ ብዕሩን - ከወንድሞቹ ጋር ሰንዝሮ፣
አገሬን ገነባት - በድንጋይ ፋንታ እውቀትን ደርድሮ፣
እትዮጵያን ገነባት - በድንጋይ ፋንታ እውቀትን ደርድሮ።
አለ ብዙ ጨለማ - ግን ፀሃይ መውጣት አለበት፣
እንደ ምንም ቢሆን - አየሩ መለወጥ አለበት!
በዚህ በኛው ዓለም - ብርሃን ያንፀባርቅበት፣
ጨለማም ሮጦ ያምልጥ - ትላንት ከመጣበት፣
እሱ ያቃናው - የህይወትን ጉድለት፣
ብዕርም ይደልዘው - የእውቀታችንን ጥማት።
እሱ ነዋ ተማሪ - የነገውን ያሰበ፣
በትጋት እያጠና - በእውቀት ያበበ፣
ተማሪ ሲባል - ስሙ ራሱ የተዋበ።
ዶክተር ፕሮፌሰር - መሃንዲስ አብሪ፣
ወታደር ገበሬ - ሳይንቲስት ተመራማሪ፣
የጥበብ ባለቤት - ምክርን መካሪ፣
በምላሱ ፋንታ - በብዕር ተናጋሪ፣
ሰዎች ምን አለፋችሁ - እሱ ነው ተማሪ።
አሱ ነው ተማሪ - ወላጅ ያከበረ፣
በዕውቀት ብርሃን - ራሱን ያሳመረ፣
ለራሱ ተምሮ - ሰውን ያስተማረ፣
የሰዎችን ድክመት - በዕውቀት የሰበረ።
መልካምን ያወጀ - ለሰዎች ተስማሚ፣
ውሸትን ሚያጠፋ - እውነትን አላሚ፣
መፍትሔ የሚያበጅ - ለሀገር ጠቃሚ።
እሱ ነው ተማሪ - የነገው እንጂነር፣
ለኢትዮጵያን ቁንጅና - የሚሆን ዲዛይነር፣
እሱ ነው ተማሪ - የነገው ዶክተር፣
ለሰዎች ህመም - መድሃኒት ሚቀምር፣
እሱ ነው ተማሪ - የነገው መምህር፣
ተማሪን አስተምሮ - የሚገነባ ሀገር።
እውቀትን ሸምቶ - እውነትን ሚቀምር፣
ራሱ ተምሮ - ሰውን የሚያስተምር፣
እሱ ነው ተማሪ - እውቀት የሚያከብር፣
ሀሳብ የሚያነሳ - በሃገሩ ጉዳይ፣
በሳለ ብዕሩ - አላዋቂነትን ገዳይ፣
እሱ ዘንድ ነው - የሚመጣ ተበዳይ፣
የሚሰጥ ፍርድን - ከዕውቀቱ ላይ።
ጀልባች እዛ ላይ ሰመጠ - ውሃ ያነሰው ቦታ፣
ሰውም አላስተዋለም - ችግሩን ለአፍታ፣
በፍጥነት ተጭኖት - የብዕሩን ቃታ
እሱ ነው ሚዳኘን - በዕውቀት የተረታ።
እኮ ማነው እሱ.......!?
ደልቶትም ይሁን ተቸግሮ - ቀልሞ በሰሌዳ
እሱ ያሸነፈ - በእውቀት ጦር ሜዳ
ብልጭ ሲል በሀገሬ - የብርሃን ማለዳ
ተፋርዶ ተዋግቶ - ያወጣት ከእዳ
አላዋቂነትን ገርስሶ - በዕውቀት የኖረ ፣
መኖሪያው ትምህርት ቤት - በመማር ያደረ፣
ሰው ያከበረው - እሱም ያከበረ፣
ጨለማን አጥፍቶ - ለብርሃን የገበረ፣
ቦርሳውን አዝሎ - መንገድ የጀመረ፣
በፊደል ገበታ - ነገን የቋጠረ።
በብዕረኛ ምላሱ - ሀገር የቀየረ፣
ለኢትዮጵያ አሳቢ - ዱዓው የሰመረ።
እኮ ማነው እሱ.......!?
ይሁ ሁሉ አግራሞት - የሚፃፍ ስለሱ!?
ይህን ሁሉ ማለፊያ ትኬት - የሰጣችሁት ለሱ፣
ትኬቱ የእውቀት ነው - ወይስ የባሱ።
እኮ ማነው እሱ.....!?
ፍርድ ቤት ተፋርዶ - አላዋቂነትን ላይ የፈረደ፣
በጨለማ ስፍራ - ጎህን የቀደደ፣
ጊዜን ወዳጅ አርጎ - ወደላይ የሄደ
ሀቅን የፃፈ - እውነት የለመደ፣
በጎራዴ ብዕሩ - መጥፎነትን ያሽመደመደ፣
አላዋቂነትም ፈርቶ - የተርበደበደ።
የሰማዩ ዝናብ - ውሃውን ለኛ ሲለግስ፣
ተማሪም እውቀቱን - እኛ ላይ ሲያፈስ፣
ተምሮ ተመራምሮ - ለሰው ሲያዳርስ፣
ብርሀን እያመነጨ - ጨለማን የሚከስ፣
እሱ ነው ተማሪ - መጥፎን ሚገረስስ።
ከሳሹም እሱ - ፈራጁም ራሱ፣
መሸሸጊያው እውነት - እውቀት ነው ትራሱ፣
መደገፊያው መማር - ብዕር ነው ምላሱ፣
ጎራዴ ናቸው ብዕሮቹ - እሳትን የላሱ፣
ሰዎች ምን አለፋችሁ - ተማሪ ነው እሱ፣
ሰዎች ምን አለፋችሁ - 🧑🎓ተማሪ ነው እሱ።
✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
❤8
ስልጠና፡_የነገው_አንጸባራቂ_ኮከቦች፡_የሚኒስትሪ_ፈተናን_በብቃት_የማለፍ.pdf
16.1 MB
☑️ ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የተሰጠ ስልጠና
📚 ርዕስ፡ 🌟 የነገው አንጸባራቂ ኮከቦች - የሚኒስትሪ ፈተናን በብቃት እና በድል የማለፍ ጥበብ!
ስላይድ ብዛት: 72 ስላይድ
ስልጠና: በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

ℛℯ𝓈𝒽𝒶𝒹 ℳ𝓊𝓏ℯ𝓂𝒾𝓁
ስልጠና፡_የነገው_አንጸባራቂ_ኮከቦች፡_የሚኒስትሪ_ፈተናን_በብቃት_የማለፍ.pdf
ርዕስ፡ 🌟 የነገው አንጸባራቂ ኮከቦች - የሚኒስትሪ ፈተናን በብቃት እና በድል የማለፍ ጥበብ!
════════════════
ወድ የተማሪ ወላጆች፤ ልጆቻችሁ ከፊታቸው ለተደቀነው የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ምን ያህል ዝግጁ ናቸው?
📚 ሙምታዝ ትምህርት ቤት ተማሪዎቹን ለፈተና ብቻ ሳይሆን ለህይወት ብቁ ለማድረግ "የነገው አንጸባራቂ ኮከቦች" በሚል ርዕስ ልዩ እና አነቃቂ ስልጠና ሰጥቷል። ልጆቻችሁ ትምህርት ቤት የምትልኩት "ከአደራ (አማና)" ጋር እንደሆነ እናውቃለን፤ ይህንን አደራ በብቃት ለመወጣት ደግሞ የልጆቻችን ዝግጁነት ወሳኝ ነው።
ይህንን ታሳቢ በማድረግ፣ ሙሉ ስልጠናውን በሰነድ (PDF) ከለይ ለቀንላችኋል።
◆ በዚህ ድንቅ ሰነድ ውስጥ ምን ያገኛሉ?
🧠 የአመለካከት ለውጥ (Mindset Shift):
ትምህርት ቤት መሄድ "ቅጣት" ሳይሆን ከአላህ የተሰጠ ልዩ ስጦታ (ኒዕማ) መሆኑን ለልጆች የማስረጽ ጥበብ። ትምህርት የገንዘብ ኢንቨስትመንት ሳይሆን "አደራን" የመጠበቅ ጉዳይ ነው።
📚 ብልህ የጥናት ስልቶች (Study Smart - Not Just Hard):
በተለምዶ ከመድከም ይልቅ እንደ Pomodoro Technique (25 ደቂቃ ጥናት + 5 ደቂቃ እረፍት) እና Mind Mapping (የአእምሮ ካርታ) ያሉ ተማሪን የማያሰለቹ ሳይንሳዊ ዘዴዎች ተካተዋል።
🚫 ስነ-ምግባር እና ንፅህና:
"የሚያታልለን ከእኛ አይደለም"። በኩረጃ ከሚመጣ 100 ይልቅ በታማኝነት የሚገኝ 50 ውጤት እንደሚበልጥ እና ልጆቻችንን ከ"ኩረጃ ወረርሽኝ" እንዴት መጠበቅ እንዳለብን የሚመክር።
📱 ቴክኖሎጂ እና AI:
ስልክ ጊዜ መግደያ ወይስ እውቀት መቅሰሚያ? ተማሪዎች ቴክኖሎጂን ለስርቆት ሳይሆን ለመማሪያነት እና ለፈጠራ (Innovation) እንዴት መጠቀም እንዳለባቸው የሚያሳይ።
🥗 የወላጆች ወሳኝ ሚና:
ውጤት የሚጀምረው ከቤት ነው! የተመጣጠነ ምግብ (ቁርስ) እና በቂ እንቅልፍ (6-7 ሰዓት) ለልጆች አእምሮ ያለውን ወሳኝነት አይዘንጉ።
📌 ልዩ ማስታወሻ:
ይህ ስልጠና ትኩረቱን ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተፈታኞች ቢያደርግም፤ የተካተቱት ወሳኝ የህይወት ክህሎቶች እና የጥናት ስልቶች ለሁሉም የትምህርት ደረጃ ለሚገኙ ተማሪዎች የሚጠቅሙ ናቸው። በመሆኑም ለሌሎች ልጆቻችሁም እውቀቱን እንድታካፍሏቸው እንመክራለን!
ውድ ወላጅ!
ይህ ሰነድ ዝም ብሎ የሚነበብ አይደለም፤ የልጅዎን የነገ ማንነት እና ውጤት የሚቀይር ካርታ ነው! ዛሬ ማታውኑ አውርደው ከልጅዎ ጋር በመሆን እያንዳንዱን ነጥብ እንዲወያዩበት አደራ እንላለን።
🤲 "ጌታዬ ሆይ! ለህዝቦቼ በጠዋት ጊዜያቸው ላይ በረካን አድርግላቸው"። የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ)
አላህ ልጆቻችሁን የነገ ሀገር ተረካቢ፣ ብሩህ ተስፋ እና የአይን ማረፊያ ያድርግላችሁ!
═══════════════
👇 ፋይሉን ለማውረድ ይህን ይጫኑ 👇
t.me/Grade8Info/2171

Telegram
Grade 8 Info & Materials
☑️ ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የተሰጠ ስልጠና
📚 ርዕስ፡ 🌟 የነገው አንጸባራቂ ኮከቦች - የሚኒስትሪ ፈተናን በብቃት እና በድል የማለፍ ጥበብ!
ስላይድ ብዛት: 72 ስላይድ
ስልጠና: በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
📚 ርዕስ፡ 🌟 የነገው አንጸባራቂ ኮከቦች - የሚኒስትሪ ፈተናን በብቃት እና በድል የማለፍ ጥበብ!
ስላይድ ብዛት: 72 ስላይድ
ስልጠና: በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
❤5
ChatGPT ጃሂል ነው ወይንስ አዋቂ⁉️
===========================
(መልሱ ያለው በእናንተ እጅ ነው!
AI መጠቀም እና AIን መቻል የተለያዩ ናቸው!)
||
✍️ ብዙ ሰዎች እንደ ChatGPT ያሉ የኤአይ ቴክኖሎጂዎችን ሲጠቀሙ፤ ዝም ብሎ «ሃይ፣ እንዴት ነህ? ይህን ስራልኝ፣ ይህን ጻፍልኝ…» ብሎ ቻት ማድረግ ብቻ ይመስላቸዋል።
የኤአይ ቻትቦቶች (እንደ ChatGPT, Gemini, Claude) ውጤት ጥራት የሚወሰነው በጠያቂው የጥያቄ ጥራት ልክ ነው። የምትሰጡት መመሪያ (Prompt) ልልና ደካማ እንዲሁም በደፈናው ብቻ ከሆነ፣ ምላሹም ልል ይሆናል። መመሪያችሁ የጠራ፣ ኮንቴክስት ያለው፣ የሰላ እና ፕሮፌሽናል ከሆነ ደግሞ፤ ውጤቱ የምርታማነታችሁን ጣራ ይነካል።
በቴክኖሎጂው ዓለም «Garbage in, Garbage out» (ቆሻሻ ያስገባ፣ ቆሻሻ ያወጣል) የሚባል ህግ አለ። ገራሚ መልስ ለማግኘት፣ ገራሚ ጥያቄ መጠየቅን መቻል አለብን።
✅ የምጠቁማችሁ ነገር ቢኖር፦
🙁 ለሶፍትዌር እና አይቲ ቅርብ የሆናችሁ:
ቴክኖሎጂው እንዴት እንደሚሰራ አጥንታችሁ ወደ ቴክኒካል ነገሩ ግቡ፣ ዓለሙ ወደዚያ እየሄደ ነው።
☹️ ለሌላ ሙያ ባለቤቶች:
የትኛውም ሙያ ላይ ሁኑ (ማርኬተር፣ ዶክተር፣ ጸሐፊ፣ አካውንታንት፣ ሎውየር...)፤ እነዚህን ቱሎች ለዕለት ተዕለት ሥራችሁ "በአግባቡ" ማዘዝን ተማሩ። Prompt Engineering (ፕሮምፕት ኢንጂነሪንግ) የዚህ ዘመን የውድድር መሣሪያ ነው።
ብዙዎች እንደሚያስቡት ከChatGPT ጋር ማውራት የዕድል ጉዳይ አይደለም። ሳይንስ ነው።
ለምሳሌ፦ ሁለት ማርኬተሮች ለተመሳሳይ ካምፔይን፣ ተመሳሳይ አላማ ይዘው፣ ያንኑ አንድ ቻትቦት ቢጠይቁ፤ ውጤታቸው ግን ሰማይና ምድር ሊሆን ይችላል።
የጠየቁት ኤአይ ለሁለቱም የሰጣቸው ምላሽ በEvaluation Metrics (እንደ Accuracy, Relevance, እና Creativity) ቢመዘኑ፤ የሞዴሉን Prompting Guide ጠንቅቆ የተከተለውና Context የሰጠው ባለሙያ እጅግ የላቀ ውጤት ያመጣል።
ሌላኛው ግን የተለመደና አሰልቺ (Hallucinated or Generic) ውጤት ያገኛል።
ከዚህም ባሻገር ኤአይ ማለት ቻትጂፒቲ ብቻ አይደለም!
➡️ የሞዴል ምርጫ: አሁን ላይ በArena Leaderboard የዓለምን የቴክኖሎጂ ቁንጮ እየመሩ ያሉ፣ ነገር ግን በክፍያ ብቻ የሚገኙ ሞዴሎች አሉ። እነዚህን ሞዴሎች በነጻ እና ያለ ገደብ እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ማወቅ አንዱ ጥበብ ነው።
➡️ General vs Specialized Tools: ለሁሉም ነገር ጥቅል (General Purpose LLMs) መጠቀም ሁሌም አዋጭ አይደለም። ለህግ፣ ለኮዲንግ፣ ለዳታ ትንታኔ፣ ለዲዛይን ወይም ለሪሰርች ተብለው በልዩ ሁኔታ የሰለጠኑና Fine-tune የተደረጉ፣ ወይም በልዩ RAG (Retrieval-Augmented Generation) የሚሰሩ Specialized AI ቱሎች አሉ። እነሱን ማወቅ ከመደበኛው ኤአይ ተጠቀሚ ህዝብ በላይ ያደርጋል።
በዚህ ረገድ Mizan Institute of Technology - MiT ያዘጋጀው ስልጠና ይህንን የቴክኒካል ክፍተት የሚሞላ ነው። እንደምታዩት ለሁሉም ሰው የጅምላ ስልጠና ሳይሆን፤ ለእያንዳንዱ የሙያ ዘርፍ (Domain Specific) ተለይቶ የተዘጋጀ ካሪኩለም አላቸው።
ሶፍትዌር ኢንጂነር ከሆንክ፤ ስለ Code generation እና Debugging ልዩ ቱሎች ትማራለህ።
ማርኬተር ወይም ቢዝነስ ሰው ከሆንክ፤ ለስትራቴጂና ለይዘት ፈጠራ የሚሆኑ የላቁ ቴክኒኮችን ትጨብጣለህ። …ወዘተ
ይህንን Technical Edge ማግኘት ለምትፈልጉ፤ የሙያ ዘርፋችሁን መርጣችሁ ተመዝገቡ።
🔗 የመመዝገቢያ ሊንክ: https://mizantechinstitute.com/trainings
📞 ለበለጠ መረጃ: +251 987 14 3030
ወይም በቴሌግራም @MizanInstituteOfTechnologyEthio አግኟቸው።

👍3
► አላሁመ ረበና አቲና ፊ ዱንያ ሐሰና ወፊል አኺረቲ ሐሰና ወቂና ዐዛበ ናር
► አላሁመ አዒና ዐላ ዚክሪከ ወሹክሪከ ወሑስኒ ዒባደቲክ
► አላሁመ ኢኒ አዑዙቢከ ሚን ሙንከራቲል አኽላቅ ወልአዕማል ወልአህዋእ
► አላሁመ ኢንፈዕኒ ቢማ ዐለምተኒ ወዐሊምኒ ማ የንፈዑኒ ወርዙቅኒ ዒልመን ተንፈዑኒ ቢሂ
► አላሁመ ኢኒ አስአሉከ ዒልመን ናፊዓ ወሪዝቀን ጠዪባ ወዐመለን ሙተቀበላ
══════════════
📚 አሚን! 🤲 🤲
📚 አሚን! 🤲 🤲
📚 አሚን! 🤲 🤲
══════════════
🔰 አላህ ይርዳችሁ!
🔰 አላህ ውጤቱን ያማረ ያድርግላችሁ!
🔰 አላህ በእናንተው ጥረት ብቻ ሰይሆን በሱ (በአላህ) እዝነት መልካም የሆነ ውጤትን ይስጣችሁ!!

Telegram Passkey
ቴሌግራም አካውንታችን ላይ login ለማድረግ የሚያገለግለን የpasskey feature እንዳስተዋወቀ ታውቃላችሁ።
Passkey password-less የsign in መንገድ ሲሆን ባህላዊ የፊደልና የቁጥር የይለፍ ቃሎችን የሚተካ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ፈጣንና ቀላል login መንገድ ነው።
Passkey Public-key cryptographic መንገድ ስለሚጠቀም ከጣትና ከፊት አሻራችን እንዲሁም የscreen ፒንና ፓተርን የተያያዘ private key የቀፏችን ሃርድዌር ላይ ይቀመጣል።
ስለዚህ ማንኛውንም የpasskey feature ያለው አፕሊኬሽን ስልካችን android ከሆነ ከGoogle password manager ጋር iphone ከሆነ ደግሞ ከiCloud Keychain ጋር በማገናኘት መጠቀም ይቻላል።
passkey መጠቀም ብዙ ጥቅም አለው።
✔️ፊደል ወይም ቁጥር ስላልሆነ ልንረሳው አንችልም።
✔️ለፊሺንግ ጥቃት የተጋለጠ አይደለም።
✔️ሰርቨር ላይ አይቀመጥም።
አዲስ ስልክ ስንቀይርስ እንዴት login ማድረግ እንችላለን?
አዲስ ስልክ ቀይረን በGoogle አካውንታችን login ስናደርግ ፓስኪን ጨምሮ ሁሉም ከgoogle አካውንታችን ጋር የተገናኙ አካውንቶችን መጠቀም እንችላለን።
ስለዚህ የGoogle አካውንታችንን(Gmail) እንደ አይን ብሌን መጠበቅ ይኖርብናል። እዚጋ መታወቅ ያለበት google አካውንታችን ሃክ ቢደረግ ራሱ የሞላነው passkey ግን safe ነው።
ይህ የpasskey feature በአዲስም ሆነ በነባር የስልክ ቀፏቸን ላይ ስልክ ቁጥር ማስገባት ሳይጠበቅብን ቴሌግራም አካውንታችን ላይ login ለማድረግ ይጠቅመናል።
ነገር ግን ብዙ ሰው passkey እና 2-step verification ትዝ የሚለው አካውንቱ ሃክ ከተደረገ በኋላ ነው።
ስለዚህ አሁኑኑ ቴሌግራም አካውንታችንን passkey register ማድረግ አለብን።
ይህን ለማድረግ
settings -- privacy and security -- passkey
አሁኑኑ አስተካክሉት።
©️ bighabesha