Basic Computer Skills
Photo
🌟 Mindluster || ነፃ የመስመር ላይ ትምህርት
📢 ውድ ተማሪዎች፣ መምህራን፣ መላው መማር ክህሎታችሁን ማሳደግ ለምትፈልጉ ማኅበረሰብ በሙሉ
✨ ትምህርት ለወደፊት ህይወታችሁ የሚያበራላችሁ ፓስፖርት ሲሆን፣ ከMindluster ጋር ደግሞ ያ! የወደፊት ህይወታችሁ ከምንጊዜውም በላይ የደመቀ ነው።
💡 ለምን Mindluster'ን ይቀላቀላሉ?
📧 Mindluster ለእናንተ የሚያቀርበው፡
✅ ነጻ እና ተደራሽ ትምህርት – በማንኛውም ጊዜ እና ቦታ መማር ይችላሉ።
✅ በሺዎች የሚቆጠሩ የኦንላይን ኮርሶች – ቴክኖሎጂን፣ ሳይንስን፣ ንግድን፣ ቋንቋዎችን እና ሌሎች በርካታ ትምህርቶችን ይሸፍናል።
✅ ለትክክለኛ ህይወት የሚረዱ ተግባራዊ ክህሎቶች – ከአካዳሚያዊ ስኬት እስከ የሥራ እድገት ድረስ ያግዛል።
✅ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬቶች – ችሎታዎን ለዓለም እንዲያሳዩ ያስችላል።
ምዝገባ ከጨረሱ በኋላ የምንፈልገውን ትምህርት (ሙያ) መርጠን መማር እንችላለን። ከእኛ የሚጠበቀው ቪድዮዎቹን መከታተል ብቻ ነው! ቪድዮዎቹን ተከታትለን ስንጨርስ አለማቀፍ ሰርተፊኬት ይሰጠናል።
🌍 የእኔ መልእክት ለእርስዎ
🚀 ህልሞቻችሁ እውን ሊሆኑ ይችላሉ፣ አቅማችሁም ወሰን የለውም። በMindluster አማካኝነት እያንዳንዱ ትምህርት የማደግ ዕድል ሲሆን፣ እያንዳንዱ ክህሎት ደግሞ ወደ ስኬት የሚያደርስ እርምጃ ነው። ጊዜ እንዳትወስዱ፤ ዛሬውኑ ጀምሩ እና ጉዞአችሁ በሌሎች ዘንድ መነሳሳትን ይፍጠር!
📚 ዛሬ የምታገኙት እውቀት ነገ የምትጠቀሙበት ኃይል ነው።
🔥 ዛሬውኑ Mindluster'ን ይቀላቀሉ እና ትምህርታችሁን ከመማሪያ ክፍል ባሻገር ወደ ዕድል፣ ዕድገት እና ስኬት ቀይሩት።
Mindluster የእናንተን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ትምህርት ይሰጣል። እዚህ የፈለጋችሁትን መማር ትችላላችሁ። ከምትማሩት ነገር ጋር በፍጥነት እንድትተሳሰሩ እና በቀላሉ እንድትረዱት የሚያደርግ፣ ከተለያዩ መምህራን እና ባለሙያዎች ጋር እንድትገናኙ እድል የሚሰጥ እንዲሁም በፈጠራና በአዲስ እይታ እንድታድጉ የሚረዳ መድረክ ነው። Mindluster ህልማችሁን ለማሳካት እና የወደፊት ህይወታችሁን ለመቅረጽ የምትጠቀሙበት ብሩህ መሳሪያችሁ ነው።
ለመመዝገብ:
www.mindluster.com
════════════════
✅ ጠንካራ ተስፋዎቻችን የህልሞቻችን ክንፎች ናቸው!
✅ የዛሬ እርምጃዎቻችን የነገ ስኬቶቻችን ናቸው!
════════════════
✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
════════════════
ለመመዝገብ ከተቸገራችሁ፣ እንዴት ልማር የሚለውም ጥያቄ ከሆነባችሁ፤ በፈለጋችሁት ሰዓት በቴሌግራም ፃፉልኝ!!
t.me/ReshadMuzemil

Telegram
𝐑𝐞𝐬𝐡𝐚𝐝 𝐌𝐮𝐳𝐞𝐦𝐢𝐥
ከሰው የውሸት ፍቅር ይልቅ፣ በሀቅ ላይ የሚገኝ የአላህ ውዴታ ይበልጣል! በሀቅ ጽና፤ አይበግርህ! 🕌✨
❤6
Word Traning For Mumtaz.wmv
264.9 MB
👆 #አልሃምዱሊላህ
📧 MS-Word ሙሉ ትምህርት በቪድዮ
📧 የሰዓት ቆይታ: 1:46 ደቂቃ (አንድ ሰዓት ከ46 ደቂቃ)
📧 የMB መጠን: 265MB
አዘጋጅ እና ድምፅ: ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
════════════════
📧 ታላቁ ሰሀባ አቡ ደርዳእ እንዲህ ይላል፦ 📧
"እኔ አኺራ ላይ የሚያስፈራኝ ነገር ቢኖር ባወቅከው ምን ሰራህበት መባሌ ነው"!!
════════════════
✅ ለሙምታዝ ትምህርት ቤት የተሰራ ነው። ለእናንተም ይጠቅማችኋል። ተጠቀሙበት!
══════════════
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
Join our channel
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/Grade10Info
❼ t.me/BasicComputer_Skills

❤3
ChatGPT Project feature ተካቶለታል።
ይህን ፊቸር ለማግኘት ሦስት ሰረዙን ከነካችሁ በኋላ New project የሚለውን በመምረጥ create ማድረግ ትችላላችሁ።
ሙሉ የፕሮጀክታችሁን ፋይል upload በማድረግ analyze ያደርግላቸል።
✅ Larger file uploads per project (up to 5 for Free, 25 for Plus, 40 for Pro/Business/Enterprise)
✅ Option to select colors and icons for more customization.
✅ Project-only memory controls for more tailored context.

✅ የ2018 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ ሰኞ መስከረም 05/2018 E.C ጀምሮ ይጀመራል።
✅ በትምህርት ካላንደሩ መሠረት ዓርብ መስከረም 2/2018 E.C ትምህርት ቤቶች ክፍት ሆነው መምህራንና ተማሪዎች ውይይት የሚያደርጉበት ነው።
✅ መስከረም 5/2018 E.C ደግሞ በይፋ ለሚጀመረው የትምህርት ስራ ቅድመ ዝግጅት የሚያደርጉበት ቀን መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳታውቋል።
✅ በ2018 የትምህርት ዘመን ባለፈው ዓመት ከትምህርት ገበታ ውጪ የሆኑ ተማሪዎችን ጨምሮ ሁሉም እድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ህጻናትና ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት እንዲመጡ ወላጆች፣ መምህራንና የዘርፉ ባለድርሻዎች የጀመሩትን የንቅናቄ ተግባር አጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባና የትምህርት ቤት ምዝገባም እስከ መጨረሻው ቀን አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ ተገልጿል።
⭐️ ከ2018 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በየትኛውም ክልልና የከተማ አስተዳደር የሚገኝ ተማሪ ተንቀሳቃሽ ስልክ ፣ ታብሌትና ማናቸውንም የትምህርት ስራ ላይ ተጽእኖ ሚያሳድሩና አዋኪ የሆኑ የኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁሶችን ይዞ መገኘት ክልክል መሆኑን ተገልጿል።
📚 በመሆኑም የትምህርት ተቋማት ይህንን መሰረት አድርገው አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረግ ለመምህራን እና ተማሪዎቻቸው አስፈላጊውን መረጃ ማድረስ ይጠበቅባቸዋል።

📚 Basic Computer Skills
✅ Introduction
✅ MS-Word (All skills)
✅ MS-Excel (All skills)
✅ MS-PowerPoint (Presentation and All skills)
✅ MS-Publisher (Business Card, Brochures, Certificate and etc Designing)
✅ MSW-LOGO Programming
✅ AI Tools skills
✅ LOGO or Profile Designing with ChatGPT
✅ ChatGPT Masters
⭕️ ስልጠናው ለሁሉም ክፍት ነው!!
✅ ስልጠናው ሲያበቃ አለማቀፍ ሰርተፊኬት በሚሰጡ ተቋሞች የተለያዩ 5 ሰርተፊኬቶች ይኖሩታል!!
✅ ስልጠናውን ቤት-ለቤትም እሰጣለሁ። በተመጣጣኝ ዋጋ!!
📧 መሰልጠን የምትፈልጉ Laptop/ Desktop ቢኖራችሁ ይመረጣል።
📧 ብዙ ሰልጣኝ ይዘው ከመጡ ክፍያው ይቀንሳል። ስልጠናው በ4 ወር ፈጣን ለሆኑ ተማሪዎች 3 ወር ያበቃል።
════════════════
✅ ጠንካራ ተስፋዎቻችን የህልሞቻችን ክንፎች ናቸው!
✅ የዛሬ እርምጃዎቻችን የነገ ስኬቶቻችን ናቸው!
════════════════
📧 አድራሻ: አዲስ አበባ፣ ኮልፌ ቀራኒዮ (ስልጤ ሰፈር፣ አለም ባንክ፣ ቤተል፣ ካራ፣ ወለቴ፣ አየር ጤና) የሆናችሁ ቢሆን ይመረጣል!!
════════════════
ለበለጠ መረጃ: t.me/ReshadMuzemil
ስልክ: +251919728324
+251711657283

🤔1
Basic Computer Skills
Photo
አንተ ስትጠፋ የሚጎድል ነገር ይኑር!!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⭕️ ወንድሜ፣ እህቴ... እስቲ ለአንድ አፍታ ቆም ብለን እናስብ። አንተ ከዚህ አለም ብትሰወር፣ አንቺ ብትለዪ... ምን ይጎድላል? በአንቺ መጥፋትስ ምድር ላይ ምን አይነት ክፍተት ይፈጠራል?
ይህ ጥያቄ የልባችንን በር የሚያንኳኳ፣ ህሊናችንን የሚፈትን ታላቅ ጥያቄ ነው። መልሳችን "ምንም!" እንዳይሆን ዛሬ በህይወት እስካለን ድረስ ትርጉም ያለው ህይወት እንኑር። ህልፈታችን እንደሌለ መቆጠሩ አይቀሬ ከሆነ፣ በህይወት መኖራችን ትርጉሙ ምንድነው?
◆ መኖርህ የሚለካው በምትተነፍሰው አየር ሳይሆን፣ በምትፈጥረው ለውጥ ነው።
እስቲ እራሳችንን እንጠይቅ፦
✅ ርስታችን ምንድን ነው? እኛ ካለፍን በኋላ "ይህንን በጎ መንገድ የጀመረው እሱ/እሷ ነበር/ነበረች" የሚያስብል ምን አይነት ዘር እየዘራን ነው? የበራ እውቀት? መልካም ስነምግባር? ችግር ፈቺ ስራ? ወይስ ሰዎችን የሚያገለግል ተቋም? ዘራችን የነገው ትውልድ ጥላ መሆን አለበት።
✅ የማን እንባ አባሽ ነን? በህይወታችን ውስጥ የእኛ መኖር ለስንት ሰዎች የብርሃን ጭላንጭል ሆኗል? የማንን ህመም ተጋርተናል? የማንን የችግር ሸክም አቅልለናል? የእኛ መጥፋት በእነዚህ ሰዎች ልብ ውስጥ ሊጠገን የማይችል ስብራት ይፈጥራል።
✅ ጥለነው የምንሄደው አሻራ?
አሻራችን ምንድን ነው? መንገዱን ለጠፋበት ኮምፓስ፣ ተስፋው ለጨለመበት ችቦ፣ ለወደቀው ደጋፊ መሆን ችለናል? የእኛ ማንነት ሌሎችን ወደ መልካም ነገር የሚገፋፋና የሚያነሳሳ የለውጥ ሃይል ነው?
📚 ለተማሪዎች:
ውድ ተማሪዎች፣ እናንተ የነገው ሀገር ተስፋዎች ናችሁ። የእናንተ አሻራ የሚጀምረው ከክፍል ውስጥ ነው። የምትተዉት ውርስ ዛሬ የምትገነቡት የእውቀት መሰረት ነው።
✅ የዛሬዋ ትንሽ ችቦ፣ የነገውን ትውልድ የምታበራ ፋና ናት።
የእናንተ ስራ ክፍላችሁ ውስጥ በንቃት መማር፣ አዲስ እውቀትን መፈለግ፣ በመልካም ስነ-ምግባር መታነፅ ነው። ዛሬ የምትሰበስቡት እውቀት ነገ የሀገርን ችግር የሚፈታ መሳሪያ ይሆናል። ስትጠፉ የሚጎድለው ጎበዝ ተማሪ ብቻ ሳይሆን፣ ሀገር የምትተማመንበት አንድ ምሁር ነው። የነገው ሀገር የሚገነባው በዛሬው እናንተ የትምህርት ጥራት ነው።
📚 ለመምህራን:
ውድ መምህራን፣ እናንተ የህሊና ቀራፂዎችና የትውልድ አንጥረኞች ናችሁ። ስራችሁ እውቀትን ማስተላለፍ ብቻ ሳይሆን ህልምን መቀስቀስ፣ ስብዕናን መገንባት ነው።
የመምህር እውነተኛ ሀውልቱ በድንጋይ ላይ ሳይሆን፣ በተማሪዎቹ ልብ ውስጥ የሚገነባው ነው።
እናንተ ስትጠፉ የሚጎድለው አንድ አስተማሪ ብቻ አይደለም፤ የሚጎድለው በሺዎች የሚቆጠሩ ህልሞችን የሚያበራ አንድ ፋና፣ የብዙ ወጣቶችን መንገድ የሚያቀና አንድ ኮምፓስ ነው። የምትተዉት ርስት ደመወዛችሁ ሳይሆን፣ በእውቀትና በስነ-ምግባር ያነጻችኋቸው ስፍር ቁጥር የሌላቸው ተማሪዎች ናቸው።
🏠 ለተቋም መሪዎችና ኃላፊዎች:
እናንተ የተቋም መሪዎች፣ በእጃችሁ ያለው ስልጣን ትልቅ ሃላፊነት ነው። የምትመሩት ተቋም ጥንካሬ የሚመነጨው ከግለሰባዊ ጥንካሬያችሁ፣ ከታማኝነታችሁና ከቅንነታችሁ ነው።
የስልጣንህ ከፍታ የሚለካው በወንበርህ ሳይሆን、 በምታነሳቸው ሰዎች ልክ ነው።
እናንተ ስትጠፉ የሚናፍቀው ወንበራችሁ ሳይሆን፣ በወንበሩ ላይ ሆናችሁ የሰራችሁት በጎ ስራ ይሁን። ሰራተኛን ያበረታታችሁበት፣ ለችግረኛ የደረሳችሁበት፣ ተቋሙን ያሳደጋችሁበት ሁኔታ ሲታወስ "እገሌን በመሪነት በማግኘታችን እድለኞች ነበርን" ሊያስብል ይገባል። የምትተዉት ትልቁ አሻራ ከስልጣን በኋላም የሚቀጥል መልካም ስም ነው።
የስራ ትንሽ የለውም:
አንድን ችግኝ ለመትከል የደን ባለቤት መሆን አይጠበቅብህም። ባለህበት ቦታ፣ ባለህ አቅምና እውቀት የምትችለውን በጎ ነገር አድርግ።
◆ በቤተሰብህ ውስጥ የምትተካው የሌለህ ምሰሶ ሁን።
◆ በጎረቤትህ መካከል የመተሳሰብ ድልድይ ፍጠር።
◆ በሙያህ ለሀገር እድገት የበኩልህን ድንጋይ አስቀምጥ።
ተቋማት የሚገነቡት በግለሰቦች ጥረት ነው። እያንዳንዳችን የየራሳችንን ቤት ስናስተካክል፣ ከተማው በሙሉ ያምራል።
📚 ጊዜው ሳይመሽ...
ህይወት እንደ ማለዳ ጤዛ ናት፤ ፀሀይ ስትወጣ ትጠፋለች። ትናንት የነበሩ ዛሬ የሉም፤ እኛም ነገ ላይኖረን እንችላለን። ስለዚህ በከንቱ ጊዜያችንን ከምናባክን፣ ስንጠፋ የሚናፍቀን ስንሞት የሚጸጸትልን መልካም አሻራ ጥለን እንለፍ።
ስለዚህ፣ "እገሌ ሲጠፋ ምን ጎደለ?" ለሚለው ጥያቄ፣ ታሪክና ትውልድ "አንድ ታላቅ ብርሃናችንን አጣን!" ብሎ የሚመሰክርለት ህይወት ለመኖር ዛሬውኑ እንወስን።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
አላህ ሁላችንንም በህይወት እስካለን ድረስ ለሌሎች የምንጠቅም፣ ስንሞትም በመልካም ስራችን የምንዘከር ያድርገን።
በወንድማችሁ: ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

❤4
📚 እንዴት ናችሁ የቻናላችን ውድ የተከበራችሁ ወንድም እህቶች (ተማሪዎች)፣ ቤተሰቦች እንዲሁም መምህሮች?
✅ የትምህርት ቤት ባለቤት ወይም ዳይሬክተር የሆናችሁ በውስጥ አውሩኝ። ጉዳይ አለኝ!
✅ [[Grade 1-8]]
✅ [Grade 9 and 10]]
👇👇👇👇
t.me/ReshadMuzemil
👆👆👆👆
✅ የትምህርት ቤት ባለቤት ወይም ዳይሬክተር የሆናችሁ በውስጥ አውሩኝ። ጉዳይ አለኝ!
✅ [[Grade 1-8]]
✅ [Grade 9 and 10]]
👇👇👇👇
t.me/ReshadMuzemil
👆👆👆👆
Telegram
𝐑𝐞𝐬𝐡𝐚𝐝 𝐌𝐮𝐳𝐞𝐦𝐢𝐥
ከሰው የውሸት ፍቅር ይልቅ፣ በሀቅ ላይ የሚገኝ የአላህ ውዴታ ይበልጣል! በሀቅ ጽና፤ አይበግርህ! 🕌✨
Basic Computer Skills pinned «📚 እንዴት ናችሁ የቻናላችን ውድ የተከበራችሁ ወንድም እህቶች (ተማሪዎች)፣ ቤተሰቦች እንዲሁም መምህሮች? ✅ የትምህርት ቤት ባለቤት ወይም ዳይሬክተር የሆናችሁ በውስጥ አውሩኝ። ጉዳይ አለኝ! ✅ [[Grade 1-8]] ✅ [Grade 9 and 10]] 👇👇👇👇 t.me/ReshadMuzemil 👆👆👆👆»
ለ ተማሪዎች፡ የ2018 የትምህርት ዘመንን በ'Easy Mode' እንዴት እንደምትጀመሩ!
በቅርቡ ትምህርት እንደምትጀምሩ ስለሚታወቅ፣ በቀሩት ጥቂት ቀናት ለራሳችሁ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) የመማሪያ ስርዓት ብትገነቡ ዘንድሮ ምርጥ የትምህርት ጊዜ እንደሚኖራችሁ አያጠራጥርም!
የእኔ ሀሳብ:
1. AIን ለትምህርታችሁ እንዴት እንደምትጠቀሙ አጥኑ። AI በመማሪያ ዘርፋችሁ ላይ ምን ያህል አጋዥ እንደሆነ ለመረዳት ጥቂት ጥናት አድርጉ።
2. የAI መሳሪያዎችን አደራጁ። ከሚመቻችሁ የAI መሳሪያዎች፣ ለምሳሌ ChatGPT፣ Grok ወይም Gemini፣ አንዱን ምረጡ። ከዚያም ለእያንዳንዱ የትምህርት ኮርስ የተለየ ፕሮጀክት ወይም ፎልደር ፍጠሩ። በዚያ ፎልደር ውስጥ የመማሪያ መጽሐፉን በፒዲኤፍ (PDF)፣ የኮርሱን አጠቃላይ ይዘት እና የሚመቻችሁን ሌሎች መመሪያዎችን አካትቱ።
3. ከAI ጋር እንደ ጓደኛችሁ አውሩ። ስታጠኑ የAI መሳሪያውን እንደ ቅርብ ጓደኛችሁ አድርጋችሁ በመቁጠር እየተነጋገራችሁ ተማሩ። AI ኮርሱን በቀላሉ እንድትረዱና ሀሳቦችን በደንብ እንድትይዙ ይረዳችኋል፤ ነገር ግን የቤት ስራ፣ የክፍል ስራ፣ ፕሮጀክት ወይም ፈተና ለመስራት ብቻ አትጠቀሙት።
AI መማርን እጅግ በጣም ቀላል እና ምቹ ያደርገዋል።
AIን ለትምህርት እንዴት መጠቀም እንደሚቻል የበለጠ ለመረዳት፣ ይህንን ቪዲዮ ማየት ትችላላችሁ፡
https://youtu.be/TiYvF1nHpDk?si=Gz0zNI4gwr7hQF-e
©: ሙሐመድ ተሾመ

ከፍተኛ የተማሪ ቁጥር የት አለፈ ?
" ዘንድሮ 8.4 በመቶ ተማሪ ከ 50 በመቶ በላይ በማስመዝገብ ፈተናውን አልፏል " - ትምህርት ሚኒስቴር
የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት እየተገለጸ ይገኛል።
በዘንድሮ አመት ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች ውስጥ 8.4 በመቶ ተማሪ ከ 50 በመቶ በላይ በማስመዝገብ ፈተናውን አልፏል ተብሏል።
ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች ፦
- አዲስ አበባ፣
- ሐረሪ
- አማራ ክልል ናቸው።
ዘንድሮ " የተፈታኙ ቁጥር ቀንሷል ያለፈው ተማሪ ቁጥር ግን ጨምሯል " ያሉት ትምህርት ሚኒስትሩ ዘንድሮ በአጠቃላይ 48,929 ተማሪዎች ማለፋቸውን ገልጸዋል።
ባለፈው አመት ያለፈው ተማሪ ቁጥር 36,409 ነበር።
በጾታ ስብጥር ፦
30,451 ወንድ ተማሪዎች አልፈዋል።
18,478 ሴት ተማሪ አልፏል።
በተፈጥሮ ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት
ወንድ 591/600 ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
ሴት 579/600 ብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት
በማህበራዊ ሳይንስ
ወንድ 562/600 አምቦ አምቦ ቦርዲንግ ስኩል።
548 /600 ሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት።
አማካይ ውጤት
87 በመቶ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች
86 በመቶ ዓለማቀፍ ትምህርት ቤቶች
5.4 በመቶ የመንግስት ትምህርት ቤቶች
51 በመቶ የግል ትምህርት ቤት ውጤት
ቲክቫህ ኢትዮጵያ

Grade 8 ICT Short PPT(2018 E.C Updated).pdf
34.7 MB
📚 Grade 8 ICT PPT (2018 E.C Updated)
📚 From Unit 1 through Unit 6 (Full)
✅ Prepared by: Reshad Ibnu Muzemil
✅ Slides: 313
📚 From Unit 1 through Unit 6 (Full)
✅ Prepared by: Reshad Ibnu Muzemil
✅ Slides: 313
Grade 8th CTE PPT (2018 E.C Updated).pdf
29.7 MB
📚 Grade 8 ICT Ppt (2018 E.C Updated)
✅ From Unit 1 through Unit 7 (Full)
✅ Slide: 281 Slides
✅ Prepared by: Reshad Ibnu Muzemil
✅ From Unit 1 through Unit 7 (Full)
✅ Slide: 281 Slides
✅ Prepared by: Reshad Ibnu Muzemil
❤1
Grade 7 ICT PPT(2018 E.C Updated).pdf
27.4 MB
📚 Grade 7 ICT PPT (2018 E.C Updated)
📚 From Unit 1 through Unit 6 (Full)
✅ Prepared by: Reshad Ibnu Muzemil
✅ Slides: 248
📚 From Unit 1 through Unit 6 (Full)
✅ Prepared by: Reshad Ibnu Muzemil
✅ Slides: 248
Grade 7th CTE PPT (2018 E.C Updated).pdf
31.6 MB
📚 Grade 7 CTE PPT (2018 E.C Updated)
📚 From Unit 1 through Unit 8 (Full)
✅ Prepared by: Reshad Ibnu Muzemil
✅ Slides: 284
══════════════
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
Join our channel
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/Grade10Info
❼ t.me/BasicComputer_Skills
📚 From Unit 1 through Unit 8 (Full)
✅ Prepared by: Reshad Ibnu Muzemil
✅ Slides: 284
══════════════
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
Join our channel
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/Grade10Info
❼ t.me/BasicComputer_Skills
❤2