Basic Computer Skills
1.89K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
Easy Tips

ChatGPT for Students

══════════════
🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/Grade10Info

t.me/BasicComputer_Skills
2
Easy Tips

The Difference between RAM and ROM

══════════════
🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/Grade10Info

t.me/BasicComputer_Skills
5
Easy Tips

Computer Hardware

══════════════
🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/Grade10Info

t.me/BasicComputer_Skills
t.me/BasicComputerSkillsGroup

Basic Computer Skills Channel ግሩፕ ይህ ነው። Join በሉ ጥያቄ ባላችሁ ሰዓት ጠይቁ።

የመጀመሪያው ግሩፕ የለም! ተሰርዟል!!
2
Basic Computer Skills
Photo
📚 ውድ ተማሪዎቼ 📚

ለሀገራቀፍ ፈተናን ለመፈተን እየተዘጋጃችሁ ነው? “የምንዘጋጅበትን መንገድ አናውቅም” የምትሉ ልጆች፣ ይህንን መናገራችሁ ድክመት ሳይሆን ጠንካራ ጎናችሁ ነው። ምክንያቱም መማርን ትፈልጋላችሁ፣ የሚያስፈልጋችሁ ትክክለኛው አቅጣጫ ብቻ ነው።

⭕️ አሁን እንዴት መዘጋጀት እንደምትችሉ በጥቂት ቀላል እርምጃዎች እንመልከት።

1. ራስን ማወቅ እና ማቀድ

ፈተናው ትልቅ ቢመስልም፣ እያንዳንዱን ትምህርት በጥንቃቄ በማቀድ መወጣት ይቻላል።

የጊዜ ሰሌዳ አውጡ:
ከየትኛው ትምህርት እንደምትጀምሩ፣ በቀን ምን ያህል እንደምትማሩና መቼ እንደምታርፉ የሚያሳይ የጊዜ ሰሌዳ (schedule) አዘጋጁ። ይህ የጊዜ ሰሌዳ ግልጽ እና በቀላሉ መከተል የሚቻል ይሁን። ለምሳሌ፣ “ከምሽቱ 4:00 እስከ 5:00 የሂሳብ ትምህርት እማራለሁ” ብላችሁ ጻፉ።

የትምህርት እቃዎች ዝርዝር:
ሁሉንም የትምህርት እቃዎች ለምሳሌ የመማሪያ መጽሀፎች፣ የጥያቄና መልስ መጽሀፎች እና ማስታወሻ ደብተሮች እንዳላችሁ አረጋግጡ።

2. ትክክለኛ የመማሪያ ዘዴዎችን ተጠቀሙ

መማር ማለት ዝም ብሎ ማንበብ ብቻ አይደለም። ንቁ ተሳትፎ ይጠይቃል።

📚 ማስታወሻ ያዙ:
ስታነቡ፣ አስፈላጊ የሆኑትን ሃሳቦች፣ ቀመሮችና ዋና ዋና ነጥቦችን ማስታወሻ ደብተር ላይ ጻፉ። ይህ ሃሳቦቹን በተሻለ መልኩ እንድታስታውሱ ይረዳችኋል።

📚 ደጋግሞ ማንበብ:
በአንድ ጊዜ ያነበባችሁትን ነገር ሙሉ በሙሉ አትረሱትም። ስለዚህ፣ ለተወሰነ ጊዜ ያህል አቋርጣችሁ ተመልሳችሁ አንብቡ። በሌላ አባባል “spacing” ወይም “spaced repetition” የሚባለውን ዘዴ ተጠቀሙ። ይህ የማስታወስ ችሎታችሁን ይጨምረዋል።

📚 ጥያቄዎችን ስሩ:
ብዙ የጥያቄና መልስ መጽሐፎችን ተጠቀሙ። ይህ የፈተናውን አይነት እንድታውቁና ሃሳቦችን በተግባር እንድትፈትሹ ይረዳችኋል።

3. ለመዘጋጀት የሚገፏፏችሁ ነገሮች

"በራስህ እመን!":
➤ ከባድ እንደሚሆን ይሰማችሁ ይሆናል፣ ግን ከእናንተ በላይ የሚችል የለም።
➤ “እምነት በውስጣችሁ ያለውን ሃይል ለመልቀቅ የመጀመሪያው እርምጃ ነው” የሚለው አባባል፣ በእርግጥም እውነት ነው። በራሳችሁ እመኑ፣ የምትፈልጉትን ነገር ማሳካት ትችላላችሁ።

“በትናንሽ እርምጃዎች ጀምሩ”:
➤ ምንም ያህል ትልቅ ጉዞ ቢሆን፣ የሚጀምረው በአንድ እርምጃ ነው። በየቀኑ በትንሽ በትንሹ ስትማሩ፣ ትምህርቱን በሙሉ መሸፈን እንደምትችሉ ትገነዘባላችሁ።
  
“ትንሽ ነገርን መማር፣ ትልቅ ለውጥ ያመጣል” የሚለው አባባል የሚያሳየው፣ በየቀኑ የምትወስዱት ትምህርት ለወደፊቱ የምታገኙትን ውጤት እንደሚወስን ነው።

“መማር የህይወት ጉዞ ነው”:
መማር ለፈተና ብቻ ሳይሆን ለህይወታችሁ በሙሉ ነው። ትምህርታችሁን እንደ ተራ ነገር አትዩት። እያንዳንዱ ነገር ለወደፊት ህይወታችሁ ትልቅ መሰረት ነው።

4. እረፍት አድርጉ እና ጤናችሁን ጠብቁ

አእምሮአችሁ ለረጅም ጊዜ ስራ ሲበዛበት ይደክማል። በየጊዜው እረፍት ማድረግ እና ጥሩ እንቅልፍ መተኛት አስፈላጊ ነው።

📧 በቂ እረፍት: በየ 45 ደቂቃው ለ10 ደቂቃ ያህል እረፍት ውሰዱ። ተነሱ፣ ተራመዱ ወይም ውሃ ጠጡ።

📧  ጤናማ ምግብ: የምትመገቡት ምግብ የአእምሮአችሁ እንቅስቃሴ ላይ ትልቅ አስተዋፅኦ አለው።

ማጠቃለያ
ፈተናው ከባድ አይደለም። የትምህርት ቤት ውጤታችሁ ከፍ ለማድረግ ፍላጎታችሁን ተጠቅማችሁ በየቀኑ ጥናት ስታደርጉ ለውጥ ያመጣል። የመጨረሻ ግባችሁ ላይ እንድትደርሱ የሚረዳችሁ ትልቁ ነገር በራስ መተማመን እና በትጋት መስራት ነው።

“ስኬታማ ለመሆን፣ ትግል፣ እምነት እና ትጋት ያስፈልጋል”

አሁን፣ ይህን ጽሁፍ ካነበባችሁ በኋላ የምትጀምሩት የትኛውን ትምህርት ነው? ዛሬውኑ ጀምሩ።

════════════════
Strong hopes are the wings of our dreams! Never stop hoping, never stop dreaming.
Today’s steps are tomorrow’s successes!
════════════════
📚 ጠንካራ ተስፋዎቻችን የህልሞቻችን ክንፎች ናቸው!

📚 የዛሬ እርምጃዎቻችን የነገ ስኬቶቻችን ናቸው!
════════════════

✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
6
1300 MATHS FORMULA.pdf
7.1 MB
📚 Mathematics Reference For All

📚 1300 Mathematics Formulas

#Page: 338 Pages

══════════════
Basic_English_Grammar_Book_1.pdf
6.3 MB
📚 ምን ላንብብ ?

በስዕል የተደገፈ ምርጥ ማጣቀሻ የእንግሊዘኛ መፀሐፍ

📚 “Basic English Grammar Book 1”

  ከ1ኛ - 8ኛ ክፍል እና ለሌሎችም የክፍል ደረጃዎች የሚያገለግል።


⭕️ ተማሪዎች ሁሉ አጋሯቸው!!
Grammar & Vocabulary Tests.pdf
2.2 MB
1. Grammar (9246) questions
📌part A: 1976 questions
📌part B: 2452 questions
📌part C: 1418 questions
📌part D: 2000 questions
📌part E: 1400 questions
2. Vocabulary (5859) questions
✏️part A: 1657 questions
✏️part B: 1988 questions
✏️part C: 714 questions
✏️part D: 1000 questions
✏️part E: 500 questions
3. Summary (1056) questions

❗️የሁሉም 16,211 ጥያቄ መልሶች መጨረሻ ላይ ይገኛሉ❗️
501 (grammar & writing questions).pdf
663.9 KB
1. Capitalization & punctuation (61 questions)

2. Sentence structure (92 questions)

3. Tense agreement (106 questions)

4. Modifiers (34 questions)

5. Paragraph development (182 questions)

6. Essay (26 questions)

❗️የሁሉም 501 ጥያቄዎች መልስ ከነማብራሪያው መጨረሻ ላይ ይገኛል❗️
Murphy - English Grammar in Use 4th.pdf
123.8 MB
Murphy English Grammar
📚 Page= 446
📧 MB size = 123.8MB
📚 Format = Pdf


══════════════
🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/Grade10Info

t.me/BasicComputer_Skills
3
ጠቃሚ Windows Shortcuts

✔️win+A = Access Quick Setting panel
✔️win+X = Open  the Quick link menu
✔️win+C = Open  Cortana in listing mode
✔️win+D = Display or hide the Desktop
✔️win+E = Open File Explorer instantly
✔️win+F = Open the feedback Hub
✔️win+G = Open the Xbox Game bar for gaming feature
✔️win+H = Open the voice typing feature
✔️win+I = Open the setting app
✔️win+J = Set focus  to a window tip when one is available
✔️win+K = Connect to wireless display and audio device
✔️win+L = Open lock screen setting
✔️win+M = Minimize all open windows
✔️win+N = Open the active center
✔️win+P = Project screen options
✔️win+R = Open the  run dialog to run commands and open programs
✔️win+S = Open The Windows Search Box
✔️win+U = Open  Ease of access setting
✔️win+V = Open the clipboard history

©️
4👎2
Basic Computer Skills pinned «📚 ውድ ተማሪዎቼ 📚 ለሀገራቀፍ ፈተናን ለመፈተን እየተዘጋጃችሁ ነው? “የምንዘጋጅበትን መንገድ አናውቅም” የምትሉ ልጆች፣ ይህንን መናገራችሁ ድክመት ሳይሆን ጠንካራ ጎናችሁ ነው። ምክንያቱም መማርን ትፈልጋላችሁ፣ የሚያስፈልጋችሁ ትክክለኛው አቅጣጫ ብቻ ነው። ⭕️ አሁን እንዴት መዘጋጀት እንደምትችሉ በጥቂት ቀላል እርምጃዎች እንመልከት። 1. ራስን ማወቅ እና ማቀድ ፈተናው ትልቅ ቢመስልም፣ እያንዳንዱን…»
📚 Basic Computer Skills

Introduction
MS-Word (All skills)
MS-Excel (All skills)
MS-PowerPoint (Presentation and All skills)
MS-Publisher (Business Card, Brochures, Certificate and etc Designing)
MSW-LOGO Programming
AI Tools skills
LOGO or Profile Designing with ChatGPT
ChatGPT Masters

⭕️ ስልጠናው ለሁሉም ክፍት ነው!!


ስልጠናው ሲያበቃ አለማቀፍ ሰርተፊኬት በሚሰጡ ተቋሞች የተለያዩ 5 ሰርተፊኬቶች ይኖሩታል!!

ስልጠናውን ቤት-ለቤትም እሰጣለሁ። በተመጣጣኝ ዋጋ!!

📧 መሰልጠን የምትፈልጉ Laptop/ Desktop ቢኖራችሁ ይመረጣል።

📧 ብዙ ሰልጣኝ ይዘው ከመጡ ክፍያው ይቀንሳል። ስልጠናው በ4 ወር ፈጣን ለሆኑ ተማሪዎች 3 ወር ያበቃል።
════════════════
ጠንካራ ተስፋዎቻችን የህልሞቻችን ክንፎች ናቸው!

የዛሬ እርምጃዎቻችን የነገ ስኬቶቻችን ናቸው!
════════════════
📧 አድራሻ: አዲስ አበባ፣ ኮልፌ ቀራኒዮ (ስልጤ ሰፈር፣ አለም ባንክ፣ ቤተል፣ ካራ፣ ወለቴ፣ አየር ጤና) የሆናችሁ ቢሆን ይመረጣል!!
════════════════
ለበለጠ መረጃ:
t.me/ReshadMuzemil

ስልክ:
+251919728324
+251711657283
4
🎓 ስለ ዩኒአቴና (UniAthena) የተሟላ መረጃ
ዩኒአቴና ከዓለማቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር ተለዋዋጭ፣ ተመጣጣኝ እና እውቅና የተሰጣቸውን የትምህርት ፕሮግራሞችን የሚያቀርብ ግንባር ቀደም የኦንላይን ትምህርት መድረክ ነው። የሙያ ዘርፍዎን ለማሳደግ፣ ጠቃሚ ክህሎቶችን ለማግኘት፣ ወይም ዲፕሎማ፣ ዲግሪ፣ ወይም ኤምቢኤ ለማግኘት ቢፈልጉ፣ ዩኒአቴና ለዓላማዎ ተስማሚ የሆኑ አማራጮች አሉት።

🌍 ዋና ዋና መለያዎች

ሙሉ በሙሉ በኦንላይን እና የራስዎን ጊዜ በሚያመች መንገድ መማር ይችላሉ።
ከእንግሊዝ፣ ከአውሮፓ፣ እና ከመካከለኛው ምሥራቅ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች እውቅና የተሰጣቸው ፕሮግራሞች አሉት።

📧 ነጻ አጫጭር ኮርሶች፣ ዲፕሎማዎች እና ተመጣጣኝ የዲግሪ ፕሮግራሞች አሉ።
ዓለም አቀፍ እውቅና ያላቸው የምስክር ወረቀቶች ይሰጣሉ።

ለክፍያ ትምህርቶች ቅድሚያ ክፍያ የለም። ትምህርትዎን በተሳካ ሁኔታ ካጠናቀቁ በኋላ ብቻ ነው የሚከፍሉት።

📧 ዩኒአቴና (UniAthena) በዓለም ዙሪያ ያሉ ተማሪዎች በማንኛውም ጊዜ እና ቦታ ጥራት ያለው ትምህርት እንዲያገኙ ያስችላቸዋል።

📧 ነፃ ትምህርቶችን ከአለማቀፍ ሰርተፊኬትና ከውጤት መግለጫ ጋር ይሰጣችኋል።

ለመመዝገብ: 👇👇👇

📧 www.uniathena.com

🔜 በቀጣይ ደግሞ:

በተግባር የተደገፉ የቪድዮ ትምህርቶችን በማየትና ትምህርቶቹን በማጠናቀቅ አለማቀፍ ሰርተፊኬት ስለሚሰጥ ተቋም የምጠቁማችሁ ይሆናል።


🔜
════════════════
ጠንካራ ተስፋዎቻችን የህልሞቻችን ክንፎች ናቸው!

የዛሬ እርምጃዎቻችን የነገ ስኬቶቻችን ናቸው!
════════════════

✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
3