Basic Computer Skills
1.87K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
zed as one of "the fathers of the Internet", sharing this title with American computer scientist Bob Kahn.

 

Robert E. Kahn : Robert Elliot "Bob" Kahn is an American Internet pioneer, engineer and computer scientist, who, along with Vinton G. Cerf, invented the Transmission Control Protocol and the Internet Protocol.

 

Inventors of Computer Hardware 

 

(1) Key board — Herman Hollerith, first keypunch device in 1930’s


(2) Transistor — John Bardeen, Walter Brattain & Wiliam Shockley (1947 - 1948)


(3) RAM — An Wang and Jay Forrester (1951)


(4) Trackball — Tom Cranston and Fred Longstaff (1952)


(5) Hard Disk — IBM , The IBM Model 350 Disk File (1956 )


(6) Integrated Circuit— Jack Kilby & Robert Noyce (1958)


(7) Computer Mouse — Douglas Engelbart (1964)


(8) Laser printer— Gary Stark weather at XEROX in (1969)


(9) Floppy Disk— Alan Shugart & IBM( 1970)


(10) Microprocessor — Faggin, Hoff&Mazor – Intel 4004


t.me/TechnologyMasterPage

#Technology_News
The Great Inventors in Computer Field 

----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------


Charles Babbage: The Analytical Engine(1822)

 

Alan Turing: The Turing Machine
The English mathematician and computer scientist- provided a platform for formulating the basic concept of algorithm and destined the Turing machine, that was able to test the intelligence of a machine.

 

Konrad Zuse: The Z Series Computers
The German engineer, Konrad Zuse, in 1936, invented the first electrical binary programmable computer - the Z1. Z2 and Z3 were also introduced by Zuse in 1939 and 1941 respectively.

 

John Vincent Atanasoff & Clifford Berry: Atanasoff-Berry Computer (ABC)
Developed in the war phase of 1942, Atanasoff-Berry Computer (ABC) was the world's first fully electronic digital computer.

 

The US Army: ENIAC -Financed by the US army and developed by scientists John Presper Eckert & John W. Mauchly, in 1946, the Electronic Numerical Integrator and Computer (ENIAC) is considered to be the first mainstream digital computer ever made.

 

Father of the personal computer - Henry Edward Roberts released Altair 8800 on December 19, 1974


The first laptop or portable computer -  IBM 5100  (1975)


The first Apple computer - Steve Wozniak designed the first Apple known as the Apple I (1976)

 

Inventors in computer programming and development

 

Dennis Ritchie  : He created the C programming language

 

Brian Kernighan : contributed to the development of Unix, He is also coauthor of the AWK and AMPL programming languages.

 

Bjarne Stroustrup : developed C++ programming language.

 

Niklaus Wirth : developed PASCAL programming language

 

James Gosling :  Father of the Java programming language.

 

Larry Wall : Developed  Perl programming language in 1987.

 

Guido van Rossum : Author of the Python programming language.

 

Richard Matthew Stallman : foundi Free Software Foundation, developing the GNU Compiler Collection and GNU Emacs, and writing the GNU General Public License.

 

Bill Joy: co-founder of Sun Microsystems in 1982 along with Vinod Khosla, Scott McNealy and Andy Bechtolsheim.

 

Philippe Kahn : who is credited with creating the first camera phone sharing pictures instantly on public networks.

 

Important founders in the field of Computer Technology

 

Paul Allen : Co-founder of Microsoft Corporation along with Bill Gates, a leading developer of personal-computer software systems and applications.

 

Bill Gates : William Henry "Bill" Gates III is an American business magnate and philanthropist. Gates is the former chief executive and current chairman of Microsoft, the world’s largest personal-computer software company, which he co-founded with Paul Allen.

 

Larry Ellison : Lawrence Joseph "Larry" Ellison is an American business magnate, co-founder and chief executive of Oracle Corporation, one of the world's leading enterprise software companies.

 

Larry Page : Lawrence "Larry" Page is an American computer scientist and internet entrepreneur who, with Sergey Brin, is best known as the co-founder of Google. On April 4, 2011, he took on the role of chief executive officer of Google, replacing Eric Schmidt.

 

Sergey Brin : Sergey Mikhaylovich Brin is a Soviet-born American computer scientist and Internet entrepreneur who, with Larry Page, co-founded Google, one of the most profitable Internet companies. As of 2012, his personal wealth is estimated to be $20.3 billion.

 

Steve Jobs : Steven Paul "Steve" Jobs was an American entrepreneur. He is best known as the co-founder, chairman, and chief executive officer of Apple Inc

 

Robert Taylor :Robert William Taylor, known as Bob Taylor, is an Internet pioneer, who led teams that made major contributions to the personal computer, and other related technologies.

 

Paul Baran : Paul Baran was a Polish American engineer who was a pioneer in the development of computer networks

 

Vint Cerf : Vinton Gray "Vint" Cerf is an American computer scientist, who is recogni
💢የኮምፒውተርዎ 💻 desktop ላይ #አጫጭር ኖቶችን ማስቀመጥ ከፈለጉ search bar ላይ ይሒዱና sticky notes ብለው #search ያድርጉ።

⚠️ለተማሪዎች 👨‍💻 ካነበቡት ነገር ውስጥ #በጣም አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ለመያዝ እንዲሁም ለሌሎቻችንም #ስልክ_ቁጥር፤ቀጠሮ እና የመሳሰሉትን ለመያዝ ጠቃሚ 👍 ናት ይሞክሯት።

t.me/TechnologyMasterPage
Document Formatting.Mp4
58.8 MB
#Document_formatting
በቪድዮ
➞ Bold, Italic, Underlie
➞ Insert Column, Picture, clip art/Smart art, Table and Tible design, Watermarks, shapes, Page border and Word art

#ከላይ ያሉትን ነገሮች እንዴት እንደምንሰራ የምታሳይ ቪድዮ!!

#Title: Document formatting
#MB Size: 58.8MB
#Time: 26 minutes
#Sound: Reshad Muzemil
#Prepared by: #Reshad_Muzemil


#ትንሽም ቢሆን ያግዛችኋል አውርዱና ኢዩት!!

#ለኮሌጅ ተማሪዎች ያዘጋጀሁት ቪድዮ ነው፤ ለናተም ይጠቅማችኋል!

https://t.me/BasicComputer_Skills
Excel.MP4
13.9 MB
#በድጋሚ ወደ Mp4 ቀይሬው

✴️ Income tax
✴️ Pension
✴️ Allowance
✴️ Net payment

#Excel ላይ እንዴት እንደ ሚሰራ

#MB size = 13.9MB
#Time = 9 Minutes
#Sound: Reshad Muzemil
#Prepared by: Reshad Muzemil
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

https://t.me/BasicComputer_Skills

#ለኮሌጅ ተማሪዎች ያዘጋጀሁት ቪድዮ ነው፤ ለናተም ይጠቅማችኋል!!
👆Practice (ልምምድ) ጀምረናል!

#ከቪድዮው እያያችሁ በኮምፒውተራችሁ መለማመድ ትችላላችሁ!!

#Reshad_Muzemil
drfone_unlock_setup_full3372.exe
976.6 KB
dr.fone - Unlock (Android)

🔆Remove 4 Types of Android Screen Lock without Data Loss!

🔆It can remove 4 screen lock types - pattern, PIN, password & fingerprints.

🔆Only remove the lock screen, no data loss at all.
No tech knowledge asked, everybody can handle it.

➡️Work for Samsung Galaxy S/Note/Tab series, and LG G2, G3, G4, etc.

#Share

@TechnologyMasterPage
Android Multi Tools v1.02b FAISAL JEE.rar
331.5 KB
📲 Smart Phone flash tools 🔐

🔑 reset frp
🔑 remove password
🔑 screen patterns and more

#Share

@TechnologyMasterPage
👍1
SAMSUNG ALL LATEST ROOT FILE FREE BY ALLINONE.rar
666.3 MB
👆👆
Contains all latest samsung root file

All in one

@TechnologyMasterPage
chamelephon_v1.0.apk
347.8 KB
📲ለኮፒ ስልኮች #IMEI መቀየሪያነት ያገለግላል።

#Share

@TechnologyMasterPage
ሞባይል_ጥገና_በአማርኛ_NOTE_Facebook,_Youtube,_Telegram_Muhammed_Computer.pdf
1 MB
ምርጥ ማኑዋል ለሞባይል ጠጋኞችና ሞባይል ለመጠገን በአዲስ ለመማር ለምትፈልጉ በሙሉ የሚጠቅም
Size 1.0MB
Page:- 35

አዘጋጅ:- መሀመድ

Join 👇👇👇

@TechnologyMasterPage
ሞባይል ጥገና ክፍል 1.pdf
1.9 MB
ክፍል 1 - የሞባይል ሃርድዌር ጥገና መሳሪያዎችና አጠቃቀማቸው
Click to join👇👇👇👇
❀✤┈┈┈••✦✦••┈┈┈✤❀



🍁 Pass it on #Ethiopia_Digital_Library

@TechnologyMasterPage
Mobile_Maintenace_ስለሞባይል_ጥገና_እንዲሁም_የሞባይል_ክፍሎችን_እየዘረዘረ_የሚያስረዳ_ማንዋል.PDF
742.5 KB
ስለሞባይል ጥገና እንዲሁም የሞባይል ክፍሎችን እየዘረዘረ የሚያስረዳ ማንዋል ነው!

part 2

🍁 Pass it on #Ethiopia_Digital_Library

@TechnologyMasterPage
📱 ግዙፉን ሳምሰንግ ኩባንያን ምን ያክል ያውቁታል ?

📍 ሳምንሰግ በ1938 በደቡብ ኮርያ ተመሠረተ , ሳምሰንግ ማለት በኮሮያኛ ሶስት ኮከብ ማለት ነው ። የሳምሰንግ ኩባንያ ዋና መስራች LEE BYUNG CHUL ይባላሉ። ሳምሰንግ ኩባንያ በ79 አገራት 320000 (ሶስት መቶ ሀያ ሺ) ሰራተኞች አሉት።

📍 ሳምሰንግ ከኤሌክትሮኒክስ እና ከስማርት ስልኮች በተጨማሪ ምን ያመርታል ? ከዚህ ጽሁፍ ስር ግዙፉ ሳምሰንግ ኩባንያ ከሚያመርታቸው ነገሮች መካከል አለም ብዙም ስለማያውቃቸው ምርቶቹ እነግራችኋለሁ።

📍 Samsung የጦር ታንኮችን ጨምሮ ሌሎች የጦር መሳርያዎችን ያመርታል።

📍 Burj Khalifa በመባል የሚታወቀውን ሰማይ ጠቀስ (skyscraper) ህንጻ ጨምሮ ሌሎች የህንጻ ግንባታዎችን የሚሰራው ሳምሰግ ኮንስትራክሽን ነው።

#የቴክኖሎጂ_ዜና

t.me/TechnologyMasterPage
✴️ልዕለ ኮምፒዩተሮች (Super Computers)

⚡️ልዕለ ኮምፒዩተር ማለት እጅግ ብዛት ያለውን ዳታ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለተፈላጊው ዓላማ ማጠናቀር የሚችሉ የኮምፒዩተር ሥርዓቶች የሚገለጹበት መጠሪያ ነው፡፡

⚡️እነዚህ የኮምፒዩተር ሥርዓቶች ውስብስብ ለሆኑ እና ከፍተኛ የሒሳብ ስሌት ለሚያሻቸው ሳይንሳዊ ችግሮች መፍቻነት ያገለግላሉ፡፡ ኮምፒዩተሮቹ በኤሮስፔስ፣ በአየር ትንበያ፣ በአጽናፈ ሰማይ (universe) ተፈጥሮ ላይ ለሚደረጉ ምርምሮች፣ ብዙ ሰዎችን በአንዴ በሚያስተናግዱ የድረ-ገፅ ጨዋታዎች እና በመሳሰሉት ዘርፎች አገልግሎት እየሰጡ ይገኛል፡፡

⚡️ልዕለ ኮምፒዩተሮች ከአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ጋር ቁርኝት ያላቸው በመሆኑ ብዙ ጊዜ ተያይዘው ይነሳሉ፡፡

⚡️የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓቶች በአጭር ጊዜ የታለመላቸውን ውጤት ለማስመዝገብ ልዕለ ኮምፒዩተሮች የሚሰጡትን የላቀ የማስላት አቅም መጠቀም ይገደዳሉ፡፡ ይህም የሆነው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓቶች ግዙፍ የዳታ ግብዓቶችን መጠቀም ስለሚያስፈልጋቸው ነው፡፡

⚡️በልዕለ ኮምፒዩተር ሥርዓት የሚከናወኑ ተግባራት በዕለት ከዕለት ከምንጠቀማቸው ኮምፒዩተሮች አንጻር ከፍ ያለ የአፈጻጸም ብቃትን የተላበሱ ናቸው፡፡ ይህን በምሣሌ ለማየት ዘመናዊ ዴስክቶፕ ኮምፒዩተሮች ከመቶ ሃምሳ እስከ ሁለት መቶ ሚሊዮን ስሌቶችን በሰከንድ የማከናወን አቅም አላቸው፡፡

⚡️በሌላ በኩል በሂውሌት ፓካርድ ኩባንያ የተሰራው ኤል ካፒቴን የተባለው ልዕለ ኮምፒዩተር ሁለት ኩዊንቲሊዮን ስሌቶችን በሰከንድ ያከናውናል እንደ ሲኔት ድረ-ገፅ መረጃ፡፡

⚡️በዓለም ላይ ያለ ሕዝብ ደግሞ መሰል ስሌቶችን በሰከንድ ቢያከናውን እና ልዕለ ኮምፒዩተሩ በሰከንድ የሚሰራው ላይ ልድረስ ቢል እያንዳንዱ ሰው ስምንት ዓመት እንደሚፈጅበት መረጃው ይጠቅሳል፡፡
​​📌ቀለል ባለ መንገድ ኮምፒውተርን ወይንም☛ላፕቶፕን ፍላሽ ዲስክ ተጠቅመን አዲስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም እንዴት መጫን እንደምንችል ነው።

🔸🔸ማዘጋጀት ያለብን ነገሮች🔸🔸

1. 4 ጂቢ ወይንም ከዛ በላይ የሆነ ፍላሽ ዲስክ

2. Rufus የተሰኘ Software

3. መጫን የምንፈልገውን በ ISO format የተዘጋጀ ዊንዶውስ ኦፐሬቲንግ
ሲስተም( WINDOWS XP 7,8,8.1 or 10) ስንገዛ ወይም ስናወርድ እንደዛ መሆኑን ማረጋገጥ አለብን።

4. ይሄን ስራ የምንሰራበት ላፕቶፕ

🔹🔹አስራሩ እንዴት ነው?🔹🔹

▪️Rufus የሚባለው ፕሮግራም አሉ ከሚባሉ ለዚ ስራ የሚያገለግሉ ቀለል ያለ እና ፈጣን ስለሆነ ለዛሬ በሱ እንዴት እንደምንሰራ እናያለን:-

▪️ያዘጋጀነውን 4ጂቢ ፍላሽ ዲስክ ኮምፒተራችን ላይ እንሰካለን።▪️

1.ፕሮግራሙን ዳውንሎድ ካረግን በኀላ መጫን ሳያስፈልገን ራይት ክሊክ አርገን ራን አስ አድሚንስትሬተር
ብለን እንከፍተዋለን ከዛ አብዴት ሲጠይቅ no እንመርጣለን።

2.ፕሮግራሙ ከተከፈተ በኅላ ፍላሽ ዲስኩን ዲቫይስ የሚለው ሜኑ ተጭነን እንመርጠዋለን።

3.ከዛ iso image የሚለው ቦታ ሄደን ቅድም ይዘጋጀነውን የዊንዶውስ ሶፍት ኮፒ አስገብተን ድራይቭ ሌተሩን እንመርጣለን።

✏️ ይህን ስናደርግ ፕሮግራሙ ራሱ ሁሉን ነገር አውቶማቲካሊ ስለሚያዘጋጅ ሌላ የምናስተካክለው ነገር የለም ማለት ነው።

4. ከዛ start የሚለውን በተን ስንጫን ፍላሽ ላይ ያለ ማንኛውም ዳታ ይጠፋል ብሎ ማስጠንቀቂያ ይሰጠናል
የምንፈልግው ፍይል ፍላሽ ላይ ካለ ባክአፕ ማድረግ አለብን።
እሱን ካረጋገጥን በኅላ ok እንለዋለን።

5. በስተመጨረሻ ፕሮግራሙ የዊንዶውን ሴትአፕ ወደ ፍላሽ ዲስኩ ኮፒ በማድረግ ስራውን መስራት ይጀምራል።

✏️ ፕሮግራሙ ኮፒ አድርጎ ሲጨርስ
close የሚለውን በተን ክሊክ መጫን የምንፈልገው ኮምፒተር ላይ ወስደን እንጠቀማለን።

🔸🔸በUSB ኮምፒውተሮን እንዴት ፎርማት ማረግ ይችላሉ🔸🔸

1.ኮምፒውትሮን turn off ያርጉ

2.ቅድም ከላይ ያዘጋጀነውን USB ፍላሽ አስገብትው turn on ያድርጉ።

3.F2 ወይም F12 ን (እንደ ኮምፒውተሩ ሞዴል ይለያያል) ይጫኑ እና ቀጣይ ትዕዛዙን ይከተሉ።

4." install windows " የሚለው ሲመጣልዎ የሚፈልጉትን ቋንቋ እና ሌሎች ዝርዝሮችን ይሙሉ ከዛም next ን ክሊክ ያድርጉ።

5."Please read the license terms" የሚለው ሲመጣልዎ
"I accept the license terms" የሚለውን ክሊክ ያርጉ

6."Which type of installation do you want?" ሲልዎት Custom የሚለውን ይምረጡ።

7."Where do you want to install Windows?" የሚለው ፔጅ ላይ "Drive options" የሚለውን ክሊክ

8.ፎርማት ማድረግ የሚፈልጉትን "partition" ይምረጡና "format" ላይ ክሊክ ያድርጉ

9.ፎርማት አድርገው ሲጨርሱ "next" ላይ ክሊክ ያድርጉ

10. ከዛ በመቀጠል ትዕዛዙን (instruction ) በመከተል window install ያድርጉ።
═══════════════
t.me/TechnologyMasterPage
╚═════📌Share📌════╝
renamer_setup_techetiya.exe
12.4 MB
ይሄ Software በፈለጋችሁት ቪድዮ አንድ በአንድ ስማችሁን እና ስልካችሁን ከምትፅፉ በአንዴ ሁሉም ላይ እንድትፅፉ ያደርጋቹሀል

t.me/TechnologyMasterPage

#Facebook:

Fb.com/TechnologyMasterPage
✴️ ሰላም ቤተሰቦች ዛሬ አሪፍ ነገር ይሼ መጥቻለሁ ተከታተሉን

🏳️📱ስልክ ደውለው....ስልክ የተደወለለትም ሰው ስልኩን አንስቶ በተደጋጋሚ ጊዜ
ሄሎ ...ሄሎ ...ይልዎታል እርሶም መልዕክትዎን ለማድረስ
ተቻኩለው አይሰማህም እንዴ ሀሎ...የሚል መልዕክት
ሲያቀብልዎት የእርሱ ድምፅ ግን ጥርት ብሎ እየተሰማዎት ነው።ንግግርዎንም ሳይጨርሱ ስልኩ ተዘጋብዎት እንደገናም ደወሉ የወዳጅዎ ድምፅ አሁንም እየተሰማዎት ነው ነገር ግን የእርስዎ ድምፅ ለእርሱ ሊደርስ አልቻለም ሌሎችም
ጋር ደወሉ ተመሳሳይ ችግር ገጠመዎት ....."ለምንድነው
የምናገረውን የማይሰሙኝ ሞባይሌ ምን ሆነ" ብለው ግራ ተጋብተው ይሆናል።

🏳️እርስዎ በሞባይልዎ ሲናገሩ ድምፅዎን ወደ ኤሌክትሪካል መልዕክት የሚቀይረውና የሚያስተላልፈው የሞባይሉ ክፍል
Microphone እየሰራ አይደለም ማለት ነው። እናም ይህንን ችግር
ለመቅረፍ በራስዎ ማድረግ የሚገባዎት ወይም የሚሞክሯቸው ነገሮች ምን ምን ናቸው

🔥❶. ሞባይልዎን አጥፍተው በማብራት መልሰው በመደወል ማረጋገጥ

🔥❷. የሞባይል ኔትዎርኩ ያለበት ባር ምልክት መቀነሱንና መጥፋቱ ማየት: የኔትወርክ መጥፋትና መቀነስ ለድምፅ መቆራረጥና
አለመሰማት ምክንያት ሰለሚሆን

🔥❸. የሞባይሉን ድምፅ መቅጃ ወይም ቪዲዮ መቅረጫ በመክፈት እና ሪከርድ በማድረግ ድምፅዎን ቀርፀው መልሰው ማዳመጥ እና ማረጋገጥ

🔥❹. ሞባይልዎ ስማርት ስልክ ከሆነ እና ሴቲንግ ላይ የአፕዴት ምልክት ከተመለከቱ የሞባይል ስልክዎን አፕዴት ማድረግ

🔥❺. እርስዎ ሲናገሩ ድምፅዎ ወደ ሞባይሉ የሚገባበት ክፍል
የሚገኘው ቻርጅ መሰኪያው(USB) አጠገብ በትንሹ የተበሳ የሚመስል ቀዳዳ ይገኛል: እሱ አካባቢ በተለያየ ነገር ተደፍኖ ከሆነ ማፅዳት

🔥❻. መደወያውን በመጫን *#0283# ቁጥርን ሲያስገቡ ይህ ፅሁፍ ይመጣልዎታል
.Start=RVC-1stmic
.Start=SPK-1ndmic
.Start=Ep
.Stop
🏳️የተፃፉትን በመንካትና ድምፅዎን በማውጣት ማይክራፎኑ ወደ
ስፒከር መልሶ እንደሚያሰማዎት መፈተሽ

🔥❼. Phone doctor plus የሚል አፕሊኬሽን በመጫን
የሞባይል ስልክዎን መፈተሽና ማስተካከል

🔥❽. የመጨረሻው አማራጭ ስልክዎ ላይ የሚገኙትን ሰነዶች ወደ ሌላ በማዘዎወር ፎርማት በማድረግ
መሞከር ነው::

🏳️⚙️ይህን ሁሉ አድርገው ካልተስተካከለ ለባለሙያ ያሳዩት
════❁✿❁ ═══════
t.me/TechnologyMasterPage

Fb.com/TechnologyMasterPage
TeraCopy_Pro_v3.2_Activated.zip
4.6 MB
📌 ይህን ሶፍትዌር በመጠቀም ብዙ size ያላቸውን ፋይሎች በፍጥነት ኮፒ እንድናረግ ያስችለናል።

Join us @EthioWorldwideStudents


@TechnologyMasterPage