📚 ነገ ሚኒስትሪ ፈተና ላይ ለምትቀመጡ ለ6ኛ ክፍል ተሪዎች አጠር ያለና አበረታች የሆነ መልዕክት 📚
📚 ውድ ተማሪዎች!
ነገ የጥረታችሁን ፍሬ የምታዩበት ትልቅ ቀን ነው። ለዚህ ፈተና ስትዘጋጁ የነበራችሁበት ጊዜ፣ የደከማችሁበት ልፋት እና ያፈሰሳችሁት ላብ ሁሉ ነገ እንደ አላህ ፍቃድ ፍሬ ያፈራል።
✅ አሁን ማድረግ ያለባችሁ አንድ ነገር ብቻ ነው፤ በራሳችሁ መተማመን! በእውቀታችሁ እና በተማራችሁት ነገር ላይ ሙሉ እምነት ይኑራችሁ። አላህ ከእናንተ ጋር እንደሆነ እመኑ። ይህ ፈተና የእውቀታችሁ፣ የመረጋጋታችሁ እና የድፍረታችሁ መለኪያ ነው።
✅ ጭንቀትን አስወግዱ! ጭንቀት የሚያደናቅፍ እንጂ የሚረዳ አይደለምና። በጥሞና ተንፍሱ፣ አእምሮአችሁን አረጋጉ።
✅ ፈጣሪ ሁሉንም ነገር እንደሚያቀልላችሁ እመኑ። በቀ የቻላችሁትን ያህል ሰርታችኋልና፣ አሁን ደግሞ ውጤቱን ለፈጣሪያችሁ ስጡ።
መልካም ፈተናን እመኝላችኋለሁ!
ነገ የድል፣ የመረጋጋትና የጥሩ ውጤት ቀን ይሁንላችሁ!
✅ ሁላችሁንም አላህ ይርዳችሁ! መልካም የሆነን ውጤት ይስጠችሁ!!
✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

❤5
✅ አልሃምዱሊላህ!! ዛሬ ጧት የ6ኛ ክፍል እህት ወንድሞቻችን ሚኒስትሪ ፈተና በሰላም ጨርሰዋል!!
▭▬▬▭▭▬▬▭▭▬▭▬▭▬▭▬
የአላህ ለእህት ወንድሞቻችን ያማረ ውጤትን ስጣቸው! 🤲
የአላህ በሄዱበት ሁሉ መልካም ነገርን አግራላቸው። 🤲
የአላህ ወደ መልካም የሚጣራ ወዳጅ አበርክትላቸው! 🤲
🇵🇸 አብሽሩ፤ እየተገፋ ላለው ማህበረሰብ ግርማ-ሞገስ የሆነን ውጤት አላህ ይሰጣችኋል!! ኢንሻአላህ!!
📚 ለአላህ ብዬ እወዳችኋለሁ!!
📚 ለ6ኛ ክፍል Ministry ለተፈተናችሁ ወንድምና እህቶቼ
✍️ የእናንተው ወንድም ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

📚 ❝ሰዎችን ያላመሰገነ አላህንም አያመሰግንም❞!!
✅ ከውድ የአላህ ስጦታዎች (ተማሪዎቼ) ውድ ስጦታ የሆነውን የአላህን ቃል!
✅ Gift from Grade 6 (R.B, S.I, B.B and N.M)
አላህ ያሳድግልኝ። አላህ ለማህበረሰቡ ጠቃሚ የሆነን እውቀት ይጨምርላችሁ 🤲። ለማህበረሰቡ ግርማሞገስ፣ ተድላና ስኬት ምክንያት የሚሆንን ውጤት ይስጣችሁ። 🤲
📚 ለአላህ ብዬ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ።
✍️ ወንድማችሁ ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
📚 ሙምታዝ ትምህርት ቤት ❤

❤4
📚 ለቀጣይ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ወላጆች እና አስተማሪዎች
✅ በአላህ ፍቃድ፣ የክረምት ወራት ሲጀምር፣ ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ሀገረቀፍ ፈተናን በተሳካ ሁኔታ እንዲያልፉ የሚያግዙ በርካታ ጠቃሚ ግብዓቶችን የምናጋራ ይሆናል።
➤ ምን እንጠብቅ ካላችሁ?
➊ ለሚኒስትሪ ፈተና የሚያዘጋጁ ቁሳቁሶች:
✅ ለፈተናው ስኬታማ ዝግጅት የሚያግዙ መረጃዎችን፣ መልመጃዎችን እና ሌሎች አስፈላጊ ቁሳቁሶችን እናቀርባለን።
❷ ጥያቄዎቻችሁን የመጠየቅ:
✅ የምትፈልጉትን ማንኛውንም ነገር የመጠየቅ ዕድል ይኖራችኋል፤ እኛም በተቻለን መጠን ፈጣን ምላሽ ለመስጠት እንጥራለን።
➌ የ7ኛ ክፍል ክለሳ:
✅ የክረምቱን ጊዜ ተጠቅማችሁ የ7ኛ ክፍል ትምህርቶቻችሁን ለመከለስ የሚያግዙ ልዩ ልዩ ቪዲዮዎችን እና ሌሎች ግብዓቶችን እናዘጋጃለን።
❹ የቀድሞ ስኬት!
✅ ለተከታታይ ሶስት ዓመታት፣ የእኛ የቴሌግራም ቻናል ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ለሀገራቀፍ ፈተና ዝግጅት እጅግ በጣም ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን እና ግብዓቶችን አቅርቧል። ይህን ስኬት አጠናክረን ለመቀጠል ቆርጠን ተነስተናል። በአላህ ፍቃድ!!
📚 አሁኑኑ ተዘጋጁ!
ለሚኒስሪ ፈተና ከወዲሁ መዘጋጀት እንጀምር!
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ እና የትምህርት ጉዞዎን ከፍ ያድርጉ!
ቻናሉን ለመቀላቀል ከታች ያለውን Link ይጫኑ!
https://t.me/Grade8Info
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚 ውድ ተማሪዎች!
እያንዳንዱ እርምጃ ወደፊት የሚያንቀሳቅስ ነው። ይህንን ጊዜ በትጋት ከተጠቀማችሁበት፣ ውጤታማነታችሁን ማሳደግ ብቻ ሳይሆን፣ ወደፊት ለምትማሩት ትምህርትም በአላህ ፍቃድ ጠንካራ መሰረት ይሆናችኋል። ስኬት የትጋትና የጽናት ውጤት ነው። አብረን እንስራ፣ አብረን እንደርስበታለን፤ አብረንም እናድጋለን!!
✍️ ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

❤6
የ2017 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት በነገው ዕለት ይፋ ይሆናል፡፡
(ሰኔ 16/2017 E.C) የ2017 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት በነገው ዕለት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ነጥቡ ላይ ውይይት ካደረጉ በሃላ ይፋ ይደረጋል።
✅ የ2017 E.C የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ ታርሞ ይፋ መደረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ሲሆን የ2017 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 3-4/2017 E.c ድረስ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 194 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለተከታታይ ሁለት ቀናት መሰጠቱ ይታወሳል፡፡
══════════════
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
Join our channel
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/BasicComputer_Skills

Basic Computer Skills
የ2017 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት በነገው ዕለት ይፋ ይሆናል፡፡ (ሰኔ 16/2017 E.C) የ2017 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት በነገው ዕለት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ነጥቡ ላይ ውይይት ካደረጉ በሃላ ይፋ ይደረጋል። ✅ የ2017 E.C የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ…
🔹የ8ተኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ
📚 ውጤታችሁን ለማየት መግቢያ Website: 👇
https://aa.ministry.et/#/result
✅ በዚህ Website ገብታችሁ ID Number እና የመጀመሪያ ስማችሁን በCapital Letter አስገቡ ከዛ ❝Check your result❞ የሚለውን ተጫኑ!

ኮምፒውተር ላይ የYouTube😉 አጠቃቀማችሁን የሚያቀሉ keyboard shortcuts (part 1)
⚫C= caption ወይም subtitle on/off ለማድረግ።
⚫F= Full screen ለማድረግ አልያም ለመመለስ።
⚫J= ለ10 ሴኮንድ ለመመለስ።
⚫L= ለ10 ሴኮንድ ለማሳለፍ።
⚫M= mute ወይም Unmute ለማድረግ።
⚫Shift+N= playlist እያየን ባይሆን ራሱ ቀጣይ ቪድዮ እንዲከፍትልን መጠቀም እንችላለን።
⚫Shift+P = በተመሳሳይ playlist እያየን ባይሆንም ወደኋላ ያለውን ቪድዮ መክፈት ያስችለናል።
⚫T= theatre mode on/off ለማድረግ የሚጠቅም ሲሆን ይህም fullscreen ሳይሆን ቪድዮው horizontally ወይም ወደጎን የሚሰፋበት feature ነው።
©bighabesha_softwares

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የመጀመሪያ ዙር ተፈታኝ ተማሪዎች እሁድ በ22/10/2017 E.C በኦላይን ፈተና መስጫ ጣቢያ በሚሰጠው የፈተና ገለጻ/Orientation/ ላይ መገኘት እንደሚገባቸው ተገለጸ፡፡
(ሰኔ 20/2017 E.C) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተናን በኦላይን ለመስጠት በቂ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት በመከናወን ላይ ይገኛሉ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ ዲናኦል ጫላ በከተማ አስተዳደሩ የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተናን በኦላይን ለመስጠት ዝግጅቶች መጠናቀቃቸዉን እንዲሁም ፈተናው ከሰኞ ጀምሮ እንደሚሰጥ የገለጹ ሲሆን ተማሪዎች በፈተና መስጫ ጣቢያዎች በወጣው መርሀ ግብር መሰረት በመገኘት ፈተናዉን ሊወስዱ ይገባል ብለዋል፡፡
አቶ ዲናኦል አክለዉም የፈተና አሰጣጡን አስመልክቶ ገለጻ በፈተና ጣቢያዎች የሚሰጥ መሆኑን የጠቀሱ ሲሆን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የመጀመሪያ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች እሁድ በ22/10/2017 E.C ጠዋት 2፡30 ፣ የሁለተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች እሁድ በ22/10/2017 E.C ከቀኑ 7፡30 ፣ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች እሁድ በ29/10/2017 E.C ጠዋት 2፡30 ፣ የሁለተኛ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች እሁድ በ29/10/2017 E.C ከቀኑ 7፡30 በኦላይን ፈተና መስጫ ጣቢያዎች በመገኘት የሚሰጠውን የፈተና ገለጻ/Orientation/ መከታተልና የመፈተኛ ቦታቸዉንና ክፍላቸዉን ማየት እንደሚገባቸው አሳስበዋል፡፡

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የመጀመሪያ ዙር ተፈታኝ ተማሪዎች እሁድ በ22/10/2017 E.C በኦላይን ፈተና መስጫ ጣቢያ በሚሰጠው የፈተና ገለጻ/Orientation/ ላይ መገኘት ይጠበቅባቸዋል፡፡
(ሰኔ 21/2017 E.C) በከተማ አስተዳደሩ የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተናን በኦላይን ለመስጠት ዝግጅቶች የተጠናቀቁ ሲሆን ፈተናው ከሰኞ ጀምሮ የሚሰጥ በመሆኑ ተማሪዎች በፈተና መስጫ ጣቢያዎች በወጣው መርሀ ግብር መሰረት በመገኘት ፈተናዉን ሊወስዱ ይገባል፡፡
የፈተና አሰጣጡን አስመልክቶም ገለጻ በፈተና ጣቢያዎች የሚሰጥ በመሆኑ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የመጀመሪያ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች እሁድ በ22/10/2017 E.C ጠዋት 2፡30 ፣ የሁለተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች እሁድ በ22/10/2017 ዓ.ም ከቀኑ 7፡30 ፣ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች እሁድ በ29/10/2017 E.C ጠዋት 2፡30 ፣ የሁለተኛ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች እሁድ በ29/10/2017 E.C ከቀኑ 7፡30 በኦላይን ፈተና መስጫ ጣቢያዎች በመገኘት የሚሰጠውን የፈተና ገለጻ/Orientation/ መከታተልና የመፈተኛ ቦታቸዉንና ክፍላቸዉን ማየት ይጠበቅባቸዋል፡፡

👍3
📚ለቀጣይ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ወላጆች እና አስተማሪዎች
✅ በአላህ ፍቃድ፣ የክረምት ወራት ሲጀምር፣ ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ሀገረቀፍ ፈተናን በተሳካ ሁኔታ እንዲያልፉ የሚያግዙ በርካታ ጠቃሚ ግብዓቶችን የምናጋራ ይሆናል።
➤ ምን እንጠብቅ ካላችሁ?
➊ ለሚኒስትሪ ፈተና የሚያዘጋጁ ቁሳቁሶች:
✅ ለፈተናው ስኬታማ ዝግጅት የሚያግዙ መረጃዎችን፣ መልመጃዎችን እና ሌሎች አስፈላጊ ቁሳቁሶችን እናቀርባለን።
❷ ጥያቄዎቻችሁን የመጠየቅ:
✅ የምትፈልጉትን ማንኛውንም ነገር የመጠየቅ ዕድል ይኖራችኋል፤ እኛም በተቻለን መጠን ፈጣን ምላሽ ለመስጠት እንጥራለን።
➌ የ7ኛ ክፍል ክለሳ:
✅ የክረምቱን ጊዜ ተጠቅማችሁ የ7ኛ ክፍል ትምህርቶቻችሁን ለመከለስ የሚያግዙ ልዩ ልዩ ቪዲዮዎችን እና ሌሎች ግብዓቶችን እናዘጋጃለን።
❹ የቀድሞ ስኬት!
✅ ለተከታታይ ሶስት ዓመታት፣ የእኛ የቴሌግራም ቻናል ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ለሀገራቀፍ ፈተና ዝግጅት እጅግ በጣም ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን እና ግብዓቶችን አቅርቧል። ይህን ስኬት አጠናክረን ለመቀጠል ቆርጠን ተነስተናል። በአላህ ፍቃድ!!
📚 አሁኑኑ ተዘጋጁ!
ለሚኒስሪ ፈተና ከወዲሁ መዘጋጀት እንጀምር!
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ እና የትምህርት ጉዞዎን ከፍ ያድርጉ!
ቻናሉን ለመቀላቀል ከታች ያለውን Link ይጫኑ!
https://t.me/Grade8Info
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚 ውድ ተማሪዎች!
እያንዳንዱ እርምጃ ወደፊት የሚያንቀሳቅስ ነው። ይህንን ጊዜ በትጋት ከተጠቀማችሁበት፣ ውጤታማነታችሁን ማሳደግ ብቻ ሳይሆን፣ ወደፊት ለምትማሩት ትምህርትም በአላህ ፍቃድ ጠንካራ መሰረት ይሆናችኋል። ስኬት የትጋትና የጽናት ውጤት ነው። አብረን እንስራ፣ አብረን እንደርስበታለን፤ አብረንም እናድጋለን!!
✍️ ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
✅ በአላህ ፍቃድ፣ የክረምት ወራት ሲጀምር፣ ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ሀገረቀፍ ፈተናን በተሳካ ሁኔታ እንዲያልፉ የሚያግዙ በርካታ ጠቃሚ ግብዓቶችን የምናጋራ ይሆናል።
➤ ምን እንጠብቅ ካላችሁ?
➊ ለሚኒስትሪ ፈተና የሚያዘጋጁ ቁሳቁሶች:
✅ ለፈተናው ስኬታማ ዝግጅት የሚያግዙ መረጃዎችን፣ መልመጃዎችን እና ሌሎች አስፈላጊ ቁሳቁሶችን እናቀርባለን።
❷ ጥያቄዎቻችሁን የመጠየቅ:
✅ የምትፈልጉትን ማንኛውንም ነገር የመጠየቅ ዕድል ይኖራችኋል፤ እኛም በተቻለን መጠን ፈጣን ምላሽ ለመስጠት እንጥራለን።
➌ የ7ኛ ክፍል ክለሳ:
✅ የክረምቱን ጊዜ ተጠቅማችሁ የ7ኛ ክፍል ትምህርቶቻችሁን ለመከለስ የሚያግዙ ልዩ ልዩ ቪዲዮዎችን እና ሌሎች ግብዓቶችን እናዘጋጃለን።
❹ የቀድሞ ስኬት!
✅ ለተከታታይ ሶስት ዓመታት፣ የእኛ የቴሌግራም ቻናል ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ለሀገራቀፍ ፈተና ዝግጅት እጅግ በጣም ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን እና ግብዓቶችን አቅርቧል። ይህን ስኬት አጠናክረን ለመቀጠል ቆርጠን ተነስተናል። በአላህ ፍቃድ!!
📚 አሁኑኑ ተዘጋጁ!
ለሚኒስሪ ፈተና ከወዲሁ መዘጋጀት እንጀምር!
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ እና የትምህርት ጉዞዎን ከፍ ያድርጉ!
ቻናሉን ለመቀላቀል ከታች ያለውን Link ይጫኑ!
https://t.me/Grade8Info
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚 ውድ ተማሪዎች!
እያንዳንዱ እርምጃ ወደፊት የሚያንቀሳቅስ ነው። ይህንን ጊዜ በትጋት ከተጠቀማችሁበት፣ ውጤታማነታችሁን ማሳደግ ብቻ ሳይሆን፣ ወደፊት ለምትማሩት ትምህርትም በአላህ ፍቃድ ጠንካራ መሰረት ይሆናችኋል። ስኬት የትጋትና የጽናት ውጤት ነው። አብረን እንስራ፣ አብረን እንደርስበታለን፤ አብረንም እናድጋለን!!
✍️ ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
👍1
Basic Computer Skills
📚ለቀጣይ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ወላጆች እና አስተማሪዎች ✅ በአላህ ፍቃድ፣ የክረምት ወራት ሲጀምር፣ ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ሀገረቀፍ ፈተናን በተሳካ ሁኔታ እንዲያልፉ የሚያግዙ በርካታ ጠቃሚ ግብዓቶችን የምናጋራ ይሆናል። ➤ ምን እንጠብቅ ካላችሁ? ➊ ለሚኒስትሪ ፈተና የሚያዘጋጁ ቁሳቁሶች: ✅ ለፈተናው ስኬታማ ዝግጅት የሚያግዙ መረጃዎችን፣ መልመጃዎችን እና ሌሎች አስፈላጊ ቁሳቁሶችን እናቀርባለን።…
✅ ወደ ቻናሉ Join እያደረጋችሁ ነው?
የክረምት ስራችንን ልንጀምር ነው። የ7ኛን ለመገለስ የሚጠቅማችሁን ለገር መልቀቅ ልንጀምር ነው!!
✅ ለ8ኛ ክፍል ወደተከፈተው ቻናል ግቡና፤ የተሻለውን በLike (👍 ❤) ግለፁ!! እስካሁን በለቀቅኳቸው የተሻለ Like ያለውን የሁልጊዜ ፕሮፋይላችን እናደርገዋለን።

የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ከሰዓት ይፋ ይሆናል፡፡
(ሰኔ 25/2017 E.C) የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ከሰዓት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ነጥቡ ላይ ውይይት ካደረጉ በሃላ ይፋ ይደረጋል።
የ2017 E.C የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ ታርሞ ይፋ መደረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ሲሆን የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 10-12/2017 E.C ድረስ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 192 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለተከታታይ ሶስት ቀናት መሰጠቱ ይታወሳል፡፡ ።

የሙምታዝ ት/ቤት የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች (ወንድምና እህቶቻችን) ሙሉ በሙሉ ስላለፉ እንኳን ደስ አላችሁ፤ ደስ ብሎናል።
🎉 🎉 Congratulation 🎉 🎉 🎆
✅ አላህ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርሳችሁ። 🤲
✅ አላህ ማህበረሰቡን የምትጠቅሙበትን አቅምና እውቀት ይስጣችሁ። 🤲
✍️ ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
🎉 🎉 Congratulation 🎉 🎉 🎆
✅ አላህ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርሳችሁ። 🤲
✅ አላህ ማህበረሰቡን የምትጠቅሙበትን አቅምና እውቀት ይስጣችሁ። 🤲
✍️ ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
❤3
#Telegram_update
Telegram ሰሞኑን አዳዲስ updates የለቀቀ ሲሆን ከነዚህም መካከል፦
⚫Checklists
Telegram Premium ያላቸው ተጠቃሚዎች የተለያዩ ስራዎችን ለመለየትና ለመቆጣጠር የሚያግዛቸውን checklist መስራት እና በቻቶች ውስጥ ማጋራት ይችላሉ። በተጨማሪም checklists በውስጡ 2 permission ያሉት ሲሆን እነሱም mark tasks as done እና add more items ናቸው። checklist ለመፍጠር መልዕክት መፃፊያ አጠገብ ያለውን የሚድያ እና የፋይል ምልክት በመንካትና checklist የሚለውን በመንካት በቀላሉ ማዘጋጀት ይቻላል።
⚫Suggest Posts in Channels
የቻናል ተከታዮች በሚመቻቸው ቻናል ላይ ከፍያ በመክፈል ማስታወቂያ እንዲነገርላቸው የሚያስችላቸው feature ሲሆን ፖስቱን ያዘጋጁት ሰዎችም ቻናሉ ላይ የሚለቀቅበትን ሰዓት መምረጥ ይችላሉ። ይህም ፖስት እንደ ማስታወቂያና እንኳን ደስ አላችሁ ያሉ መልዕክቶች ሊኖሩት ይችላሉ። ይህንንም ለማድረግ ከቻናሉ mute/unmute button አጠገብ ያለውን የdirect message button በመንካትና የ$ ምልክቱን በመንካት post እንዲደረግላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ።
ክፍያ የሚፈፀመው በstar ሲሆን 35% Telegram ይቆርጣል።
እንዲሁም እናንተ የቻናል ባለቤቶች ከሆናችሁ suggest የተደረገላችሁን post እንዲቀይር መጠየቅ፣ መቀበል እና ውድቅ ማድረግ ትችላላችሁ።
©bighabesha

ai-edge-gallery.apk
115 MB
Google AI edge gallery.apk
የGoogle official app
የGoogle official app