Basic Computer Skills pinned «ምክር ለተፈታኞች ተፈታኝ ተማሪዎች እንኳን በጉጉት ስትጠብቁት ለነበረው ፈተና በሰላም አደረሳችሁ። ይህ ለእናንተ ወሳኝ ጊዜ ነው። እስካሁን ትምህርታችሁን እያጠናችሁ ቆይታችኋል። መልካም ነው። ነገር ግን በፈተና ወቅት የምታከናውኗቸው ተግባራትም የጥናታችሁን ያህል ውጤታችሁ ላይ ተጽዕኖ አላቸው። ስለዚህ በዚህ ወቅት ምን ማድረግ እንዳለባችሁና ምን ማድረግ እንደሌለባችሁ ጠንቅቃችሁ ማወቅ ይጠበቅባችኋል።…»
Forwarded from Grade 8 Info & Materials
📚 የተፈታኞች መብትና ግዴታ ✅
📚 ማንኛውም ተፈታኝ የፈተና ደንብና ሥርዓት አከባበር እንዲሁም የመልስ ወረቀት አጠቋቆርና ተዛማጅ ሁኔታዎችን አስመልክቶ በሚሰጡ ገለፃዎች ላይ የመሣተፍ ግዴታ አለበት።
📚 ተፈታኙ በገለፃው ላይ ባለመሳተፉ ምክንያት በፈተና አሰጣጥ ዙሪያ ለሚያጋጥመው ችግር ኃላፊነቱን ይወስዳል።
📚 ተፈታኙ/ኟ የሰራበትን የመልስ ወረቀት ለፈታኙ በመስጠት የጥያቄ ወረቀቱን ይዞ መውጣት ይችላል
📚ማንኛውም ተፈታኝ የፈተና ጥያቄዎቹን መስራት ከመጀመሩ በፊት በፈተና የመልስ መስጫ ወረቀት ላይ የግል መለያ መረጃዎችን በሙሉ ግልፅ በሆነ ሁኔታ በቅደም ተከተል ጽፎ ማጥቆር ይኖርበታል (በተለይ የመለያ ቁጥር እና የትምህርት አይነት ኮድ)።
📚ማንኛውም ተፈታኝ የራሱን ችሎታና ዕውቀት ተጠቅሞ መስራት ይጠበቅበታል፡፡
📚 የሚሠራባቸው የጥያቄና የመልስ መስጫ ወረቀቶች ለሌሎች ተፈታኞች ዕይታ የተጋለጡ እንዳይሆኑ ሸፍኖ መስራት ይኖርበታል
📚ማንኛውም ተፈታኝ ሞባይል፣ ካልኩሌተርና የመሳሰሉ ማንኛውንም ዓይነት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ይዞ ወደ ፈተና ክፍል መግባት በጥብቅ የተከለከለ ነው ።
📚 እያንዳንዱ ተፈታኝ ይህንን አውቆ በቅድሚያ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ አለበት ።
📚 ይህንን ባለማድረጉ ምክንያት በፈተና አሰጣጥ ዙሪያ ለሚያጋጥመው ችግር ተፈታኙ ራሱ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
📚ማንኛውም ተፈታኝ በመፈተን ላይ እያለ ፈተናውን እንዳይሠራ የሚያውኩ ሁኔታዎች ቢያጋጥመው በፈታኙ ሲፈቀደለት ችግሩን በመግለጽ አስፈላጊውን እርዳታ ማግኘት ይችላል ይሁንና በማንኛውም ምክንያት ለባከነ ጊዜ ተጨማሪ ሰዓት አይፈቀድም
📚ማንኛውም ተፈታኝ ፈተናው ከሚጀመርበት ጊዜ ተኩል ሰዓት /30 ደቂቃ/ ቀደም ብለው ከመፈታኛው ቦታ በመገኘት መቀመጫቸውን መያዝ አለባቸው።
📚 ፈተናው ከተጀመረ ከ15 ደቂቃ በኋላ የሚመጣ ተፈታኝ ወደ ፈተናው አዳራሽ መግባት አይፈቀድለትም።
📚ማንኛውም ተፈታኝ ፈተናው ተጀምሮ 45 ደቂቃ ሳይሞላ ፈተናውን ሠርቶ ቢያጠናቅቅም እንዲወጣ አይፈቀድለትም።
📚 ይሁን እንጂ ፈተናው ከተጀመረ ከ45 ደቂቃ በኋላ ከፈተና አዳራሹ ለመውጣት እንዲፈቀድለት ሲጠይቅ የመልስ ወረቀቱን ለፈታኙ አስረክቦ በጸጥታ እንዲወጣ ይፈቀድለታል።
📚 ፈተናው ሊጠናቀቅ ከ10 ደቂቃ ያነሰ ጊዜ ሲቀረው የሚጨርስ ተፈታኝ የሁሉም ተፈታኞች የመልስ ወረቀቶች እስኪሰበሰቡና ለፈተናው የተፈቀደው የጊዜ ገደብ አብቅቶ እስኪደወል ድረስ በቦታው ተቀምጦ እንዲቆይ ይደረጋል።
📚 ፈተናው በሚሰጥበት ጊዜ ማንኛውም ተፈታኝ ትክክለኛ ያልሆነ የተቀደደ ወይም የተበላሸ የፈተና ጥያቄ ጥራዝ ከገጠመው ወይም የተሰጠው የመልስ ወረቀት የተበላሸ ከሆነ ወይም በራሱ እጅ ቢበላሽበት እጁን አንስቶ በመጠየቅ ሲፈቀድለት ሊያስቀይር ይችላል።
ለተፈታኞች የተፈቀዱ
✅ እርሳስ
✅ የተማሪዎች የደንብ ልብስ (UNIFORM)
✅ ADMISSION CARD
✅ ላጲስ፣ መቅረጫና ማስመሪያ
ለተፈታኞች የተከለከሉ
❌ ስልክ ይዞ መግባት አይቻልም
❌ ካልኩሌተር
❌ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን
❌ ሰዓት
❌ በሀኪም ከታዘዘ ውጪ የሆኑ መነጽሮች
❌ የሚነበቡ ጽሁፎች በሙሉ
የፈተና ኦረንቴሽን ቀን
➤ የ8ኛ ክፍል በ2/10/2017 እና የ6ኛ ክፍል በ9/10/2017 ዓ/ም
👉ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ
➤ 8ኛ ክፍል ሰኔ 3 እና 4 /2017 ዓ/ም
➤ 6ኛ ክፍል ከሰኔ10-12/2017 ዓ/ም ይሆናል
©️ dam76
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ አላህ ይርዳችሁ!! 🤲🤲

❤3
📚 ነገ ሚኒስትሪ ፈተና ላይ ለምትቀመጡ ለ8ኛ ክፍል ተሪዎች አጠር ያለና አበረታች የሆነ መልዕክት 📚
📚 ውድ ተማሪዎች!
ነገ የጥረታችሁን ፍሬ የምታዩበት ትልቅ ቀን ነው። ለዚህ ፈተና ስትዘጋጁ የነበራችሁበት ጊዜ፣ የደከማችሁበት ልፋት እና ያፈሰሳችሁት ላብ ሁሉ ነገ እንደ አላህ ፍቃድ ፍሬ ያፈራል።
✅ አሁን ማድረግ ያለባችሁ አንድ ነገር ብቻ ነው፤ በራሳችሁ መተማመን! በእውቀታችሁ እና በተማራችሁት ነገር ላይ ሙሉ እምነት ይኑራችሁ። አላህ ከእናንተ ጋር እንደሆነ እመኑ። ይህ ፈተና የእውቀታችሁ፣ የመረጋጋታችሁ እና የድፍረታችሁ መለኪያ ነው።
✅ ጭንቀትን አስወግዱ! ጭንቀት የሚያደናቅፍ እንጂ የሚረዳ አይደለምና። በጥሞና ተንፍሱ፣ አእምሮአችሁን አረጋጉ።
✅ ፈጣሪ ሁሉንም ነገር እንደሚያቀልላችሁ እመኑ። በቀ የቻላችሁትን ያህል ሰርታችኋልና፣ አሁን ደግሞ ውጤቱን ለፈጣሪያችሁ ስጡ።
መልካም ፈተናን እመኝላችኋለሁ!
ነገ የድል፣ የመረጋጋትና የጥሩ ውጤት ቀን ይሁንላችሁ!
✅ ሁላችሁንም አላህ ይርዳችሁ! መልካም የሆነን ውጤት ይስጠችሁ!!
✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

❤6
Truecaller v15.17.6 (Premium) amoled.apk
114.1 MB
Truecaller v15.17.6 (Premium) amoled.apk
ከነዚህ ውስጥ የትኛውን ትጠቀማላችሁ?
⚫ChatGPT
Revolutionize interaction, creativity, and innovation with the leader in AI.
⚫Claude4
Revolutionize workflows with AI-driven text, analytics, automation.
⚫Midjourney
Unlock digital artistry: AI transforms text into stunning visuals.
⚫Perplexity
Delivers concise, real-time answers with source citations.
⚫Google Gemini
Multimodal reasoning across text, images, audio, and video.
⚫Grok 3
Generate answers, code, and images in real time.
⚫Leonardo AI
Generate stunning, customizable artwork effortlessly with AI.
©️©️

❤4
ስትጠብቁት የነበረው የ12 ክፍል ማትሪክ ፈተና አጋዥ አፕሊኬሽናትችን አሁን playstore ላይ ይገኛል። ዳውንሎአድ አድርጎ መጠቀም ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ።
✅በነጻ
✅አዲሱን ስር አተ ትምህርት ያካተተ
✅አጫጭር ኖቶችና አጋዥ ቪድዮዎች የያዘ
አሁኑኑ ይሞክሩት!!!!!!!!!
መተግበርያውን ለማግኘት👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam

📚 ነገ ሚኒስትሪ ፈተና ላይ ለምትቀመጡ ለ6ኛ ክፍል ተሪዎች አጠር ያለና አበረታች የሆነ መልዕክት 📚
📚 ውድ ተማሪዎች!
ነገ የጥረታችሁን ፍሬ የምታዩበት ትልቅ ቀን ነው። ለዚህ ፈተና ስትዘጋጁ የነበራችሁበት ጊዜ፣ የደከማችሁበት ልፋት እና ያፈሰሳችሁት ላብ ሁሉ ነገ እንደ አላህ ፍቃድ ፍሬ ያፈራል።
✅ አሁን ማድረግ ያለባችሁ አንድ ነገር ብቻ ነው፤ በራሳችሁ መተማመን! በእውቀታችሁ እና በተማራችሁት ነገር ላይ ሙሉ እምነት ይኑራችሁ። አላህ ከእናንተ ጋር እንደሆነ እመኑ። ይህ ፈተና የእውቀታችሁ፣ የመረጋጋታችሁ እና የድፍረታችሁ መለኪያ ነው።
✅ ጭንቀትን አስወግዱ! ጭንቀት የሚያደናቅፍ እንጂ የሚረዳ አይደለምና። በጥሞና ተንፍሱ፣ አእምሮአችሁን አረጋጉ።
✅ ፈጣሪ ሁሉንም ነገር እንደሚያቀልላችሁ እመኑ። በቀ የቻላችሁትን ያህል ሰርታችኋልና፣ አሁን ደግሞ ውጤቱን ለፈጣሪያችሁ ስጡ።
መልካም ፈተናን እመኝላችኋለሁ!
ነገ የድል፣ የመረጋጋትና የጥሩ ውጤት ቀን ይሁንላችሁ!
✅ ሁላችሁንም አላህ ይርዳችሁ! መልካም የሆነን ውጤት ይስጠችሁ!!
✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
📚 ውድ ተማሪዎች!
ነገ የጥረታችሁን ፍሬ የምታዩበት ትልቅ ቀን ነው። ለዚህ ፈተና ስትዘጋጁ የነበራችሁበት ጊዜ፣ የደከማችሁበት ልፋት እና ያፈሰሳችሁት ላብ ሁሉ ነገ እንደ አላህ ፍቃድ ፍሬ ያፈራል።
✅ አሁን ማድረግ ያለባችሁ አንድ ነገር ብቻ ነው፤ በራሳችሁ መተማመን! በእውቀታችሁ እና በተማራችሁት ነገር ላይ ሙሉ እምነት ይኑራችሁ። አላህ ከእናንተ ጋር እንደሆነ እመኑ። ይህ ፈተና የእውቀታችሁ፣ የመረጋጋታችሁ እና የድፍረታችሁ መለኪያ ነው።
✅ ጭንቀትን አስወግዱ! ጭንቀት የሚያደናቅፍ እንጂ የሚረዳ አይደለምና። በጥሞና ተንፍሱ፣ አእምሮአችሁን አረጋጉ።
✅ ፈጣሪ ሁሉንም ነገር እንደሚያቀልላችሁ እመኑ። በቀ የቻላችሁትን ያህል ሰርታችኋልና፣ አሁን ደግሞ ውጤቱን ለፈጣሪያችሁ ስጡ።
መልካም ፈተናን እመኝላችኋለሁ!
ነገ የድል፣ የመረጋጋትና የጥሩ ውጤት ቀን ይሁንላችሁ!
✅ ሁላችሁንም አላህ ይርዳችሁ! መልካም የሆነን ውጤት ይስጠችሁ!!
✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
❤5
✅ አልሃምዱሊላህ!! ዛሬ ጧት የ6ኛ ክፍል እህት ወንድሞቻችን ሚኒስትሪ ፈተና በሰላም ጨርሰዋል!!
▭▬▬▭▭▬▬▭▭▬▭▬▭▬▭▬
የአላህ ለእህት ወንድሞቻችን ያማረ ውጤትን ስጣቸው! 🤲
የአላህ በሄዱበት ሁሉ መልካም ነገርን አግራላቸው። 🤲
የአላህ ወደ መልካም የሚጣራ ወዳጅ አበርክትላቸው! 🤲
🇵🇸 አብሽሩ፤ እየተገፋ ላለው ማህበረሰብ ግርማ-ሞገስ የሆነን ውጤት አላህ ይሰጣችኋል!! ኢንሻአላህ!!
📚 ለአላህ ብዬ እወዳችኋለሁ!!
📚 ለ6ኛ ክፍል Ministry ለተፈተናችሁ ወንድምና እህቶቼ
✍️ የእናንተው ወንድም ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል