Basic Computer Skills
1.85K subscribers
1.22K photos
100 videos
575 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
iCare_SD_Memory_Card_Recovery_v1.0_Activated.zip
4.4 MB
🆔iCare SD Memory Card Recovery

♻️Recovering data from Android cellphone/Camera Memory card SD(SDHC, SDXC, MicroSD), CF Card, XD card


ከላይ ያለው ሶፍትዌር  icare data recovery ይባላል
ማንኛውንም ፎርማት የተደረገን፣ ድሌት የተደረገን፣ ማንኛውንም computer, Flash Disk, Hard Disk በሙሉ ይመልሳል።
iCare_Data_Recovery_Enterprise_Edition_v3_8_2_Software_+_Serial.rar
3.1 MB
ከላይ ያለው ሶፍትዌር icare data recovery ይባላል
ማንኛውንም ፎርማት የተደረገን፣ ድሌት የተደረገን፣ ማንኛውንም computer, Flash Disk, Hard Disk በሙሉ ይመልሳል።
video-editor_full1107.exe
62.6 MB
ይህ ቪዲዮ ማቀናባበሪያ ሶፍትዌር ነው
እንዴት እንደሚቀናበር ከላይ ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ!

ለኮምፒዩተር ብቻ ነው አገልግሎት የሚውል ነው
6
Orientation for Model & Ministry Exams.pdf
2.6 MB
📚 Orientation for Model and Ministry Exams

📚 ርዕስ: ከፈተና በፊትና በኋላ ማድረግ የሚገቡን ነገሮች

Format: PowerPoint
አዘጋጅ: ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
3
Google Stitch

Googke ሰሞኑን Google stitch የተሰኘ አንድ tool አስተዋውቋል። ይህም ዴቨሎፐሮች ያላቸውን የዲዛይን ወይም ui/ux ሀሳብ ወደ ተጨባጭ ዲዛይን መቀየር የሚችሉበት ነው።

ልክ እንደሌሎች ቻትቦቶች ዴቨሎፐሮች መስራት የሚፈልጉትን የUI ሀሳብ መግለፅ ብቻ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ይህ AI toolም UI ሰርቶ ይሰጣቸዋል።

ተጠቃሚዎች እምብዛም የUI ወይም የዲዛይን ሀሳብ ከሌላቸው በቀላሉ ፎቶዎችን አልያም screenshots በማስገባት ui መስራት ይችላሉ።

የሰሯቸውንም ዲዛይኖች ወደ figma ማስተላለፍ እና ወደ code መቀየር ይችላሉ ተብሏል።

Google Stitch የሚጠቀመውን ai model ተጠቃሚዎች መምረጥ ይችላሉ አሁን ላይ ያሉት Gemini 2.5 Pro እና Gemini 2.5 Flash ሞዴሎች ናቸው። ይህ tool አሁን ላየ experimental phase ወይም beta ላይ ነው።

©bighabesha
➤ የፈተና ቀናት እየደረሱ ስለሆነ አንዘናጋ!!

✍️ ተፈታኞች በሞዴል ፈተና ማለቅ ሳትዘናጉ  በቀሪ ቀናት አስፈላጊውን  ክለሳ ማድረግ ይጠበቅባቹሀል

8ኛ ክፍል

📚የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ሰኔ 3 እና 4/2017 ዓ.ል ይሰጣል

6ኛ ክፍል

📚 የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ከሰኔ 10-12/2017 ዓ.ል የሚሰጥ ይሆናል

አንዘናጋ!!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ለ English Ministry Exam የሚረዷችሁን ከላይ በሶስት የተከፈሉ ቪድዮዎችን ለቅቄላችኋለሁ። አውርዱና ተጠቀሙባቸው ለሌሎች ወንድም እህቶቻችሁም አጋሯቸው!!

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
አላህ ይርዳችሁ!! 🤲🤲



══════════════

🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/BasicComputer_Skills
👍42
Advanced Excel

⌨️ Keyboard Shortcut Keys


══════════════
✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info
📚 Study Time Table for Grade 8 Students

✍️ Contains only Six Subjects that the Ministry Exam includes

Evening = Grade 8
Morning = Grade 7


ከ7ኛ እና ከ8ኛ ጋር ተያያዥ ያላቸውን ርዕሶች አብራችሁ አንድ ላይ አንብቧቸው

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
አላህ ይርዳችሁ!! 🤲🤲
1
📚 Study Time Table for Grade 6 Students

✍️ Contains only Five Subjects that the Ministry Exam includes


Evening = Grade 6
Morning = Grade 5

ከ5ኛ እና ከ6ኛ ጋር ተያያዥ ያላቸውን ርዕሶች አብራችሁ አንድ ላይ አንብቧቸው።

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
አላህ ይርዳችሁ!! 🤲🤲
Basic Computer Skills
Photo
የሚኒስትሪ መልስ መስጫ ወረቀት አጠቃቀም መመሪያ ለተማሪዎች

➊ የተማሪዎች መለያ ቁጥር እና የትምህርት ዓይነት መለያ ቁጥር ለእያንዳንዳቸው በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ከላይ ወደ ታች መፃፍ አለበት፡፡

❷ በተፃፈው መለያ ቁጥር ፊት ለፊት የተፃፈውን ቁጥር የያዘውን አራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) ብቻ ማጥቆር አለበት፡፡

➌ ተማሪዎች የመረጡትን መልስ ትይዩ በተሰጠው አራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) ላይ በትክክል ማጥቆር አለባቸው፡፡

❹ ተማሪዎች ያጠቆሩትን መልስ መቀየር ቢፈልጉ መጀመሪያ ያጠቆሩትን የአራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) በደንብ ማጥፋት አለባቸው፡፡

❺ በአንድ ረድፍ ከአንድ በላይ መልስ (የአራት ማዕዘን ቅንፍ/Square Bracket) ማጥቆር የተከለከለ ነው፡፡

❻ ለመፃፍ እና ለማጥቆር ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ምንም አይነት ፅሁፍም ሆነ ጭረት ማድረግ የተከለከለ ነው፡፡

❼ ለመፃፍ ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ተፅፎ ወይም ትንሽ ጭረት እና ነጥብ ከተገኘ የመልስ መስጫ ወረቀቱ ሙሉ  በሙሉ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

❽ መልስ በሚጠቆርበት ጊዜ እርሳሱ ከተሰጠው አራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) መውጣት የለበትም። ከወጣም በማጥፊያ ማጥፋት ይጠበቅባችኋል።

❾ መልስ መስጫ ኮርነር ላይ ያሉትን አራት ጠርዞች መንካትም ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡

➓ ተፈታኞች የመልስ መስጫ ወረቀታቸውን በንፅህና መያዝ አለባቸው ማለትም እንዳይቆሽሽ፣ እርጥበት  እንዳይነካው፤ እንዳይቀደድ እና እንዳይታጠፍ መጠንቀቅና ሙሉ ኃላፊነት መውሰድ አለባቸው፡፡

⓫ በእስክሪብቶ መፃፍ አይፈቀድም። ስለዚህ እርሳስ፣ ላጲስ እና መቅረጫ አይለያችሁ

⓬ ፈተና ጨረስኩ ብሎ አላስፈላጊ የሆነ ነገር፤ ስዕል ወይም ሌላ ከጀርባም ይሁን ከፊት አይፃፍበትም።

⓭ በጣም የተቀረፀ ሹል እርሳስ በምንጠቀም ወቅት ወረቀቱ እንዳይቀደድ መጠንቀቅ አለብን።

✍️ For Grade 6 and 8 Students
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
አላህ ይርዳችሁ!! 🤲🤲
👍3💯21
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መልካምነት ያስለቅሳል!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

አንዳንዶቻችን ግን የተጣለብንን ወይም የተረከብነውን ሀላፊነትና አደራ ልጆችን በማስጨንቅ እንወጣዋለን።

📚 አልተከበርኩም የሚል ጥማት ሰዎችም ሆነ ፈጣሪ ዘንድ ያዋርዳል! ለዛምው ህፃናት አላከበሩኝም የሚል የዘቀጠ የአላዋቂነት ጥማት!!


✍️ ወንድም እህቶቻችን (ተማሪዎቻችን) አላህ ይጠብቃችሁ።
👍4
Telegram በዛሬው ዕለት አዳዲስ update ለቋል።

Voice trimming
Voice record እያደረጋችሁ በመሀል የማይሆን ነገር ተናግራችሁ ቆርጣችሁ ማውጣት ከፈለጋችሁ Pause አድርጋችሁ trim ማድረግ ትችላላችሁ።

Direct message to channels
የቻናል owner ወይም አድሚኖችን በቀላሉ contact ማድረግ ትችላላችሁ።
አድሚኑ settings ውስጥ on ካደረገው ከቻናሉ ታች ላይ የmessaging icon ትመጣለች እሷን በመንካት መልዕክት ማስቀመጥ ይቻላል።

HD quality photo
ፎቶ ስትልኩ በHD quality መላክ ትችላላችሁ።

Split Long video for story
ረጅም Video story ማድረግ ከፈለጋችሁ telegram ራሱ ቪዲዬውን ቆራርጦ በpart story እንድታደርጉት ያስችላችኋል።

©️ bighabesha
👌42