Basic Computer Skills
1.85K subscribers
1.22K photos
100 videos
575 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
Best telegram bots part 3

➡️@filetobot ያልተገደበ cloud storage የምታገኙበት bot.

➡️@DropmailBot ነፃ email adress የምታገኙበት (ለከባባድ ነገር ባትጠቀሙት እንመክራለን ለsocial midea ለመሳሰሉት)

➡️@DrWebBot ማንኛውም ሰው ሊንክ ልኮላችሁ አልያም የተጠራጠራችሁት ሊንክ ካለ ለዚህ bot ላኩለት እና check ያደርግላችኋል።

➡️@check_my_text_bot english ስትፅፉ spelling  ስህተት ካለ ያስተካክልላችኋል even if ለቻናላችሁ admin አርጋችሁት ስትፖስቱ ያስተካክልላችኋል።

➡️@UTasksBot ልትሰሩ ያሰባችሁን እና የሰራችሁትን ስራዎች እዚሁ telegram ላይ manege ታረጉበታላችሁ ።

➡️@WikipediaPDF_bot Wikipedia እዚሁ search አድርጋችሁ ማንበብ እና በ pdf ማውረድ የሚያስላችሁ bot.

➡️@jobs_bot it ላይ የምትሰሩ ከሆናችሁ የtelegram ስራ የምታገኙበት bot ነው።

➡️@PaintAIbot እናንተ በምትልኩለት text ተመርኩዞ image generate የሚያደርግላችሁ bot.

➡️@CopilotOfficialBot ትክክለኛው Microsoft copilot telegram bot.

➡️@AcceptRequestBot private channel ካላችሁ በራሱ join requist የጠየቁ ሰዎችን accept ያደርጋል።

➡️@FontStylerBot የፃፋችሁለትን text በተለያዩ disign እና font ያደርግላችኋል።
👍72
Best telegram bots (part 3)

@ImajpgXD_Bot እስከ 100 mb ድረስ ያሉ ፋይሎችን ወደሊንክ የሚቀይርላችሁ bot ሲሆን ይህም አነሰዳንድ ነገሮችን በፍጥነትና በቀላሉ መላላክ ያስችላችኋል።

@aliexpress_discounts_robot ከaliexpress እቃ ስትገዙ ቅናሹን መፈለግ አድካሚ ስራ ነው ታዲያ ለዚህ የቴሌግራም bot የምትገዙትን ዕቃ ሊንክ ከላካችሁለት በኋላ ቅናሹን ተመሳሳይ ዕቃ ፈልጎ ሊንኩን ይልክላችኋል። ነገርግን እናንተም check አድርጉ!

@OCRFather_Robot ከቴሌግራም ሳትወጡ ፎቶላይ ያለን ፅሁፍ ወደ እውነተኛ ፅሁፍ የሚቀይር telegram bot ነው።

@StylishFontMakerBot አንድን ፅሁፍ ከ30 በላይ ወደሆኑ ፎንቶች መቀየር የሚያስችላችሁ bot ነው።

@flaguessbot የሀገራትን ባንዲራ እና ዋና ከተማዎችን የምትጠየቁበት bot ሲሆን ብቻችሁንም ሆነ ከጓደኛችሁ ጋር መጫወት ትችላላችሁ።

የትኛው ተመቻችሁ

©bighabesha_softwares
3👍1
Telegram_Update

ቴሌግራማችሁን update አድርጉት አዳዲስ ፊቸሮች ተጨምረዋል።

Group call
ከዘህ በፊት ከ2 በላይ Group call ለማድረግ የግድ Group create ማድረግ ግዴታ ነበር። አሁን ግን Group create ማድረግ አይጠበቅብንም። አንድ ለአንድ እያወራን ሌሎች ሰዎችን add ማድረግ እንችላለን።

How to start a group call
From an existing call. Just call anyone on Telegram, then tap the 'Add Person' button in the top right corner of your screen — and you're all set.
From the Calls Tab. Open your Calls Tab (you may need to enable it via Settings > Recent Calls), then tap New Call and select multiple people to call.
Using a link. In the Calls Tab, tap New Call, then select New Call Link.

Automated Business Accounts
Telegram premium ተጠቃሚዎች በTelegram business feature ላይ 3rd party chatbot በጨመር ይችላሉ።
እነዚህ ቦቶች message automatically መመለስ ይችላሉ፤ profile manage ማድረግ ይችላሉ፤ gift & star manage ማድረግ ይችላሉ፤ story manage ማድረግ ይችላሉ። ከ10 በላይ automated ተግባሮችን መፈጸም ይችላሉ።

Easily share

የቻናል post ላይ የshare ቀስቷን ጫን አድርጎ በመያዝ ለሰዎች ወይም ለራሳችን በቀላሉ share ማድረግ እንችላለን።

Frozen account
contact ላይ save ላላደረጋችሁት ሰዎች በተደጋጋሚ spam message የምትልኩ ከሆነ፤ ወይም በአካውንታችሁ scam የምታደርጉ ከሆነ አካውንታችሁ freeze ሊደረግ ይችላል። freeze ከተደረገ message መላክ አትችሉም፣ groupና ቻናል ላይ መፃፍ አትችሉም። Read-only mode ስለሚሆን ማንበብና ማየት እንጂ ምንም አይነት ሌሎች ተግባሮችን መፈጸም አትችሉም።
Appeal ማድረግ ግን ትችላላችሁ።

በመጨረሻም Telegram ይህን ብለዋል።
"We welcome security researchers to study the detailed documentation and open source code that powers the new group calls. For more than 10 years, Telegram has offered over $100,000 to anyone who could crack its encryption protocol — and no one has ever succeeded."😂😂
3👎2👍1
የቴሌግራም አካውንታችንን እንዴት እስከ ወዲያኛው delete ማድረግ እንችላለን?

በመጀመሪያ ወደ https://my.telegram.org/auth እንሄዳለን ከዚያም delete ማድረግ የፈለግነውን አካውንት ስልክ ቁጥር ካስገባን ቡኋላ በቴሌግራም የሚላክልንን ኮድ እናስገባለን።
ከዚያም delete account የሚለውን መርጠን delete ማድረግ እንችላለን።

ማሳሰቢያ፦ አንዴ አካውንቱ ከጠፋ እንደ ፎቶዎች፣ቻናሎች፣ግሩፖች፣ቻቶች እና የመሳሰሉ መረጃዎች አብረው የሚጠፉ ይሆናል።




©bighabesha

══════════════
✍️ እናንተ መሰረዝ በማትፈልጉት አካውንታችሁ ትሞክሩታላችሁስ..... አታፍሩም 😂😂

አደራ አንዴ ከተሰረዘ መመለስ አይቻልም።
👍6
Telegram አካውንት የፈትንበትን ሲም እንዴት መቀየር እንችላለን?

ቴሌግራም አካውንታችን በድሮ አልያም በጠፋ ሲም ላይ ከሆነ የተከፈተው እና በተለያዩ ምክነያቶች ወደ ሌላ ቁጥር ማስተላለፍ ብንፈልግ በቀላሉ እነዚህ ሂደቶች በመከተል መቀየር እንችላለን።

በመጀመሪያ ወደ ቴሌግራም setting በመሄድ ከላይ ያሉትን ሶስት ሰረዞች ነክተን log out የሚለውን እንመርጣለን።

በመቀጠልም ከሚመጡልን ምርጫዎች መካከል change phone number የሚለውን እንመርጣለን።

በመጨረሻም መቀየር የምንፈልገውን አዲሱን ስልክ ቁጥር አስገብተን verify ማድረግ።
ነገር ግን አካውንቱን የምታስተላልፉለት ስልክ ቁጥር የቴሌግራም አካውንት ያልተከፈተበት መሆን አለበት። ቴሌግራም አካውንት ከተከፈተበት መጀመርያ delete ማድረግ ይኖርባችኋል።

©bighabesha
Openai እጅግ realistic የሆኑ ቪዲዬዎችን generate የሚያደርገውን Sora ለሙከራ ይፋ አድርጓል።

ነገር ግን መሞከር የሚችሉት chatGPT plus ተጠቃሚዎች ብቻ ናቸው።

መሞከር የሚቻለውም በድረገፅ chatgpt.com ላይ Sora የሚል የተካተተ ሲሆን ለMobile application ገና ይፋ አልተደረገም።

የተሰሩ አስገራሚ ቪዲዬዎችን ማየት ከፈለጋችሁ
https://sora.chatgpt.com/explore/videos
This Star has 12 sides where each side is 60 units and the first angle is 120 while the second Turn Left angle is 60. The Procedure by Repeat Command is ____.
Anonymous Quiz
45%
A. Repeat 6 [FD 60 RT 120 FD 60 LT 60]
16%
B. Repeat 6 [FD 60 RT 120 FD 60 RT 60]
26%
C. Repeat 6 [FD 60 LT 120 FD 60 LT 60]
13%
D. Repeat 12 [FD 120 RT 120 FD 120 LT 120]
0%
E. None of the above.
👍4
#telegram_update

ቴሌግራም ከሳምንት በኋላ በድጋሚ አዲስ update የለቀቀ ሲሆን በዚህም በርካታ features ተካተውበታል። ከነዚህም መካከል፦

Gift marketplace
ቴሌግራም ላይ ያሉ collectable ጊፍቶችን በቀላሉ telegram starን በመጠቀም ከሌሎች ሰዎች መግዛት የሚያስችለን feature ነው። እንዲሁም ያለንን gift በመረጥነው ዋጋ መሸጥ እንችላለን። ወደ gift መስጫ tab ከገባን ቡኋላ resale የሚለውን በመጫን የፈለግነውን gift መግዛትና መላክ እንችላለን።

Sell Your Gifts for Stars
ይህኛው ደግሞ ያለንን collectable gift መሸጥ የሚያስችለን ሲሆን ይህንንም ለማድረግ ፕሮፋይላችን ላይ ወዳለው ጊፍት tab ከሄንድ በኋላ መሸጥ የምንፈልገውን gift አንዴ ነክተን sell የሚለውን button መንካትና የፈለግነውን ዋጋ ማስገባት። ነገር ግን ሳይሸጥ ሀሳባችንን ከቀየርን እዛው ላይ ያለውን unlist የሚለውን button መንካት።

Post Several Stories at Once
በአንዴ ብዙ ቪድዮዎችን እና ፎቶዎችን story ማድረግ የሚያስችለን feature ነው። ይህም ከ1 በላይ story post በአንዴ post ስናደርግ ጊዜያችንን እና ጉልበታችንን ይቆጥብልናል።

እነዚህንና የመሳሰሉ features ለመጠቀም የ
ቴሌግራማችሁን update ማድረግ ይኖርባችኋል።

©bighabesha
1
የሒሳብ አፍቃሪ ከሆናችሁ እነዚህን ድረገፆች ሞክሯቸው።

https://brilliant.org ሒሳብ ላይ ያለችሁን ክህሎት የበለጠ ለማሻሻል ይጠቅማችኋል። ከሒሳብ በተጨማሪም እንደ science እና programming ነክ ትምህርቶችም ታገኙበታላችሁ።

https://www.wolframalpha.com/ አብዛኞቻችን እናውቀዋለን የተለያዩ የሒሳብ ጥያቄዎችን በደንንብ እያብራራ ይሰራልናል።

https://fluency.amplify.com/ የተለያዩ የmaths game የምታገኙበት ድረገጽ ነው።

https://www.desmos.com/ እንደ graphing, 3D, geometry, functions ያሉ ስእል የሚያስፈልጋቸውን topics በቀላሉ ይህንን ድረገፅ በመጠቀም መሳል ትችላላችሁ።

https://math.stackexchange.com/ ስለ ሒሳብ በርካታ ጥያቄዎችን የምትጠይቁበት ድረገፅ ሲሆን የተጠየቁ ጥያቄዎችንም በመመለስ የሒሳብ ችሎታችሁን ማዳበር ትችላላችሁ።

https://ocw.mit.edu የተለያዩ ከሒሳብ ጋር የተገናኙ courses, ኖቶች እና አሳይመንቶችን ማግኘት ያስችላችኋል።

©bighabesha_softwares
👍2
iCare_SD_Memory_Card_Recovery_v1.0_Activated.zip
4.4 MB
🆔iCare SD Memory Card Recovery

♻️Recovering data from Android cellphone/Camera Memory card SD(SDHC, SDXC, MicroSD), CF Card, XD card


ከላይ ያለው ሶፍትዌር  icare data recovery ይባላል
ማንኛውንም ፎርማት የተደረገን፣ ድሌት የተደረገን፣ ማንኛውንም computer, Flash Disk, Hard Disk በሙሉ ይመልሳል።
iCare_Data_Recovery_Enterprise_Edition_v3_8_2_Software_+_Serial.rar
3.1 MB
ከላይ ያለው ሶፍትዌር icare data recovery ይባላል
ማንኛውንም ፎርማት የተደረገን፣ ድሌት የተደረገን፣ ማንኛውንም computer, Flash Disk, Hard Disk በሙሉ ይመልሳል።
video-editor_full1107.exe
62.6 MB
ይህ ቪዲዮ ማቀናባበሪያ ሶፍትዌር ነው
እንዴት እንደሚቀናበር ከላይ ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ!

ለኮምፒዩተር ብቻ ነው አገልግሎት የሚውል ነው
6