ስልክ ላይ nanometer (nm) ሲባል ምን ማለት ነው?
የስልክ ማስታወቂያ ላይ ባለ 4,6,8 nanometers processor ሲባል እንሰማለን ታዲያ ይህም የስልኩ performance ላይ ትልቅ ሚና አለው። ነገሩ እንዲህ ነው nanometer ማለት 1 × 10⁻⁹ ሜትር ወይም ከፊቱ 9 ዜሮዎችን ከፊቱ የደረደረ ሜትር/የልኬት አሀድ ነው። nanometer ብዙ ጊዜ ጥቃቅን ነገሮች ለመለካት ጥቅም ላይ ይውላል።
እንደ transistor ያሉ በስልካችን chip ውስጥ የሚገኙ components መጠን በnanometer የሚለኩ ሲሆን ይህም nanometer የነዚህን component size ይገልፃል።
chip ውስጥ የሚገኙት ኮምፖነንቶች መጠን ባነሰ ቁጥር በርካታ component መያዝ ስለሚችል አንድ ስልክ የnanometer መጠኑ ባነሰ ቁጥር ይበልጥ ጥራት ይኖረዋል።
ስልኮች ላይ የሚገኘው የnanometer መጠን ትንሽ እየሆነ በመጣ ቁጥር፦
⚫ጥሩ performance ይኖረዋል።
⚫ይበልጥ battery ቆጣቢ ይሆናል።
⚫ብዙ ሙቀት አይፈጥርም ማለትም የመጋል እድሉ እየቀነሰ ይመጣል።
አዳዲስ የሚወጡ ስልኮች ከ8 nanometer በታች processor ቢኖራቸው ተመራጭ ነው።
የእናንተ ስልክ nanometer ስንት ነው?
©bighabesha

👍4
Grade_8_General_Science_Unit_7_Magnetism_መግኔጢስነት_Saquama_ሳቋማ720p.mp4
35.2 MB
📚 Grade 8 General Science:
✅ Unit 7: Physical Phenomena in the Surrounding
✅ ከReview Questions ጋር 8 ቪድዮዎች ከላይ ተለቋል።
✅ ተጠቀሙበት። ለሌሎች እህት ወንድሞቻችሁ አጋሯቸው።
✅ አላህ ይርዳችሁ!!
══════════════
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
Join our channel
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/BasicComputer_Skills

❤3🤔1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❝It is necessary to help others, not only in our prayers, but in our daily lives. If we find we cannot help others, the least we can do is to desist from harming them.❞
ከቴክኖሎጂ ጋር የምትቀራረቡ ከሆናችሁ እነዚህን website ሞክሯቸው።
https://nanoreview.net/ ስለተለያዩ ላፕቶፕ እና ስልኮች መረጃዎችን የምታገኙበት webiste ነው። በተጨማሪም ከላይ የሚገኘውን phones የሚለውን ፅሁፍ በመንካት ሁለት ስልኮችን ማወዳደር ትችላላችሁ።
Dev.to በሚልዮን የሚቆጠሩ ዴቨሎፐሮች የሚገኙበት ፕላትፎርም ሲሆን ከሌሎች ፕላትፎርሞች አንፃር እዚህ ላይ ብዙ የቴክ ዕውቀት መቅሰም ትችላላችሁ።
w3schools.com የተለያዩ programming languages በቀላሉ እዚህ website ላይ መማር ትችላላችሁ።
Hackthebox.com ራሳችሁን challenge በማድረግ cyber security የምትማሩበት ፕላትፎርም ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ይህንን website ethical hacker , penetration tester የሆኑ ግለሰቦች ልምዳቸውን ለማጎልበት ይጠቀሙታል።
Eevblog.com ስለ electronics, hardware ጠቃሚ መረጃዎችን የምታገኙበትን website ነው። electrical engineering ተማሪ ከሆናችሁ ይጠቅማችኋል።
©bighabesha_softwares

❤4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አስተያየት ጥያቄ መቀበያ ቴሌግራም ቡት እንዴት መስራት እንችላለን How To Create Your Own Bot AMHARICK
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
How To Make Markdown Text On Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንዴት አርገን ፋይል አታች እናረጋለን Gmail ላይ? ምክር 6 | How to attach a file in Gmail Tip 6
══════════════
✍️ Basic Computer Skills
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Telegram: t.me/BasicComputer_Skills
tiktok.com/@basiccomputerskills
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
══════════════
✍️ Basic Computer Skills
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Telegram: t.me/BasicComputer_Skills
tiktok.com/@basiccomputerskills
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❤2
የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ
(መጋቢት 30/2017 ዓ.ል)
══════════════
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
Join our channel
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/BasicComputer_Skills
(መጋቢት 30/2017 ዓ.ል)
══════════════
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
Join our channel
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/BasicComputer_Skills
❤3
💬 ለተማሪዎች የተላለፈ መልዕክት🗨️
══════════════
ውድ የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች!
✅ ሰኔ ወር ከ3 እስከ 11/2017 ዓ.ል የሚሰጠው ወሳኝ ፈተና ከፊታችሁ ይጠብቃል። ይህ ፈተና የትምህርት ጉዟችሁ ወሳኝ ምዕራፍ ሲሆን፣ ያላችሁን እውቀትና ክህሎት የምትፈትኑበት ትልቅ አጋጣሚ ነው።
✅ በተለይም የ6ኛ ክፍል ከተማቀፍ ፈተና ወደ ላቀ የትምህርት ደረጃ ለመሸጋገር የመጀመሪያው እርምጃ ሲሆን፣ የ8ኛ ክፍል አሀረቀፍ ፈተና ደግሞ የወደፊት የትምህርት አቅጣጫችሁን የሚወስን ወሳኝ ምዕራፍ ነው።
📚 በዚህ ወሳኝ ወቅት ላይ የምሰጣችሁ ምክሮችና የምታደርጉት ጥረት በእርግጠኝነት መልካም ውጤት እንደሚያስገኝላችሁ እምነቴ ነው።
ውድ ተማሪዎች!
➊ በፈጣሪያችሁ ላይ ሙሉ በሙሉ ተመኩ: ማንኛውም ስኬት የሚገኘው በፈጣሪ ፍቃድ ነው። ስለዚህ በምታደርጉት ጥረት ሁሉ ፈጣሪያችሁን አስቀድሙ። ወደርሱ ጸልዩ (ዱዓም አድርጉ)። አላህ ጥረታችሁን እንዲባርክላችሁና እንዲያግዛችሁ በልባችሁ ሙሉ እምነትን አሳድሩ።
❷ ጠንክራችሁ ተዘጋጁ: ፈተናው ከፊታችሁ ሁለት ወራት ብቻ ቀርተውታል። ይህ ጊዜ ለትጋትና ለጠንካራ ዝግጅት ወሳኝ ነው። ጊዜያችሁን በአግባቡ ተጠቀሙበት። ለእያንዳንዱ ትምህርት በቂ ጊዜ መድቡ። የ5ኛ እና 6ኛ ክፍል እንዲሁም የ7ኛ እና 8ኛ ክፍል ትምህርቶችን በደንብ በመከለስና በመድገም እውቀታችሁን አጠናክሩ።
➌ እቅድ አውጡ: በየቀኑ ምን እንደምታጠኑ በግልፅ ያስቀምጡ። ሳምንታዊ እና ዕለታዊ የጥናት እቅድ በማውጣት ጊዜያችሁን በአግባቡ ተጠቀሙበት። ለእያንዳንዱ ትምህርት የተለየ ጊዜ መድቡ እንዲሁም የእረፍት ጊዜያችሁን አትርሱ።
❹ በትኩረት አንብቡ: በምታጠኑበት ጊዜ ሁሉ አእምሮአችሁን ሙሉ በሙሉ በንባቡ ላይ አድርጉ። ትኩረታችሁን የሚረብሹ ነገሮችን ከዙሪያችሁ አስወግዱ። ያልገባችሁን ነጥቦች ለመምህሮቻችሁ ወይም ለሚያውቋችሁ ሰዎች ለመጠየቅ አትፍሩ።
❺ የቀደምት ፈተናዎችን ተመልከቱ: በተቻለ መጠን የቀደምት ዓመታት የፈተና ጥያቄዎችን በመመልከት የፈተናውን ቅርፅና የጥያቄዎቹን አቀራረብ ለመረዳት ሞክሩ። ይህ ለፈተናው የተሻለ ዝግጅት እንድታደርጉ ይረዳችኋል።
❻ ቡድን በመሆን ተማሩ: ከአስተዋይ ጓደኞቻችሁ ጋር በመሆን በቡድን መወያየትና መማር ጠቃሚ ሊሆን ይችላል። ያልገባችሁን ነገር በመጠያየቅና በመወያየት የተሻለ ግንዛቤ ማግኘት ትችላላችሁ። ነገር ግን የቡድን ጥናታችሁ ከመወያየትና ከመማር የዘለለ እንዳይሆን ተጠንቀቁ።
❼ ጤናማ የአኗኗር ዘይቤን ተከተሉ: ሰውነታችሁ ጤናማ ካልሆነ በአግባቡ ማጥናት አትችሉም። ስለዚህ በቂ እንቅልፍ ተኙ፣ የተመጣጠነ ምግብ ተመገቡ እንዲሁም የአካል ብቃት እንቅስቃሴን አድርጉ። በተለይም በፈተናው ወቅት ጭንቀትን ለማስወገድ ዘና የሚያደርጉ ነገሮችን አድርጉ።
❽ ጸልዩ(ዱዓ አድርጉ): ከምንም በላይ ጌታችሁን አላህን ተማፀኑ። ፈጣሪ ጥረታችሁን እንዲቀበልላችሁና መልካም ውጤት እንዲሰጣችሁ ሁል ጊዜ ዱዓ አድርጉ።
ውድ ተማሪዎች!
🎯 እምነታችሁ ለስኬታችሁ ትልቅ መሠረት ነው። መልካም ስነ ምግባርን ያዙ። ወላጆቻችሁን አክብሩና ምክራቸውን ስሙ። የፈጣሪያችሁን ትዕዛዛት በመጠበቅ ለዚህ ፈተና ብቻ ሳይሆን ለወደፊት ህይወታችሁም ስኬትን ታገኛላችሁ።
📚 ከፊታችሁ ያለው ጊዜ ፈታኝ ሊሆን ቢችልም በጠንካራ ጥረትና በፈጣሪያችሁ ላይ ባለ ሙሉ እምነት ይህንንም ጊዜ በተሳካ ሁኔታ ማለፍ ትችላላችሁ።
አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን!
✅ መልካም የንባብ ጊዜ እመኝላችኋለሁ!
✅ በአላህ ፈቃድ ሁላችሁም ከተመኘችሁትን ውጤት በላይ እንድታገኙ እመኛለሁ። ጌታችን ውጤቱንም ለማህበረሰቡ እድገትና ስኬት ምክንያት ያድርገው።
አላህ ያግዛችሁ! 🤲
✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

👍3
🔰 ሶብር ያስፈልጋል
ከእኛ የሚጠበቀው በመልካም እሳቤ (ንያ) ጥረት ማድረግ ነው። ጥረታችንን እጥፍ ድርብ አድርጎ ወደ ስኬት መቀየሩ የአላህ ነው!
► ለመልካም ጥረታችን ምንዳውን የሚመነዳንም (አጅሩን የሚከፍለንም) አላህ ነው።
⭕️ ስለዚህ ነገሮች ምንም ያህል ቢከብዱን፣ ሰዎች ባይረዱን፣ ሰዎች ስለእኛ የማይሆን ነገር ቢያስቡም...... ሶብር ያስፈልገናል ማለት ነው!
► ጥረታችን፣ ልፋታችንን አላህ በእዝነቱ በብዙ እጥፍ አባዝቶ አጅሩን የሚሰጠን እሱ (አላህ) ነውና ተስፋ አንቆርጥም።
► የምንሰራው ነገር ለአላህ ብለን እስከሆነ ድረስ ተስፋም መቁረጥም አይገባንም።
✅ ተስፋ የሚቆርጡ ደካሞች ብቻ ናቸው❗️
ወንድማችሁ:- ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

👍5