Basic Computer Skills
1.85K subscribers
1.22K photos
100 videos
575 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
🇵🇸 ለእናንተ እና ለቤተሰባችሁ በፍቅር፣ በሳቅ እና በበረከት የተሞላ የደስታ ኢድ እንዲሆን እመኛለሁ። ...

ይህ ኢድ ለቤታችሁ ሰላም ፣ ደስታ እና ብልጽግና ያድርግላችሁ። ...

በዚህ መልካም አጋጣሚ አላህ በእናንተና በቤተሰቦቻችሁ ላይ መለኮታዊ ፀጋውን እንዲያወርድ እማፀነዋለሁ። ...

🇵🇸 ኢድ ሙባረክ!

🇵🇸 ይድረስ ለወንድም እህቶቼ (ለተማሪዎቼ) እና ለቤተሰቦቻቸው!

በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
4
ስልክ ላይ nanometer (nm) ሲባል ምን ማለት ነው?

የስልክ ማስታወቂያ ላይ ባለ 4,6,8 nanometers processor ሲባል እንሰማለን ታዲያ ይህም የስልኩ performance ላይ ትልቅ ሚና አለው። ነገሩ እንዲህ ነው nanometer ማለት 1 × 10⁻⁹ ሜትር ወይም ከፊቱ 9 ዜሮዎችን ከፊቱ የደረደረ  ሜትር/የልኬት አሀድ ነው። nanometer ብዙ ጊዜ ጥቃቅን  ነገሮች ለመለካት ጥቅም ላይ ይውላል።

እንደ transistor ያሉ በስልካችን chip ውስጥ የሚገኙ components መጠን በnanometer የሚለኩ ሲሆን ይህም  nanometer የነዚህን component size ይገልፃል።

chip ውስጥ የሚገኙት ኮምፖነንቶች መጠን ባነሰ ቁጥር በርካታ component መያዝ ስለሚችል አንድ ስልክ የnanometer መጠኑ ባነሰ ቁጥር ይበልጥ ጥራት ይኖረዋል።

ስልኮች ላይ የሚገኘው የnanometer መጠን ትንሽ እየሆነ በመጣ ቁጥር፦
ጥሩ performance ይኖረዋል።
ይበልጥ battery ቆጣቢ ይሆናል።
ብዙ ሙቀት አይፈጥርም ማለትም የመጋል እድሉ እየቀነሰ ይመጣል።

አዳዲስ የሚወጡ ስልኮች ከ8 nanometer በታች processor ቢኖራቸው ተመራጭ ነው።

የእናንተ ስልክ nanometer ስንት ነው?

©bighabesha
👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❝It is necessary to help others, not only in our prayers, but in our daily lives. If we find we cannot help others, the least we can do is to desist from harming them.❞
ከቴክኖሎጂ ጋር የምትቀራረቡ ከሆናችሁ እነዚህን website ሞክሯቸው።

https://nanoreview.net/ ስለተለያዩ ላፕቶፕ እና ስልኮች መረጃዎችን የምታገኙበት webiste ነው። በተጨማሪም ከላይ የሚገኘውን phones የሚለውን ፅሁፍ በመንካት ሁለት ስልኮችን ማወዳደር ትችላላችሁ።

Dev.to በሚልዮን የሚቆጠሩ ዴቨሎፐሮች የሚገኙበት ፕላትፎርም ሲሆን ከሌሎች ፕላትፎርሞች አንፃር እዚህ ላይ ብዙ የቴክ ዕውቀት መቅሰም ትችላላችሁ።

w3schools.com የተለያዩ programming languages በቀላሉ እዚህ website ላይ መማር ትችላላችሁ።

Hackthebox.com ራሳችሁን challenge በማድረግ cyber security የምትማሩበት ፕላትፎርም ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ይህንን website ethical hacker , penetration tester የሆኑ ግለሰቦች ልምዳቸውን ለማጎልበት ይጠቀሙታል።

Eevblog.com ስለ electronics, hardware ጠቃሚ መረጃዎችን የምታገኙበትን website ነው። electrical engineering ተማሪ ከሆናችሁ ይጠቅማችኋል።

©bighabesha_softwares
4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አስተያየት ጥያቄ መቀበያ ቴሌግራም ቡት እንዴት መስራት እንችላለን How To Create Your Own Bot AMHARICK
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንዴት አርገን ፋይል አታች እናረጋለን Gmail ላይ? ምክር 6 | How to attach a file in Gmail Tip 6

══════════════
✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info
2
የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ

(መጋቢት 30/2017 ዓ.ል)

══════════════

🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/BasicComputer_Skills
3