Basic Computer Skills
1.85K subscribers
1.22K photos
100 videos
575 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
💬 የዕለቱ መልዕክት... 💬

💡💡💡💡💡

🔰 በህይወት እያለህ አንተን ይበልጥ የሚገድልህ በሰዎች አልያም በፈተናዎች መጎዳትህ፣ መጎሳቆልህ፣ ወድቀሀል መባልህ ሳይሆን
ዳግም የመመለስ፣ ራስህን የማደስ፣ አዲስ ራዕይ እንዲኖርህ የሚያደርግ «ተስፋ» ከሌለህ ነው❗️

ወንድምና እህቶቼ ተስፋ አትቁረጡ።
➤ ጊዜው ረፍዶብኛል.....፣
➤ ካሁን በኋላ ሁለንም የትምህርት አይነት ጨርሼ ማንበብ አልችልም ወይም ይህ ትምህርት አይገባኝም አትበሉ። አዎ ወንድምና እህቶቼ..... እስካሁን ማንበብ ካልጀመራችሁ እራሱ አሁኑኑ ጀምሩ!

የምትችሉትን ሁሉ ጥረት አድርጉ፤ ጥረት ካደረጋችሁ በኋላ በአላህ ሙሉ ተስፋ ይኑራችሁ።


አላህ ለቤተሰብ ደስታ፣ ለማህበረሰቡ ተድላ፣ ስኬትና ግርማሞገስ ሰበብ የሚሆንን ውጤት ይሰጣችኋል። ኢንሻአላህ!!


✍️ በወንድማችሁ:- ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

══════════════

📚 ለተማሪዎች የተላለፈ መልዕክት


══════════════

🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/BasicComputer_Skills
👍7
📚 መፅሀፍትን ስናነብ

📚 መፅሀፍት ዝም ብለው አይፃፉም። ታሪክን ከመሀረክ ከማስተላለፍ በዘለለ በአንባቢው ህይወት ውስጥ የሚፈጥሩት አንዳች ነገር ወይም አላማ አለ ተብሎ ይታመናል።

🕞 ስለዚህ ጊዜን ለማሳለፍና ለመዝናኛ ከማዋል በዘለለ በህይወቴ ላይ ምን ፋይዳ አመጣ ማለት መልካም ይመስለኛል።ለዚህ ደግሞ አጭር ማስታወሻን እየያዙ ማንበብ በጣም ጠቃሚ ነው።

📚 በመፅሀፉ ውስጥ ያነበብነውን ሀሳብ ወይም አንድ አረፍተ ነገር በተለያዩ ቦታዎችና በውይይቶች ላይ ማሰላሰል የመፅሀፉን አላማ ከመረዳትም በዘለለ በህይወቴ ምን ነገረኝ የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ይረዳል።

በእኔ አስተሳሰብ ጎበዝ እንባቢ መፅሀፍን በትንሽ ጊዜ አንብቦ የጨረሰ ሳይሆን፤ መፅሀፉን ለሚገባው ጥቅም ያዋለ ወይም በትክክል ከመፅሀፉ የተጠቀመ ሰው ነው።

ስለዚህ በምናነብበት ጊዜ አጭር አጭር ነገሮችንና ዋና ሀሳቡን በመያዝ እነሱንም በማሰላሰልና ጠቃሚ ነገሮችን ከህይወታችን ጋር ለማዋሀድ ጊዜ ይኑረን!!


ማንበብ መሰልጠን ነው
ማንበብ በእውቀት መብሰል ነው
ማንበብ ዕርድና ነው
ማንበብ በጥሩ ቅመሞች ተቀምሞ እንደተሰራ ወጥ የራስን ስብዕና ማጣፈጥ ነው
የሚያነብ ሰው ዛሬንና የቀደመ በታሪክ ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው ይሆናል
የሚያነብ ሰው ሁሌም የመፍትሄ ሰው ነው
የሚያነብ ሰው በወንዝ ዳር እንደተተከለ ፍሬዋንም በየግዜው እንደምትሰጥ ለምለም ዛፍ ነው

◉ ማንበብ ማንበብ እና ማንበብ!!

እናንብብ፤ እንወቅ፤ እንብሰል፤ እንመርምር፤ እንጠይቅ፤ እንሰልጥን‼️

         ➴ማንበብ ባህል ነው
      ➴ማንበብ መሉ መሆን ነው
       ➴ማንበብ መሰልጠን ነው

📚 እናምብብ እናምብብ

በማምበብ እውቀትን ትጋትን ባህልን እናሳድግ! የመፍትሄ ሰው እንሁን!

©️
📚 ለተማሪዎች የተላለፈ መልዕክት
4
🇵🇸 ለእናንተ እና ለቤተሰባችሁ በፍቅር፣ በሳቅ እና በበረከት የተሞላ የደስታ ኢድ እንዲሆን እመኛለሁ። ...

ይህ ኢድ ለቤታችሁ ሰላም ፣ ደስታ እና ብልጽግና ያድርግላችሁ። ...

በዚህ መልካም አጋጣሚ አላህ በእናንተና በቤተሰቦቻችሁ ላይ መለኮታዊ ፀጋውን እንዲያወርድ እማፀነዋለሁ። ...

🇵🇸 ኢድ ሙባረክ!

🇵🇸 ይድረስ ለወንድም እህቶቼ (ለተማሪዎቼ) እና ለቤተሰቦቻቸው!

በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
4
ስልክ ላይ nanometer (nm) ሲባል ምን ማለት ነው?

የስልክ ማስታወቂያ ላይ ባለ 4,6,8 nanometers processor ሲባል እንሰማለን ታዲያ ይህም የስልኩ performance ላይ ትልቅ ሚና አለው። ነገሩ እንዲህ ነው nanometer ማለት 1 × 10⁻⁹ ሜትር ወይም ከፊቱ 9 ዜሮዎችን ከፊቱ የደረደረ  ሜትር/የልኬት አሀድ ነው። nanometer ብዙ ጊዜ ጥቃቅን  ነገሮች ለመለካት ጥቅም ላይ ይውላል።

እንደ transistor ያሉ በስልካችን chip ውስጥ የሚገኙ components መጠን በnanometer የሚለኩ ሲሆን ይህም  nanometer የነዚህን component size ይገልፃል።

chip ውስጥ የሚገኙት ኮምፖነንቶች መጠን ባነሰ ቁጥር በርካታ component መያዝ ስለሚችል አንድ ስልክ የnanometer መጠኑ ባነሰ ቁጥር ይበልጥ ጥራት ይኖረዋል።

ስልኮች ላይ የሚገኘው የnanometer መጠን ትንሽ እየሆነ በመጣ ቁጥር፦
ጥሩ performance ይኖረዋል።
ይበልጥ battery ቆጣቢ ይሆናል።
ብዙ ሙቀት አይፈጥርም ማለትም የመጋል እድሉ እየቀነሰ ይመጣል።

አዳዲስ የሚወጡ ስልኮች ከ8 nanometer በታች processor ቢኖራቸው ተመራጭ ነው።

የእናንተ ስልክ nanometer ስንት ነው?

©bighabesha
👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❝It is necessary to help others, not only in our prayers, but in our daily lives. If we find we cannot help others, the least we can do is to desist from harming them.❞
ከቴክኖሎጂ ጋር የምትቀራረቡ ከሆናችሁ እነዚህን website ሞክሯቸው።

https://nanoreview.net/ ስለተለያዩ ላፕቶፕ እና ስልኮች መረጃዎችን የምታገኙበት webiste ነው። በተጨማሪም ከላይ የሚገኘውን phones የሚለውን ፅሁፍ በመንካት ሁለት ስልኮችን ማወዳደር ትችላላችሁ።

Dev.to በሚልዮን የሚቆጠሩ ዴቨሎፐሮች የሚገኙበት ፕላትፎርም ሲሆን ከሌሎች ፕላትፎርሞች አንፃር እዚህ ላይ ብዙ የቴክ ዕውቀት መቅሰም ትችላላችሁ።

w3schools.com የተለያዩ programming languages በቀላሉ እዚህ website ላይ መማር ትችላላችሁ።

Hackthebox.com ራሳችሁን challenge በማድረግ cyber security የምትማሩበት ፕላትፎርም ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ይህንን website ethical hacker , penetration tester የሆኑ ግለሰቦች ልምዳቸውን ለማጎልበት ይጠቀሙታል።

Eevblog.com ስለ electronics, hardware ጠቃሚ መረጃዎችን የምታገኙበትን website ነው። electrical engineering ተማሪ ከሆናችሁ ይጠቅማችኋል።

©bighabesha_softwares
4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አስተያየት ጥያቄ መቀበያ ቴሌግራም ቡት እንዴት መስራት እንችላለን How To Create Your Own Bot AMHARICK
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንዴት አርገን ፋይል አታች እናረጋለን Gmail ላይ? ምክር 6 | How to attach a file in Gmail Tip 6

══════════════
✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info
2
የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ

(መጋቢት 30/2017 ዓ.ል)

══════════════

🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/BasicComputer_Skills
3