Training for Students (Mumtaz Academy).pdf
7.1 MB
✅ Training for Students
📚 ርዕስ: ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ለሚኒስትሪ ፈተና ዝግጅት
⭕ ️የስልጠናው ዓላማ፡
1. ተማሪዎችን ለሚኒስትሪ ፈተና በስነልቦና ማዘጋጀት
2. ውጤታማ የጥናት ስልቶችን ማስተማር
3. የተማሪዎችን ሞራል ማሳደግ
4. በራስ መተማመንን ማጠናከር
5. የተማሪነት ትሩፋቶች ማውሳት
6. የመጨረሻ መልዕክትና የግጥም ግብዣ
✅ አዘጋጅና ስልጠና: በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

❤5💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Payroll
#የሚገርም ቪድዮ
✴️ Income tax
✴️ Pension
✴️ Allowance
✴️ Net payment
#እነዚህን በExcel ላይ እንዴት እንደ ሚሰራ የምታሳይ አጠር ያለች ቪድዮ
✅ MB size = 13.65MB
✅ Time = 10:02 Minutes
✅ Sound: Reshad Muzemil
✅ Prepared by: Reshad Muzemil
══════════════
✍️ Basic Computer Skills
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Telegram: t.me/BasicComputer_Skills
tiktok.com/@basiccomputerskills
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info

Basic Computer Skills
Training for Students (Mumtaz Academy).pdf
✅ ከላይ የለቀቅኩትን ስልጠና የትኛውም ትምህርት ቤት ለተማሪዎቻችሁ ልትጠቀሙበት ትችላላችሁ።
⭕️ PowerPoint'ን ከፈለጋችሁ በውስጥ አውሩኝ። PowerPoint'ን ግን ለመምህራን/ለርዕሰ-መምህራን/ለት/ቤት ባለቤቶች ነው የምሰጠው።
✅ ተማሪዎቻችንን በምንችለው አቅም እንደግፋቸው።
✍️ ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
t.me/ReshadMuzemil

👍3
Bugatti Tourbillon
ይህ መኪና ዘመናዊና ቅንጡ መኪኖችን በማምረት የሚታወቀው የፈረንሳዩ ድርጅት Bugatti ያመረተው እጅግ ፈጣንና ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጂ የተላበሰ Bugatti Tourbillon ይባላል።
ይህ የዘመናችን ምርጥ መኪና ለጊዜው የተመረተው በቁጥር 25 ፍሬ ብቻ ሲሆን የአንዱ ዋጋ 3.8 ሚሊዮን ዩሮ ያወጣል።
ይህን መኪና የሚገዙ ሰዎች መኪናውን በራሳቸው ምርጫ customize ይደረግላቸዋል። Logo, Personal mark, ቀለሙ፣ ውስጣዊ ዲዛይኑ እንደተመቻቸው ይስተካከልላቸዋል ተብሏል።
1000 የፈረስ ጉልበት የሚያመነጭ የV16 engine እንዲሁም እያንዳንዳቸው 800 የፈረስ ጉልበት የሚያመነጩ 3 የኤሌክትሪክ ሞተሮች ተገጥመውለታል። በአጠቃላይ ቢያንስ እስከ 1800 የፈረስ ጉልበት ማመንጨት የሚችል hybrid engine ተገጥሞለታል።
መኪናው እስከ 277MPH(mile per hour) የሚደርስ ፍጥነት ሲኖረው ከቆመበት ተነስቶ 62MPH ፍጥነት ላይ ለመድረስ 2 ሰከንድ ብቻ ይፈጅበታል።
Bugatti ረጅም አመት የሰበሰበውን የኢንጂነሪንግ ልህቀት በመጠቀም ይህን masterpiece የሆነ sport car እውን ማድረግ ችሏል።
➡️ወደፊት ይህን መኪና መግዛቱ አይቀርም ብላችሁ ለምታስቡት ጓደኛችሁ Share አድርጉለት።💪
©️bighabesha

❤2👍2
💬 የዕለቱ መልዕክት... 💬
💡💡💡💡💡
🔰 በህይወት እያለህ አንተን ይበልጥ የሚገድልህ በሰዎች አልያም በፈተናዎች መጎዳትህ፣ መጎሳቆልህ፣ ወድቀሀል መባልህ ሳይሆን
ዳግም የመመለስ፣ ራስህን የማደስ፣ አዲስ ራዕይ እንዲኖርህ የሚያደርግ «ተስፋ» ከሌለህ ነው❗️
ወንድምና እህቶቼ ተስፋ አትቁረጡ።
➤ ጊዜው ረፍዶብኛል.....፣
➤ ካሁን በኋላ ሁለንም የትምህርት አይነት ጨርሼ ማንበብ አልችልም ወይም ይህ ትምህርት አይገባኝም አትበሉ። አዎ ወንድምና እህቶቼ..... እስካሁን ማንበብ ካልጀመራችሁ እራሱ አሁኑኑ ጀምሩ!
✅ የምትችሉትን ሁሉ ጥረት አድርጉ፤ ጥረት ካደረጋችሁ በኋላ በአላህ ሙሉ ተስፋ ይኑራችሁ።
✅ አላህ ለቤተሰብ ደስታ፣ ለማህበረሰቡ ተድላ፣ ስኬትና ግርማሞገስ ሰበብ የሚሆንን ውጤት ይሰጣችኋል። ኢንሻአላህ!!
✍️ በወንድማችሁ:- ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
══════════════
📚 ለተማሪዎች የተላለፈ መልዕክት
══════════════
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
Join our channel
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/BasicComputer_Skills

👍7
📚 መፅሀፍትን ስናነብ
📚 መፅሀፍት ዝም ብለው አይፃፉም። ታሪክን ከመሀረክ ከማስተላለፍ በዘለለ በአንባቢው ህይወት ውስጥ የሚፈጥሩት አንዳች ነገር ወይም አላማ አለ ተብሎ ይታመናል።
🕞 ስለዚህ ጊዜን ለማሳለፍና ለመዝናኛ ከማዋል በዘለለ በህይወቴ ላይ ምን ፋይዳ አመጣ ማለት መልካም ይመስለኛል።ለዚህ ደግሞ አጭር ማስታወሻን እየያዙ ማንበብ በጣም ጠቃሚ ነው።
📚 በመፅሀፉ ውስጥ ያነበብነውን ሀሳብ ወይም አንድ አረፍተ ነገር በተለያዩ ቦታዎችና በውይይቶች ላይ ማሰላሰል የመፅሀፉን አላማ ከመረዳትም በዘለለ በህይወቴ ምን ነገረኝ የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ይረዳል።
በእኔ አስተሳሰብ ጎበዝ እንባቢ መፅሀፍን በትንሽ ጊዜ አንብቦ የጨረሰ ሳይሆን፤ መፅሀፉን ለሚገባው ጥቅም ያዋለ ወይም በትክክል ከመፅሀፉ የተጠቀመ ሰው ነው።
ስለዚህ በምናነብበት ጊዜ አጭር አጭር ነገሮችንና ዋና ሀሳቡን በመያዝ እነሱንም በማሰላሰልና ጠቃሚ ነገሮችን ከህይወታችን ጋር ለማዋሀድ ጊዜ ይኑረን!!
✅ ማንበብ መሰልጠን ነው❕
✅ ማንበብ በእውቀት መብሰል ነው❕
✅ ማንበብ ዕርድና ነው ❕
✅ ማንበብ በጥሩ ቅመሞች ተቀምሞ እንደተሰራ ወጥ የራስን ስብዕና ማጣፈጥ ነው❕
✅ የሚያነብ ሰው ዛሬንና የቀደመ በታሪክ ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው ይሆናል ❕
✅ የሚያነብ ሰው ሁሌም የመፍትሄ ሰው ነው❕
✅ የሚያነብ ሰው በወንዝ ዳር እንደተተከለ ፍሬዋንም በየግዜው እንደምትሰጥ ለምለም ዛፍ ነው❕
◉ ማንበብ ማንበብ እና ማንበብ!!
እናንብብ፤ እንወቅ፤ እንብሰል፤ እንመርምር፤ እንጠይቅ፤ እንሰልጥን‼️
➴ማንበብ ባህል ነው ❕
➴ማንበብ መሉ መሆን ነው❕
➴ማንበብ መሰልጠን ነው❕
📚 እናምብብ❕ እናምብብ❕
በማምበብ እውቀትን ትጋትን ባህልን እናሳድግ! የመፍትሄ ሰው እንሁን!
©️

❤4
ስልክ ላይ nanometer (nm) ሲባል ምን ማለት ነው?
የስልክ ማስታወቂያ ላይ ባለ 4,6,8 nanometers processor ሲባል እንሰማለን ታዲያ ይህም የስልኩ performance ላይ ትልቅ ሚና አለው። ነገሩ እንዲህ ነው nanometer ማለት 1 × 10⁻⁹ ሜትር ወይም ከፊቱ 9 ዜሮዎችን ከፊቱ የደረደረ ሜትር/የልኬት አሀድ ነው። nanometer ብዙ ጊዜ ጥቃቅን ነገሮች ለመለካት ጥቅም ላይ ይውላል።
እንደ transistor ያሉ በስልካችን chip ውስጥ የሚገኙ components መጠን በnanometer የሚለኩ ሲሆን ይህም nanometer የነዚህን component size ይገልፃል።
chip ውስጥ የሚገኙት ኮምፖነንቶች መጠን ባነሰ ቁጥር በርካታ component መያዝ ስለሚችል አንድ ስልክ የnanometer መጠኑ ባነሰ ቁጥር ይበልጥ ጥራት ይኖረዋል።
ስልኮች ላይ የሚገኘው የnanometer መጠን ትንሽ እየሆነ በመጣ ቁጥር፦
⚫ጥሩ performance ይኖረዋል።
⚫ይበልጥ battery ቆጣቢ ይሆናል።
⚫ብዙ ሙቀት አይፈጥርም ማለትም የመጋል እድሉ እየቀነሰ ይመጣል።
አዳዲስ የሚወጡ ስልኮች ከ8 nanometer በታች processor ቢኖራቸው ተመራጭ ነው።
የእናንተ ስልክ nanometer ስንት ነው?
©bighabesha

👍4
Grade_8_General_Science_Unit_7_Magnetism_መግኔጢስነት_Saquama_ሳቋማ720p.mp4
35.2 MB
📚 Grade 8 General Science:
✅ Unit 7: Physical Phenomena in the Surrounding
✅ ከReview Questions ጋር 8 ቪድዮዎች ከላይ ተለቋል።
✅ ተጠቀሙበት። ለሌሎች እህት ወንድሞቻችሁ አጋሯቸው።
✅ አላህ ይርዳችሁ!!
══════════════
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
Join our channel
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/BasicComputer_Skills
✅ Unit 7: Physical Phenomena in the Surrounding
✅ ከReview Questions ጋር 8 ቪድዮዎች ከላይ ተለቋል።
✅ ተጠቀሙበት። ለሌሎች እህት ወንድሞቻችሁ አጋሯቸው።
✅ አላህ ይርዳችሁ!!
══════════════
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
Join our channel
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/BasicComputer_Skills
❤3🤔1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❝It is necessary to help others, not only in our prayers, but in our daily lives. If we find we cannot help others, the least we can do is to desist from harming them.❞