Basic Computer Skills
1.85K subscribers
1.22K photos
100 videos
575 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
ሙሉ_የኮምፒውተር_ሲስተም_ማስተርስ_ኮርስ_29.rar
72.6 MB
የአማርኛ የኮምፒውተር ማስተር ኮርስ ሙሉ ትምህርት

ክፍል
💘💘

መለያ ቁጥር
💘💘💘💘


✔️  Power BI in Amharic Language - Power BI Desktop(

✔️ Power Bi Data analysis ለማረግ በተለይ Graph ,Maps ,Charts, እና Scater plots ተጠቅማችሁ Data እንደፈለጋቸው Analysis እንድታረጉ ይጠቅማችኋል

✔️ Data Analysist ለመሆን ከፈለጋችሁ የ AI capabilities ያለበትን በቀላሉ Report crate የምታረጉበትን Power Bi መጠቀም ትችላላችሁ ።

✔️ Power Bi ከተለያዩ Data Source Data በቀላሉ አግኝታችሁ Data በቀላሉ Analysis እንድታረጉ ይረዳችኋል ከእነዚህ መካከል አንዱ date source አንዱ ደሞ Excel,Cloud Based data Ware house እና SQL ናቸዉ




ለበለጠ መረጃ✈️✈️

🌐🌐EthioLearning02
ሙሉ_የኮምፒውተር_ሲስተም_ማስተርስ_ኮርስ_30.rar
64.5 MB
የአማርኛ የኮምፒውተር ማስተር ኮርስ ሙሉ ትምህርት

ክፍል
⚡️⚡️⚡️⚡️

መለያ ቁጥር
💘💘💘💘


✔️  Power BI in Amharic Language - Power BI Desktop(

✔️ Power Bi Data analysis ለማረግ በተለይ Graph ,Maps ,Charts, እና Scater plots ተጠቅማችሁ Data እንደፈለጋቸው Analysis እንድታረጉ ይጠቅማችኋል

✔️ Data Analysist ለመሆን ከፈለጋችሁ የ AI capabilities ያለበትን በቀላሉ Report crate የምታረጉበትን Power Bi መጠቀም ትችላላችሁ ።

✔️ Power Bi ከተለያዩ Data Source Data በቀላሉ አግኝታችሁ Data በቀላሉ Analysis እንድታረጉ ይረዳችኋል ከእነዚህ መካከል አንዱ date source አንዱ ደሞ Excel,Cloud Based data Ware house እና SQL ናቸዉ




ለበለጠ መረጃ✈️✈️

🌐🌐 EthioLearning02


✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info
4👍3
ዱዓ 2.mp4
27.7 MB
► አላሁመ ረበና አቲና ፊ ዱንያ ሐሰና ወፊል አኺረቲ ሐሰና ወቂና ዐዛበ ናር

► አላሁመ አዒና ዐላ ዚክሪከ ወሹክሪከ ወሑስኒ ዒባደቲክ

► አላሁመ ኢኒ አዑዙቢከ ሚን ሙንከራቲል አኽላቅ ወልአዕማል ወልአህዋእ

► አላሁመ ኢንፈዕኒ ቢማ ዐለምተኒ ወዐሊምኒ ማ የንፈዑኒ ወርዙቅኒ ዒልመን ተንፈዑኒ ቢሂ

► አላሁመ ኢኒ አስአሉከ ዒልመን ናፊዓ ወሪዝቀን ጠዪባ ወዐመለን ሙተቀበላ

══════════════
📚 አሚን!
📚 አሚን!
📚 አሚን!

ተማሪዎች አሚን በሉ!!

══════════════
🔰 አላህ ይርዳችሁ!
🔰 አላህ ውጤቱን ያማረ ያድርግላችሁ!
🔰 አላህ በናተው ጥረት ብቻ ሰይሆን በሱ (በአላህ) እዝነት መልካም የሆነ ውጤትን ይስጣችሁ!!
👍21
©️🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠
ክፍለ 1

🅾🅾መሰረታዊ ኮምፒውር ከዚህ በፊት ምንም ክህሎት ሳይኖረዎ ከዜሮ ጀምረው የሚማሩበት ሲሆን

💢ከታች የዚህ ክፍል አበይት ነጥቦችን ተዘርዝረዋል ❗️❗️!!!

❇️❇️ስለ ሙሉ ኮርሱ ዝርዝር መረጃ የያዘ ቪድዮ ተመልከቱ
 

ኮምፒውተርን በአማርኛ ይማሩ -
 

መሰረታዊ ኮምፒውተር  ለጀማሪዎች በአማርኛ  የትምህርቱ መግልጫ እና የሚገኙበት
             ==============
ICT ምንድን ነው? 
😐የመረጃ እና የዳታ ልዩነት፤
ኮምፒውተር ምንድን ነው?

ኮምፒውተር እንደት ይሰራል?
የኮምፒውተር ታሪክ፤
⭕️ሁሉም ኮምፒውተሮች የሚሰሩት ስራ ፤
የኮምፒውተር የውስጥ ትምህርት ፤ ብትንትን አርጎ ያስረዳል


ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ላይ
main admin : EthioLearning02
👍2
ኮምፒውተርን_በአማርኛ_ይማሩ_Learn_Computer_starting_from_zero_full_course.rar
330.3 MB
💠Code 521

በዚህ ተከታታይ ስልጠና የሚሰጡ የስልጠና አይነቶች


1️⃣ Basic fundamental of Computer
2️⃣ Hardware and Software
3️⃣ Word Processing
4️⃣Computer and Internet ናቸው፡፡

😄የኮምፒውተር ሃርድዌር እና ሶፍትዌሮች ምንድን ናቸው? እንደት ይሰራሉ?

🟢ለጀማሪዎች የሚሆን BASIC Computer Skills

➡️ኮምፒውተርን ከዜሮ ጀምሮ ለመማር

ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ላይ
main admin : EthioLearning02
1👍1
📚 የምናነበውን ነገር በቀላሉ ለመረዳትና ለመሸምደድ የሚያግዙን ቀለል ያሉ ስልቶች።

📚 በድጋሚ የተለጠፈ

የሚኒስትሪ ጊዜ እየተቃረበነውና ጥረታችሁን ጨምሩ። በርቱ አላህ ይርዳችሁ!!
══════════════

🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/BasicComputer_Skills
👍1
Computer maintenance Amharic training.rar
2.7 MB
የኮምፒውተር ስልጠና

ክፍል 2
💠Code 521

በዚህ ተከታታይ ስልጠና የሚሰጡ የስልጠና አይነቶች


1️⃣ Basic fundamental of Computer
2️⃣ Hardware and Software
3️⃣ Word Processing
4️⃣Computer and Internet ናቸው፡፡

😄የኮምፒውተር ሃርድዌር እና ሶፍትዌሮች ምንድን ናቸው? እንደት ይሰራሉ?

🟢ለጀማሪዎች የሚሆን BASIC Computer Skills

➡️ኮምፒውተርን ከዜሮ ጀምሮ ለመማር

ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ላይ
main admin :
EthioLearning02
👍4
ተማሪዎች ሊኖራቸው የሚገቡ ሁለት Apps

1⃣ Bright Study : ከ6-11ኛ ክፍል ፈተናዎች

Android ያውርዱ 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.bright.studies.bright_study

for iOS, iPhone & iPad 👇
https://apps.apple.com/app/bright-study/id6618149871

2⃣ Ethio Digital Library: ከKG 1-12ኛ, freshman & remedial መፅሀፍት እና መምሪያ

ያውርዱ Android 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.digital_library.ethio

iOS(iphone and iPad) 👇
https://apps.apple.com/us/app/ethio-digital-library/id6596754080
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያጠናችሁትን እየረሳችሁት ተቸግራችኋል⁉️

ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ግራ ተጋብታችኋል⁉️

ሳይንሳዊ ትንታኔ ከመፍትሔ ጋር!

══════════════
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
How to study Effectively

5ቱ ምርጥ የጥናት ዘዴዎች
══════════════
🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
➤ ❺ ምርጥ የማስታወስ ዘዴዎች

══════════════
✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info
👍3
ዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና በተከታታይ Post ይደረጋል


✔️Content creation
✔️Social media marketing
✔️WhatsApp & email marketing
✔️ SEO & SMM
✔️ Website/Blog
And more topics...


✔️የሚለቀቁትን ኮርሶች ከቴሌግራም ሳይወጡ  በቀላሉ Download በማረግ ብቻ በባለሙያዎች የተዘጋጀውን የ Digital marketing ኮርስ ይማሩ


ለበለጠ መረጃ
EthioLearning02
Digital_Marketing_for_beginners_ዲጂታል_ማርኬቲንግ_ለጀማሪዎች1.rar
146.1 MB
DIGITAL MARKETING ሙሉ ኮርስ


Code.4️⃣8️⃣0️⃣

Full course

ዲጂታል ማርኬቲንግ ምንድነው_ _ What is Digital Marketing_ _

✅️Amharic Digital Marketing Tutor for Beginners. ለጀማሪዎች ዲጂታል ማርኬቲንግ tutor በአማርኛ _

🔵ኦንላይን ቢዝነስ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ

🔵የኦንላይን ንግድ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና


ለበለጠ መረጃ
📱📱EthioLearning02
Digital_Marketing_Lesson_ክፍል_2ዲጂታል_ማርኬቲንግ_full_course.rar
158.3 MB
DIGITAL MARKETING ሙሉ ኮርስ


Code.4️⃣8️⃣1️⃣

Full course

ዲጂታል ማርኬቲንግ ምንድነው_ _ What is Digital Marketing_ _

✅️Amharic Digital Marketing Tutor for Beginners. ለጀማሪዎች ዲጂታል ማርኬቲንግ tutor በአማርኛ _

🔵ኦንላይን ቢዝነስ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ

🔵የኦንላይን ንግድ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና


ለበለጠ መረጃ
EthioLearning02
ዲጂታል ክህሎቶችን በአማርኛ ይማሩ 3.rar
215.6 MB
DIGITAL MARKETING ሙሉ ኮርስ


Code.4️⃣8️⃣2️⃣

Full course

ዲጂታል ማርኬቲንግ ምንድነው_ _ What is Digital Marketing_ _

✅️Amharic Digital Marketing Tutor for Beginners. ለጀማሪዎች ዲጂታል ማርኬቲንግ tutor በአማርኛ _

🔵ኦንላይን ቢዝነስ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ

🔵የኦንላይን ንግድ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና


ለበለጠ መረጃ ፤ 👇ጥያቄ ካላችሁ፤ Password እንቢ ካላችሁ ጠይቋቸው። 👇
📱📱
@EthioLearning02
1
🔠🔠🔠🔠🔠🅰️🔠


Full course

ዲጂታል ማርኬቲንግ ምንድነው_ _ What is Digital Marketing_ _

✅️Amharic Digital Marketing Tutor for Beginners. ለጀማሪዎች ዲጂታል ማርኬቲንግ tutor በአማርኛ _

🔵ኦንላይን ቢዝነስ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ

🔵የኦንላይን ንግድ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና

✅️የገበያ መር የሽያጭ ስትራቴጂ
     ማርኬቲንግ

ማርኬቲንግ ምንድን ነው_  _ ዲጂታል ግብይት _
ማርኬቲንግ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ ከመሸጥ እና ከማስተዋወቅ አለፍ ሲል ... Digital Marketing in Amharc

ዲጂታል ክህሎቶችን በአማርኛ ይማሩ_

Digital Marketing Lesson ዲጂታል ማርኬቲንግ ምንድን ነው_

_ የዲጂታል ማርኬቲንግ አይነቶች_
SEO
1
ዲጂታል ክህሎቶችን በአማርኛ ይማሩ 4.rar
337.8 MB
DIGITAL MARKETING ሙሉ ኮርስ


Code.4️⃣8️⃣3️⃣

Full course

ዲጂታል ማርኬቲንግ ምንድነው_ _ What is Digital Marketing_ _

✅️Amharic Digital Marketing Tutor for Beginners. ለጀማሪዎች ዲጂታል ማርኬቲንግ tutor በአማርኛ _

🔵ኦንላይን ቢዝነስ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ

🔵የኦንላይን ንግድ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና


ለበለጠ መረጃ 👇ጥያቄ ካላችሁ፤ Password እንቢ ካላችሁ ጠይቋቸው። 👇

📱📱
@EthioLearning02
1
ዲጂታል ክህሎቶችን በአማርኛ ይማሩ 4.rar
337.8 MB
DIGITAL MARKETING ሙሉ ኮርስ


Code.4️⃣8️⃣4️⃣

Full course

ዲጂታል ማርኬቲንግ ምንድነው_ _ What is Digital Marketing_ _

✅️Amharic Digital Marketing Tutor for Beginners. ለጀማሪዎች ዲጂታል ማርኬቲንግ tutor በአማርኛ _

🔵ኦንላይን ቢዝነስ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ

🔵የኦንላይን ንግድ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና


ለበለጠ መረጃ
📱📱
@EthioLearning02
Telegram አዳዲስ አፕዴቶችን አስተዋውቋል።

ከነዛ ውስጥ contact list ውስጥ የሌለ አዲስ ሰው inbox ሲያደርግላችሁ ስልክ ቁጥሩ የት ሃገር እንደተከፈተ፣ መቼ እንደተከፈተ፣ share የምታደርጓቸው የጋራ ግሩፖች፣ እንዲሁም verified የተደረገ official account ከሆነ መጀመሪያ ያሳውቃችኋል።

ይህም ማጭበርበርን ለመከላከል ጥሩ ጅማሮ ነው።

══════════════
✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info
👍4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ለ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና እንዴት አዝናኝ በሆነ መንገድና በማያጨናንቅ መልኩ ማጥናት እንደሚቻል የሚያሳይ በምስል የተደገፈ ቪድዮ።

#በተማሪ_አንደበት!!

══════════════
  አላህ ይርዳችሁ!! በርቱ!!
❝ለ9 ሴኮንድ ውድድር ዘጠኝ አመት ሰልጥኛለሁ.....!

አንዳንድ ሰዎች ግን በሁለት ወር ውስጥ ለውጥ ካላዩ ተስፋ ይቆርጣሉ።❞

══════════════
⭕️ ውድ ወንድምና እህቶቼ አሁንም ቢሆን ጊዜው አልረፈደም። በአላህ እገዛ የምትችሉትን ያህል ጥረት አድርጉ፤ ተስፋ አትቁረጡ❗️

🇵🇸 የከበዳችሁን ቦታ ደጋግማችሁ በመከለስ፣ የተለያዩ የሞዴል ጥያቄዎችን ከጋደኞቻችሁ ጋር ሆናችሁ በመስራት ራሳችሁን ለፈተና አዘጋጁ!!

በአላህ ፍቃድ ውጤቱም ከራስ አልፎ ለማህበረሰብ የሚተርፍ ይሆናል። ኢንሻአላህ!

⭕️ ወንድም እህቶቼ
▮በአላህ እርዳታ የሆነ ሙከራችሁማ ሳይሳካ አይቀርምና ጥረት ማድረጋችሁን ቀጥሉ።


✍️ ወንድማችሁ: ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
👍3