Basic Computer Skills
1.86K subscribers
1.22K photos
100 videos
575 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
• PC Keyboard Shortcuts
• Creating unique images in a uniform world! Creating unique images in a uniform world!
• é . . . . . . . . . . . . . . . alt 0233
• É . . . . . . . . . . . . . . . alt 0201
• ñ . . . . . . . . . . . . . . . alt 0241
• ÷ . . . . . . . . . . . . . . . alt 0247
• File menu options in current program
• Alt + E Edit options in current program
• F1 Universal help (for all programs)
• Ctrl + A Select all text
• Ctrl + X Cut selected item
• Shift + Del Cut selected item
• Ctrl + C Copy selected item
• Ctrl + Ins Copy selected item
• Ctrl + V Paste
• Shift + Ins Paste
• Home Go to beginning of current line
• Ctrl + Home Go to beginning of document
• End Go to end of current line
• Ctrl + End Go to end of document
• Shift + Home Highlight from current position to beginning of line
• Shift + End Highlight from current position to end of line
• Ctrl + f Move one word to the left at a time
• Ctrl + g Move one word to the right at a time
• MICROSOFT®️ WINDOWS® SHORTCUT KEYS
• Alt + Tab Switch between open applications
• Alt +
• Shift + Tab
• Switch backwards between open
• applications
• Alt + Print
• Screen
• Create screen shot for current program
• Ctrl + Alt + Del Reboot/Windows®️ task manager
• Ctrl + Esc Bring up start menu
• Alt + Esc Switch between applications on taskbar
• F2 Rename selected icon
• F3 Start find from desktop
• F4 Open the drive selection when browsing
• F5 Refresh contents
• Alt + F4 Close current open program
• Ctrl + F4 Close window in program
• Ctrl + Plus
• Key
• Automatically adjust widths of all columns
• in Windows Explorer
• Alt + Enter Open properties window of selected icon
• or program
• Shift + F10 Simulate right-click on selected item
• Shift + Del Delete programs/files permanently
• Holding Shift
• During Bootup
• Boot safe mode or bypass system files
• Holding Shift
• During Bootup
• When putting in an audio CD, will prevent
• CD Player from playing
• WINKEY SHORTCUTS
• WINKEY + D Bring desktop to the top of other windows
• WINKEY + M Minimize all windows
• WINKEY +
• SHIFT + M
• Undo the minimize done by WINKEY + M
• and WINKEY + D
• WINKEY + E Open Microsoft Explorer
• WINKEY + Tab Cycle through open programs on taskbar
• WINKEY + F Display the Windows®️ Search/Find feature
• WINKEY +
• CTRL + F
• Display the search for computers window
• WINKEY + F1 Display the Microsoft®️ Windows®️ help
• WINKEY + R Open the run window
• WINKEY +
• Pause /Break
• Open the system properties window
• WINKEY + U Open utility manager
• WINKEY + L Lock the computer (Windows XP®️ & later)
• OUTLOOK®️ SHORTCUT KEYS
• Alt + S Send the email
• Ctrl + C Copy selected text
• Ctrl + X Cut selected text
• Ctrl + P Open print dialog box
• Ctrl + K Complete name/email typed in address bar
• Ctrl + B Bold highlighted selection
• Ctrl + I Italicize highlighted selection
• Ctrl + U Underline highlighted selection
• Ctrl + R Reply to an email
• Ctrl + F Forward an email
• Ctrl + N Create a new email
• Ctrl + Shift + A Create a new appointment to your calendar
• Ctrl + Shift + O Open the outbox
• Ctrl + Shift + I Open the inbox
• Ctrl + Shift + K Add a new task
• Ctrl + Shift + C Create a new contact
• Ctrl + Shift+ J Create a new journal entry
• WORD®️ SHORTCUT KEYS
• Ctrl + A Select all contents of the page
• Ctrl + B Bold highlighted selection
• Ctrl + C Copy selected text
• Ctrl + X Cut selected text
• Ctrl + N Open new/blank document
• Ctrl + O Open options
• Ctrl + P Open the print window
• Ctrl + F Open find box
• Ctrl + I Italicize highlighted selection
• Ctrl + K Insert link
• Ctrl + U Underline highlighted selection
• Ctrl + V Paste
• Ctrl + Y Redo the last action performed
• Ctrl + Z Undo last action
• Ctrl + G Find and replace options
• Ctrl + H Find and replace options
• Ctrl + J Justify paragraph alignment
• Ctrl + L Align selected text or line to the left
• Ctrl + Q Align selected paragraph to the left
• Ctrl + E Align Center selected Text

The End

✍️ Basic Computer Skills
👍41
የኒዬርክ ከተማ ለ5 ደቂቃ መብራት አጥፍታ ቶማስን አስታወሰች።

በአምፖል የፈጠራ ውጤቱ የምናውቀው ቶማስ አልቫ ኤድሰን።

አንድ ቀን ከትምህርት ቤቱ ወደ ቤት የተመለሰው መምህሩ የሰጠውን ወረቀት ይዞ ነበር፡፡ እናም ኤድሰን ለእናቱ እንዲህ አላት “መምህሬ ይሄን ወረቀት ለእናትህ ብቻ ስጣት ብሎ ሰጠኝ” በማለት ወረቀቱን አቀበላት፡፡

እናት እንባ በአይኖቿ ሞልቶ በወረቀቱ ላይ የሰፈረውን ሀሳብ ለልጇ አነበበችለት፡፡ ያነበበችለት ሀሳብም ይህ ነበር “ልጅሽ በአስተሳሰቡ ምጡቅ
(ጀኒየስ) ነው፡፡ ይሄ ትምህርት ቤት ለእሱ አይመጥነውም፡፡ .....
📚 ለእሱ ብቁ የሆኑ መምህራኖችም ትምህርት ቤቱ የሌለው በመሆኑ እባክሽ አንቸው አስተምሪው ይላል” በማለት እንባዋን እየጠራረገች ወረቀቱን አጣጥፋ መሳቢያ ውስጥ ከተተችው፡፡

እናቱ ካረፈች ከብዙ ዓመታት በኋላ ኤድሰን በክፈለ ዘመኑ ካሉ የፈጠራ ውጤት ባለቤቶች አንዱና ቀዳሚው ከሆነ በኋላ፤ አንድቀን እናቱ እቃዎቿን የምታስቀምጥበትን መሳቢያ ማገላበጥ ጀመረ። ባጋጣሚ የተጣጠፈች ወረቀት ከመሳቢያው ጠርዝ አካባቢ ተሰክታ ይመለከትና አንስቶ ከፈታት፡፡ ......

📚 ወረቁ ልጅ እያለ ከመምህሩ ለእናቱ ብቻ እንዲሰጥ ታዞ የተሰጠው ወረቀት እንደነበር አውቋል፡፡ ከፍቶ ሲያነበውም ወረቀቱ ላይ የሰፈረውሀሳብ እንዲህ ይላል፤ “ልጅሽ የአእምሮ ችግር ያለበትና ዘገምተኛ ነው፡፡

⭕️ ከዚህ በኋላም ወደ ትምህርት ቤቱ እንዲመጣ አንፈቅድለትም” ይላል፡፡ ......

⭕️ ኤድሰን ለሰዓታት ካለቀሰ በኋላ ማስታወሻ መፅፃፊያውን ከፍቶ እዲህ ሲል ጻፈ “ቶማስ አልቫ ኤድሰን አእምሮው ዘገምተኛ የተባለ ልጅ ነበር፡፡ ነገር ግን በጀግናዋና በልዩዋ እናቴ የምእተ ዓመቱ ጂኔስ ሁኛለሁ፡፡”

እናትን መግለጽ እጅግ አዳጋች ነው፡፡ በፊደል ለመግለጽ የሚያዳግት ተፈጥሯዊ ጸጋ እናትነት ይመስለኛል፡፡ እጅ አትስጡ፤ በፍጹም ተስፋ አትቁረጡ በራሳችሁ ተማመኑ፣ ማንኛውንም ትግል ሁለት ጊዜ ነው የምናሸንፈው ቀዳሚውም በአእምሮ ውስጥ የሚያልቀው ነው ይለናል ቶማስ ኤድሰን፡፡

❝እኔ በሙከራየ አልወደኩም፤ የማይሰሩ አስር ሽህ መንገዶችን ለይቻለሁ እንጅ❞ ይላል ተስፋ ላለመቁረጥ በአይነተኛ ተምሳሌትነት ቀድሞ ሊጠቀስ የሚችለው ቶማስ አልቫ ኤድሰን፡፡

✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info
👏4👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👍6
Get 1024 GB Cloud Storage FOREVER. Back Up your Photos & Videos Automatically!

TeraBox is a free cloud storage tool for data backup, files sharing and video display. Get 1TB (1024 GB) of secure cloud storage, and have extra storage space for your devices.

TeraBox Features:

☁️ FREE cloud drive for backup your documents safely
* 1024GB of free cloud storage to back up all your files.
* Upload multiple types of files to TeraBox.
* Multiple privacy protections.
* Safely storage your files with any devices.
* Quickly access recent and important files.
* Intelligent classified album.
* Sharing the files privately.

With TeraBox cloud drive you can:

🌟 - Get huge cloud storage space for FREE
Install TeraBox now to get free 1024 GB storage space.

🌟 - Automatic photo storage & data backup
Free cloud storage and backup your files safely.

🌟 - Multi-device sync

sync files across all your devices (available for iOS, Windows, Androids, MacOS, Linux and any popular web browser).

🌟 - Intelligent album

Automatically categorize all the photos you upload. Easy to find out the photo you want in intelligent classification of the album.

🌟 - Find files faster

Search easily for files by name and classification.

🌟 - Secure file sharing

Share your documents with permissions. (people need your special code to access your sharing, or you set the link public for anyone to see.)

🌟 - Privacy protection

Multiple protection mechanisms to guarantee your account security.

Android Mobile phone Application Link

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.dubox.drive


✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info
2
#Telegram_update

Telegram ሰሞኑን አንዳንድ features የያዙ updates የለቀቀ ሲሆን ከነዚህም መካከል፦

AI-Powered Search for Millions of Stickers
በወርሀ ሕዳር/December በtelegram official packs ላይ የሚገኙ ከ40,000 በላይ emoji እና ስቲከሮች ላይ በAI የታገዘ search feature ማካተቱ አይዘነጋም። አሁን ደግሞ በቴሌግራም ተጠቃሚዎች upload የተደረጉ እና በሚልዮን የሚቆጠሩ ስቲከሮችን ፈልጎ የሚያቀርብልን feature ለቋል። ይህም English, Spanish, Arabic እና Hindiን ጨምሮ 29 ቋንቋዎችን ይቀበላል።

Video Covers in Channels
video ቻናላችን ላይ post በምናረግበት ወቅት youtube ላይ thumbnail እንደሚደረገው፤ ቴሌግራምም ላይ ከቪድዮኣችን ውስጥ ወይም ውጪ ያለ ሌላ ፎቶ መርጠን cover ማድረግ የሚያስችለን feature ነው።

Similar Bots
በቴሌግራም ቻናሎች profile ላይ የሚገኘው እና ተመሳሳይ content/ይዘት ያላቸው ቻናሎች የሚቀመጡበት similar channels የሚለው feature በቦቶች ላይም ተካቷል።

©bighabesha_softwares
👍3
📚"ዉጤታማ የአጠናን ዘዴዎች
           (በድጋሜ  የተለጠፈ)

ለነገ ዝግጁ ሁኑ!!!...ሁልጊዜም ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ነገ ለምትሰሩት ዕቅድ በማዉጣት ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል!

በየቀኑ የተማራችሁትን ማንበብ  ፤ከስር ከስር ማጥናት!

የተመጠነ የንባብ ጊዜ መመደብ ፤መሠላቸት ሳይኖር በተነቃቃ መንፈስ ዉጤታማ ጥናት ለማካሄድ በቂ ሰዓት መጠቀም!

የምናጠናቸዉን የት/ት አይነቶች በጊዜ መከፋፈልና ቅደም ተከተል ማስያዝ! በጥናት ወቅት ከጨዋታና ማህበራዊ ሚዲያ ራስን ማራቅ!

ምቹ እና ትኩረት ለማድረግ የሚረዳ የጥናት ቦታ መምረጥ እንዲሁም ለጥናት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን በቅድሚያ ማዘጋጀት!

ማስታወሻ በአጭር በአጭሩ መያዝ እና አይገባኝም ከሚል አስተሳሰብ መዉጣት!

በት/ቤት የጥናት ቡድን መፍጠር ፤ከትምህርት አቻ ጓደኞቻችን ጋር እዉቀትና ልምዶችን መጋራት!

በየጊዜው የሚሰጡ የክፍል ፈተና ጥያቄዎችን ደጋግሞ መስራትና ከስህተት መማር!

ስናነብ ግልጽ ያልሆኑልን ነጥቦች ካሉ ማስታወሻ ይዞ ከመምህራን ጋር መወያየት! ወይም ደግሞ ከገባቸው ልጆች መረዳት

መፅሐፍትን በpdf የማንበብ ልምዳችን ይሁን! በፈለግንበተ ቦታና ሰዓት ማንበብ ያስችለናል።


📚 መልካም  የትምህርት ጊዜ!!

    
2👍1
👆6 በጣም የሚገርሙ ምርጥ የሂሳብ አፕሊኬሽኖች ናቸው‼️

✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info
ጅቫ ዌብሳይት አሰራር 4.rar
80.6 MB
⛔️Java አሰራር በአማርኛ

መለያ ቁጥር
8️⃣5️⃣3️⃣

💠Fundamentals of Java Programming in Amharic

💠ይህ ትምህርት የጃቫ ፕሮግራሚንግን በቀላሉ ለመረዳት በአማርኛ ቋንቋ የቀረበ ሙሉ ቪዲዮ ነው

💠 ይህ ትምህርት  ቋንቋ ሳይገድባቸው በጣም አስፈላጊ የሆኑ የጃቫ ፕሮግራሚንግ የአሰራር ህግጋት ይማሩበታል። ትምህርቱ በተለያዩ ክፍሎች የተከፈለ ሲሆን፣ ቀስበቀስ ከመስረታዊ ህግጋት በመነሳት ወስብስብ ይሚባሉትን የጃቫ የአስራር ብልሃቶችን ይማሩበታል። በየማህሉ የቤት ስራ እንዲሁም መፍትሔዎቻቸው የያዙ ትምህርቶች አሉዋቸው

🔹ሙሉ ለሙሉ አማርኛ ነው

ለበለጠ መረጃ

©️ EthioLearning02
©️ EthioLearning0
👍32
የአፕሊኬሽን አሰራር ማስተር ኮርስ 2.rar
85 MB
አፕሊኬሽን አሰራር ማስተርስ ኮርስ ትምህርት ሙሉ ስልጠና።

ክፍል 💘

መለያ ቁጥር
⚡️⚡️⚡️⚡️

በዚ ትምህርት መሰረታዊ የሆኑ የአንድሮይድ
ትምህርት እናያለን ። በ section የተከፋፈለ እና ሰፋ ያሉ ክፍሎች በውስጡ ይዘዋል ።


✔️ Studio Virtual Device or emulator -

✔️How to install Application By USB Cable  Android Studio  ---- Tutorial )

✔️Introduction To Android Development Environment



Application እየሰሩ የሚሰለጥኑበት

✅️Software And learning

ለበለጠ መረጃ


©️EthioLearning02
©️ EthioLearning02
👍41
➡️ አፕሊኬሽን አሰራር ማስተርስ ኮርስ ትምህርት ሙሉ ስልጠና።

በዚ ትምህርት መሰረታዊ የሆኑ የአንድሮይድ
ትምህርት እናያለን ። በ section የተከፋፈለ እና ሰፋ ያሉ ክፍሎች በውስጡ ይዘዋል ።

ሙሉ በሙሉ በአማርኛ የተዘጋጀ ጥንቅቅ አርጎ
Android አንድሮይድ አማርኛ አፕሊኬሽን አሰራር
ይማራሉ።

🔵ማሳሰቢያ ከ30.በላይ Sections በውስጡ ይዟል ስለሆነም በአንዱ Section ውስጥ እረዘም ያለ ደቂቃ ስላለው Section ሳትዘሉ ተራ በተራ ነው መማር ያለባችሉ

🔴🔴ከኮርሶቹ በጥቂቱ

✔️Android Studio Project Structure - Basic Tutorial For Beginners

✔️Easy way To Configuration Android studio and Install  Gradle

✔️How To  Download _ Install Android Studio on Windows 10_8_7 Ethio Amharic Tutorial


✔️How to Install  _ Configuration SDK Manager Android Studio

✔️How to Install and Configuration Android Studio -  Basic Tutorial for Beginners

✔️How to Install Android Studio 4.0 on Linux Ethio Amharic

✔️How To Install Android Studio Virtual Device or emulator -


✔️How To Design Button XML and Java Code Android Studio Tutorial

✔️How to Design Edit text android Studio Ethio Amharic Tutorial

✔️How to Design ImageView
Android Studio

✔️Android Studio Project Structure - Basic Tutorial For Beginners

✔️Easy way To Configuration Android studio and Install  Gradle

✔️How To  Download _ Install Android Studio on Windows 10_8_7 Ethio Amharic Tutorial

Firebase Delete Child and Fitch Data into Recycler view

✔️Google AdMob about banner_ interstitial_ rewarded_ native_ app open ads

✔️Google Play Developer Account Suspension Termination Aramaic Tutorial Part 2

✔️Google Play Developer Account Termination Suspension Aramaic Tutorial Part 1

✔️Google Play Developer Account Termination Suspension Aramaic Tutorial Part 3

✔️How To Design List view Android Studio Ethio Amharic Tutorial

✔️Layout Design On Android Studio _ View-Group And UI Ethio Amharic Tutorial
የአፕሊኬሽን አሰራር ማስተር ኮርስ 1.rar
95.2 MB
አፕሊኬሽን አሰራር ማስተርስ ኮርስ ትምህርት ሙሉ ስልጠና።

ክፍል 💘

መለያ ቁጥር
⚡️⚡️⚡️⚡️

በዚ ትምህርት መሰረታዊ የሆኑ የአንድሮይድ
ትምህርት እናያለን ። በ section የተከፋፈለ እና ሰፋ ያሉ ክፍሎች በውስጡ ይዘዋል ።


✔️How to Install  _ Configuration SDK Manager Android Studio

✔️How to Install and Configuration Android Studio -  Basic Tutorial for Beginners

✔️How to Install Android Studio 4.0 on Linux Ethio Amharic

✔️How To Install Android Studio Virtual Device or emulator
-

Application እየሰሩ የሚሰለጥኑበት

✅️Software And learning

ለበለጠ መረጃ


EthioLearning02
EthioLearning02
የአፕሊኬሽን አሰራር ማስተር ኮርስ 3.rar
96 MB
አፕሊኬሽን አሰራር ማስተርስ ኮርስ ትምህርት ሙሉ ስልጠና።

ክፍል 💘

መለያ ቁጥር
⚡️⚡️⚡️⚡️

በዚ ትምህርት መሰረታዊ የሆኑ የአንድሮይድ
ትምህርት እናያለን ። በ section የተከፋፈለ እና ሰፋ ያሉ ክፍሎች በውስጡ ይዘዋል ።


✔️How To Design Button XML and Java Code Android Studio Tutorial

✔️How to Design Edit text android Studio Ethio Amharic Tutorial

✔️How to Design ImageView Android Studio

Application እየሰሩ የሚሰለጥኑበት

✅️Software And learning

ለበለጠ መረጃ


EthioLearning02
EthioLearning02
የአፕሊኬሽን አሰራር ማስተር ኮርስ 4.rar
70.8 MB
አፕሊኬሽን አሰራር ማስተርስ ኮርስ ትምህርት ሙሉ ስልጠና።

ክፍል ⚡️

መለያ ቁጥር
⚡️⚡️⚡️⚡️

በዚ ትምህርት መሰረታዊ የሆኑ የአንድሮይድ
ትምህርት እናያለን ። በ section የተከፋፈለ እና ሰፋ ያሉ ክፍሎች በውስጡ ይዘዋል ።



✔️How To Design Spinner Android Studio Ethio Amharic Tutorial

✔️How To Design Switch and Checkbox Android Studio Ethio Amharic Tutorial

✔️How To Design Toolbar Android Studio Ethio Amharic Tutorial

✔️Before Create Playstore Developer Account 10 Things you Should Now Make Android App in Amharic



Application እየሰሩ የሚሰለጥኑበት

✅️Software And learning

ለበለጠ መረጃ


EthioLearning02
EthioLearning02
ለChatGPT/Gemini የጠየቅኩት ጥያቄ:-

📚❝ አንተ የ6ኛ ክፍል ከተማ-አቀፍ ፈተና እና የ8ኛ ክፍል ሀገር-አቀፍ ፈተና ተፈታኝ ብትሆንና ለፈተና የቀሩህ ወራቶች ሶስት ወራቶች ቢሆኑ ምን ታደርጋለህ? ሌሎችንስ ምን እንዲያደርጉ ትመክራቸዊለህ! ❞

⭕️ Gemini የሰጠኝ መልስ:-

እርግጠኛ ነኝ፣ እንደ 6ኛ ክፍል ከተማ-አቀፍ ፈተና እና 8ኛ ክፍል ሀገር-አቀፍ ፈተና ተፈታኝ፣ ፈተናው ሊደርስ 3 ወራት ሲቀሩ የሚከተሉትን እርምጃዎች እወስዳለሁ እናም ለሌሎችም ተመሳሳይ ምክሮችን እለግሳለሁ።

➤ ለኔ፦

የጊዜ ሰሌዳ ማዘጋጀት: የቀሩትን 3 ወራት በጥንቃቄ በመጠቀም፣ ለእያንዳንዱ ሳምንት እና ለእያንዳንዱ ቀን የጥናት መርሃ ግብር አዘጋጃለሁ። በእያንዳንዱ ቀን ምን ያህል ሰዓት እንደማጠና፣ የትኞቹን ትምህርቶች እንደማጠና እና ለእረፍት ጊዜ መቼ እንደማደርግ እወስናለሁ።

የትምህርት ቁሳቁሶችን መሰብሰብ: ለፈተናው የሚያስፈልጉኝን ሁሉንም የትምህርት ቁሳቁሶች (መማሪያ መጻሕፍት፣ ማስታወሻዎች፣ የፈተና ጥያቄዎች፣ ወዘተ) እሰበስባለሁ። አስፈላጊ ከሆነ ከጓደኞቼ፣ ከመምህሮቼ ወይም ከሌሎች ምንጮች እርዳታ እጠይቃለሁ።

በትምህርቶቹ ላይ ማተኮር: በየቀኑ በተዘጋጀው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ትምህርቶቹን በደንብ አጠናለሁ። በተለይም በደካማ ጎኖቼ ላይ የበለጠ ትኩረት አደርጋለሁ። ጥያቄዎችን እጠይቃለሁ፣ መልሶችን እፈልጋለሁ፣ እና ፅንሰ-ሀሳቦችን ለመረዳት እሞክራለሁ።

የፈተና ጥያቄዎችን መለማመድ: በተቻለ መጠን ብዙ የፈተና ጥያቄዎችን በመለማመድ ለፈተናው እዘጋጃለሁ። ይህ የፈተናውን ቅርጸት፣ የጥያቄዎችን አይነት እና የጊዜ አጠቃቀምን እንድገነዘብ ይረዳኛል። እንዲሁም የትኞቹ ትምህርቶች ላይ የበለጠ ማተኮር እንዳለብኝ እንድወስን ይረዳኛል።

ጤናማ የአኗኗር ዘይቤን መጠበቅ: በቂ እንቅልፍ ማግኘት፣ ጤናማ ምግብ መመገብ እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ለፈተናው በምዘጋጅበት ወቅት በጣም አስፈላጊ ነው። እነዚህ ነገሮች የአእምሮዬን እና የአካላዊ ጤንነቴን ለማሻሻል ይረዳሉ፣ ይህም በትምህርቴ ላይ በተሻለ ሁኔታ እንድያተኩር ያስችለኛል።

አዎንታዊ አስተሳሰብን መጠበቅ: በራስ መተማመን እና አዎንታዊ አስተሳሰብ ለፈተናው ስኬት በጣም አስፈላጊ ናቸው። ስለዚህ ስለራሴ ጥሩ ስሜት እንዲሰማኝ እና በፈተናው እንደሚሳካልኝ እርግጠኛ እንድሆን እሞክራለሁ።

➤ ለሌሎች፦

📚 እቅድ እንዲያዘጋጁ መምከር: ልክ እንደኔ፣ ለፈተናው የሚዘጋጁ ተማሪዎችም የጊዜ ሰሌዳ እንዲያዘጋጁ እና የትምህርት ቁሳቁሶቻቸውን እንዲሰበስቡ እመክራለሁ።
📚 በትምህርቶቻቸው ላይ እንዲያተኩሩ ማበረታታት: ተማሪዎች በትምህርቶቻቸው ላይ በቁም ነገር እንዲያተኩሩ እና ጥያቄዎችን ከመጠየቅ እንዳይሰነፉ እመክራለሁ።

📚 የፈተና ጥያቄዎችን እንዲለማመዱ መምከር: በተቻለ መጠን ብዙ የፈተና ጥያቄዎችን በመለማመድ ለፈተናው መዘጋጀት አስፈላጊ መሆኑን አጽንኦት እሰጣለሁ።

📚 ጤናማ የአኗኗር ዘይቤን እንዲጠብቁ መምከር: በቂ እንቅልፍ ማግኘት፣ ጤናማ ምግብ መመገብ እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ለተማሪዎች ጤና በጣም አስፈላጊ መሆኑን አስረዳለሁ።

📚 አዎንታዊ አስተሳሰብን እንዲጠብቁ ማበረታታት: በራስ መተማመን እና አዎንታዊ አስተሳሰብ ለተማሪዎች ስኬት ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ አሳስባለሁ።

✍️ እነዚህን ምክሮች በመከተል፣ እኔም ሆንኩ ሌሎች ተማሪዎች ለፈተናው በደንብ መዘጋጀት እና ጥሩ ውጤት ማግኘት እንደምንችል እርግጠኛ ነኝ።

📚 ወንድማችሁ:- ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

══════════════

🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/BasicComputer_Skills
👍4🍓1