ለተማሪዎች (ለወንድም እህቶቼ) የተላለፈ ገራሚና አነቃቂ መልዕክት!
══════════════
🔰 ህልማችሁ ትልቅ ይሁን
ወደፊት ምን መሆን ነው የምትፈልጉት⁉️
➤ ዶክተር ፣ ኢንጂነር ፣ አካውንታንት
➤ Ethio-Intelligence (የደህንነት ሰራተኛ)
➤ ወይስ Programmer⁉️
በነገራችን ላይ ❝ ወደፊት ምን መሆን ነው የምትፈልጉት⁉️❞ የሚለው ጥያቄ ራሱ ጊዜው ያለፈበት የደካሞች ጥያቄ ነው።
አዎ እናተ “የምታልሙት” ነገር ምን ሆነ ምን በአላህ ፍቃድ ይሳካል። ነገር ግን ህልማችሁ ትልቅ ሊሆን ይገባል‼️
▣ አዎ ህልማችን ትልቅ ሲሆን፦
● የምንኖርበትን የህይወት ዘይቤ እንቀይራለን፣
● የምንውልበትን ቦታ እንመርጣለን፣
● የምናነበውን መፅሐፍ መምረጥ እንጀምራለን፣
● ሌላው ይቅርና የምንናገረውን ንግግር ራሱ መምረጥ እንጀምራለን።
ህልማችን ትልቅ ሲሆን፦
● ለዚህ ትልቅ ዓላማ መሰናዳት እንጀምራለን ብቻ ሳይሆን ሌተቀን እንለፋለን።
● የውስጣችንና የውጫችን ጥንካሬ እንደ ብረት ሀዲድ የማይፈርስ (የማይጎዳ) ይሆናል።
➻ ወድሞቼ ትልቅ ነገር ካለምን፤ ይህን ትልቅ ህልም ለመኖር ብለን በምናደርገው ጉዞ ብዙ ትምህርት እንማርበታለን ብቻ ሳይሆን ስኬትንም እንጎናፀፍበታለን።
ህልማችን ትልቅ ሲሆን፦
➤ ለዎሬና ለማይጠቅሙ ነገሮች ቦታ አንሰጥም‼️
ስለዚህ ህልማችን ትልቅ ይሁን ጓዶች።
➤ ትልቅ የሆነውን ህልማችንን ለመኖር አላህን ይዘን ጥረት ካደረግን ከራሳችን አልፎ ለቤተሰቦቻችን፣ ለወዳጅ ዘመዶቻችን፣ ለሀገራችን እንዲሁም ለዓለም እንተርፋለን።
▬▬ምነው ወንድምና እህቶቼ “አረ ረሻድ ተስፋ ብቻ ነው የምትሰጠን” አላችሁኝ እንዴ⁉️
አዎ ተስፋ ነው መቁረጥ የሌለብን። ተስፋ ካለመቁረጥ ጋር አላህን ይዞ በመልካም ነገር መታገል ነው ያለብን።
ተማሪዎች 6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ማለፍ አልችልም ብላችሁ ነው የሰጋችሁት⁉️ እሺ ጥያቄ አለኝ ይህ ❝አላልፍም❞ የሚለው ስጋት ከየት መጣ⁉️
ያው መልሳችሁ ❝ጠንክሮ ሁሌም ካለማጥናት❞ ነው የምትሉኝ አይደል?
ስለዚህ ❝ጠንክሮ ሁሌም ካለማጥናት❞ መፍትሔው ❝ጠንክሮ ሁሌም ማጥናት❞ ነዋ‼️
◈ ወዳጆቼ ይህ ማህበረሰብና ይችህ ሀገራችን ከእኛ ብዙ ነገር ይጠብቃሉ። ታዲያ መህበረሰቡንና ሀገራችንን አንገት ልናስደፋ ነው!? ለኛ ብለው ስንትና ስንት መስዋዕትነት የከፈሉ ቤተሰቦቻችንስ ከእኛ የሚጠብቁት ነገር የለምን⁉️
📶 በእርግጥም ከኛ ሁሉም ብዙ ነገር ይጠብቃል። አረ ❝እኛ እራሳችን❞ ከእኛ ብዙ ነገር እንጠብቃለን። ስለዚህ ወንድምና እህቶቼ ህልማችንን ትልቅ በማድረግ ለራሳችንና ከእኛ የሆነ ነገር ለሚጠብቁት ሁሉ የምንችለውን ያህል እናድርግላቸው። የምንችለውን ያህል ባናደርግላቸው ራሱ እነሱ ላይ ሸክም አንሁንባቸው። ራሳችንን እንቻልላቸው‼️
ለእውነተኛ ህይወትና ለትምህርት ያለን ግንዛቤ አናሳ በመሆኑ የተነሳ ❝ወደፊት ምን መሆን ነው የምትፈልጉት⁉️❞ ተብለን ስንጠየቅ የምንመልሰው ምላሽ ዶክተር ወይም ኢንጂነር ነው።
ወንድምና እህቶቼ ጊዜው ሰዎች በቴክኖሎጂ የረቀቁበት እንዲሁም እሽቅድድማቸው ራሱ ቴክኖሎጂ የሆነበት ጊዜ ነው። እናም ህልም ካለምን አይቀር ትልቅ ነገር እናልም እንዲሁም የተለያዩ የህይወት ክህሎት (Life Coach) ስልጠናዎችን በመውሰድ የዕይታችንን አድማስ እናስፋው።
✍️ በእናንተው ወንድም በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
✍️ Basic Computer Skills
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Telegram: t.me/BasicComputer_Skills
tiktok.com/@basiccomputerskills
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info

👍8❤2
Roster Auto Version 2.xlsx
386.9 KB
📚 Automatic Roster
✅ የተማሪ ውጤት ሞልተንለት የሚሰራቸው ነገሮች
➊ First Semester Roster
❷ Secondary Semester Roster
➌ First and Second Semester Average (1st, Second and Average)
⭕️ የሮስተሩ ችግር
➊ እኛ 95.5 ብለን ብንሞላለት እሱ 96 ያደርገዋል
❷ እኛ 95.45 ብለን ብንሞላለት እሱ 95 ያደርገዋል።

👍3
ChatGPT፣ Poe እና Perplexity፡ ሰፋ ያለ ማብራሪያ እና ለተማሪዎች ያላቸው ጠቀሜታ
ምንድን ናቸው?
ChatGPT፣ Poe፤ Perplexity እና Gemini በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የተደገፉ የቋንቋ ሞዴሎች ናቸው።
እነዚህ ሞዴሎች ሰዎች በተፈጥሯዊ ቋንቋ የሚጠይቋቸውን ጥያቄዎች በመረዳት እና በዚያ ላይ የተመሰረቱ መልሶችን በመስጠት ረገድ በጣም ጥሩ ናቸው። በቀላል አነጋገር፣ እነዚህ ሞዴሎች በተለያዩ ርዕሶች ላይ ከእኛ ጋር ውይይት የሚያደርጉ ሮቦቶች ናቸው።
* ChatGPT: በOpenAI የተገነባ ሲሆን በተለያዩ ርዕሶች ላይ ሰፊ እውቀት ያለው እና ሰውን የሚመስል ጽሑፍ የሚያመነጭ ሞዴል ነው።
* Poe: በQuora የተገነባ ሲሆን በተለያዩ የAI ሞዴሎች ላይ የተመሰረተ የውይይት መድረክ ነው። ChatGPTን ጨምሮ ሌሎች ሞዴሎችንም ያካትታል።
* Perplexity: በተለያዩ ምንጮች ላይ ያለውን መረጃ በማጣቀስ በጣም ትክክለኛ እና ዝርዝር መልሶችን የሚሰጥ ሞዴል ነው።
* Gemini ደግሞ ትልቅ የቋንቋ ሞዴል ቢሆንም በGoogle AI የተገነባ ሲሆን ከChatGPT የበለጠ ሁለገብ እና ኃይለኛ ነው። ይህ ማለት Gemini በተለያዩ ተግባራት ላይ በተሻለ ሁኔታ እንዲሰራ የተነደፈ ሲሆን በተለያዩ አይነት መረጃዎች ላይ በመመስረት በጣም ውስብስብ እና ፈጠራ ያላቸውን ተግባራት መፈጸም ይችላል።
ለተማሪዎች ያላቸው ጠቀሜታ
እነዚህ ሞዴሎች ለተማሪዎች በጣም ጠቃሚ ሊሆኑ ይችላሉ።
1. ምርምር: በተለያዩ ርዕሶች ላይ መረጃ ለመፈለግ እና ለማጣቀስ እንደ አንድ አይነት የምርምር ረዳት ሆነው ሊያገለግሉ ይችላሉ።
2. የትምህርት ቤት ስራ: በተለያዩ የትምህርት ቤት ስራዎች ላይ ሀሳብ ለማግኘት እና ጽሑፎችን ለመፃፍ ሊረዱ ይችላሉ። ለምሳሌ፣ አንድ ተማሪ በታሪክ ላይ ስለ አንድ ክስተት መረጃ ከፈለገ ChatGPTን ጠይቆ መልስ ማግኘት ይችላል።
3. ቋንቋ መማር: አንዳንድ ሞዴሎች ቋንቋዎችን ለመማር ሊረዱ ይችላሉ። ለምሳሌ፣ አንድ ተማሪ አዲስ ቃላትን ለመማር ወይም አረፍተ ነገር እንዴት እንደሚገነባ ለማወቅ ሞዴሉን መጠየቅ ይችላል።
4. ፈጠራ: አንዳንድ ሞዴሎች ተማሪዎች ፈጠራቸውን እንዲያዳብሩ ሊረዱ ይችላሉ። ለምሳሌ፣ አንድ ተማሪ አጭር ታሪክ እንዲጽፍ ወይም ግጥም እንዲደርስ ሞዴሉን መጠየቅ ይችላል።
ማስጠንቀቂያ:
ምንም እንኳን እነዚህ ሞዴሎች በጣም ጠቃሚ ቢሆኑም፣ ተማሪዎች እነሱን በጥንቃቄ መጠቀም አለባቸው። ምክንያቱም እነዚህ ሞዴሎች ሁልጊዜ ትክክለኛ መረጃዎችን የሚሰጡ አይደሉም። ስለዚህ፣ ተማሪዎች ከእነዚህ ሞዴሎች የሚያገኙትን መረጃ ሁሉ ማረጋገጥ አለባቸው።
በአጭሩ፣ ChatGPT፣ Poe፣ Perplexity እና Gemini ለተማሪዎች በጣም ጠቃሚ የሆኑ መሳሪያዎች ሊሆኑ ይችላሉ። ነገር ግን፣ እነዚህን መሳሪያዎች በጥንቃቄ እና በኃላፊነት መጠቀም አለባቸው።
ለተማሪዎች የሚሰጠው ምክር:
* እነዚህ ሞዴሎች የሚሰጡትን መረጃ ሁሉ ማረጋገጥ አለባቸው።
* እነዚህ ሞዴሎች ምርምርን ሊተኩ አይችሉም።
* እነዚህ ሞዴሎች የፈጠራ ችሎታን ሊያዳብሩ ይችላሉ ነገር ግን ሊተኩት አይችሉም።
ለወላጆችና መምህራን የሚሰጠው ምክር:
* ልጆቻቸው እነዚህን ሞዴሎች እንዴት እንደሚጠቀሙ ማስተማር አለባቸው።
* ልጆቻቸው እነዚህን ሞዴሎች በትክክል እንደሚጠቀሙና እንደማይጠቀሙ ማረጋገጥ አለባቸው።
* ልጆቻቸው እነዚህን ሞዴሎች በመጠቀም ምርምር እንዲያደርጉ እና ፈጠራቸውን እንዲያዳብሩ ማበረታታት አለባቸው።
በአጠቃላይ ሲታይ፣ ChatGPT፣ Poe፣ Perplexity እና Gemini በሰው ሰራሽ አትተውሎት (AI) የቋንቋ ሞዴሎች በትምህርት ዘርፍ ትልቅ ለውጥ ሊያመጡ ይችላሉ። ነገር ግን፣ እነዚህ መሳሪያዎች በጥንቃቄ እና በኃላፊነት መጠቀም አለባቸው።
👉አፕሊኬሽኖቹ ከነ ማስፈንጠሪያቸው ከታች አስቀምጬላችኋለሁ። 👇👇👇
➊ #POE ይባላል
👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.poe.android
❷ 📚 ይህ ደግሞ #Perplexity ይባላል።
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=ai.perplexity.app.android
➌ 📚 ይህ #ChatGPT ይባላል!
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.openai.chatgpt
❹ ይህ Gemini ይባላል
👇👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.google.android.apps.bard

Google Play
Poe - Fast AI Chat - Apps on Google Play
Access advanced AI like GPT-4.1, Claude 3.7, DeepSeek-R1 and more.
👍6
Grade 7 & 8 ICT 1st Sem Final Exam (2017 E.C).pdf
241.1 KB
📚 Grade 7 and 8
✅ ICT Final Exam
✅ First Semester
✅ Year:- 2017 E.C
✅ 30 Questions with all items
✍️ Prepared by: Reshad Ibnu Muzemil
✍️ Basic Computer Skills
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Telegram: t.me/BasicComputer_Skills
tiktok.com/@basiccomputerskills
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
✅ ICT Final Exam
✅ First Semester
✅ Year:- 2017 E.C
✅ 30 Questions with all items
✍️ Prepared by: Reshad Ibnu Muzemil
✍️ Basic Computer Skills
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Telegram: t.me/BasicComputer_Skills
tiktok.com/@basiccomputerskills
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
👍2
• PC Keyboard Shortcuts
• Creating unique images in a uniform world! Creating unique images in a uniform world!
• é . . . . . . . . . . . . . . . alt 0233
• É . . . . . . . . . . . . . . . alt 0201
• ñ . . . . . . . . . . . . . . . alt 0241
• ÷ . . . . . . . . . . . . . . . alt 0247
• File menu options in current program
• Alt + E Edit options in current program
• F1 Universal help (for all programs)
• Ctrl + A Select all text
• Ctrl + X Cut selected item
• Shift + Del Cut selected item
• Ctrl + C Copy selected item
• Ctrl + Ins Copy selected item
• Ctrl + V Paste
• Shift + Ins Paste
• Home Go to beginning of current line
• Ctrl + Home Go to beginning of document
• End Go to end of current line
• Ctrl + End Go to end of document
• Shift + Home Highlight from current position to beginning of line
• Shift + End Highlight from current position to end of line
• Ctrl + f Move one word to the left at a time
• Ctrl + g Move one word to the right at a time
• MICROSOFT®️ WINDOWS® SHORTCUT KEYS
• Alt + Tab Switch between open applications
• Alt +
• Shift + Tab
• Switch backwards between open
• applications
• Alt + Print
• Screen
• Create screen shot for current program
• Ctrl + Alt + Del Reboot/Windows®️ task manager
• Ctrl + Esc Bring up start menu
• Alt + Esc Switch between applications on taskbar
• F2 Rename selected icon
• F3 Start find from desktop
• F4 Open the drive selection when browsing
• F5 Refresh contents
• Alt + F4 Close current open program
• Ctrl + F4 Close window in program
• Ctrl + Plus
• Key
• Automatically adjust widths of all columns
• in Windows Explorer
• Alt + Enter Open properties window of selected icon
• or program
• Shift + F10 Simulate right-click on selected item
• Shift + Del Delete programs/files permanently
• Holding Shift
• During Bootup
• Boot safe mode or bypass system files
• Holding Shift
• During Bootup
• When putting in an audio CD, will prevent
• CD Player from playing
• WINKEY SHORTCUTS
• WINKEY + D Bring desktop to the top of other windows
• WINKEY + M Minimize all windows
• WINKEY +
• SHIFT + M
• Undo the minimize done by WINKEY + M
• and WINKEY + D
• WINKEY + E Open Microsoft Explorer
• WINKEY + Tab Cycle through open programs on taskbar
• WINKEY + F Display the Windows®️ Search/Find feature
• WINKEY +
• CTRL + F
• Display the search for computers window
• WINKEY + F1 Display the Microsoft®️ Windows®️ help
• WINKEY + R Open the run window
• WINKEY +
• Pause /Break
• Open the system properties window
• WINKEY + U Open utility manager
• WINKEY + L Lock the computer (Windows XP®️ & later)
• OUTLOOK®️ SHORTCUT KEYS
• Alt + S Send the email
• Ctrl + C Copy selected text
• Ctrl + X Cut selected text
• Ctrl + P Open print dialog box
• Ctrl + K Complete name/email typed in address bar
• Ctrl + B Bold highlighted selection
• Ctrl + I Italicize highlighted selection
• Ctrl + U Underline highlighted selection
• Ctrl + R Reply to an email
• Ctrl + F Forward an email
• Ctrl + N Create a new email
• Ctrl + Shift + A Create a new appointment to your calendar
• Ctrl + Shift + O Open the outbox
• Ctrl + Shift + I Open the inbox
• Ctrl + Shift + K Add a new task
• Ctrl + Shift + C Create a new contact
• Ctrl + Shift+ J Create a new journal entry
• WORD®️ SHORTCUT KEYS
• Ctrl + A Select all contents of the page
• Ctrl + B Bold highlighted selection
• Ctrl + C Copy selected text
• Ctrl + X Cut selected text
• Ctrl + N Open new/blank document
• Ctrl + O Open options
• Ctrl + P Open the print window
• Ctrl + F Open find box

• Ctrl + K Insert link

• Ctrl + Y Redo the last action performed
• Ctrl + Z Undo last action
• Ctrl + G Find and replace options
• Ctrl + H Find and replace options
• Ctrl + J Justify paragraph alignment
• Ctrl + L Align selected text or line to the left
• Ctrl + Q Align selected paragraph to the left
• Ctrl + E Align Center selected Text
✅ The End

👍4❤1
የኒዬርክ ከተማ ለ5 ደቂቃ መብራት አጥፍታ ቶማስን አስታወሰች።
✅ በአምፖል የፈጠራ ውጤቱ የምናውቀው ቶማስ አልቫ ኤድሰን።
አንድ ቀን ከትምህርት ቤቱ ወደ ቤት የተመለሰው መምህሩ የሰጠውን ወረቀት ይዞ ነበር፡፡ እናም ኤድሰን ለእናቱ እንዲህ አላት “መምህሬ ይሄን ወረቀት ለእናትህ ብቻ ስጣት ብሎ ሰጠኝ” በማለት ወረቀቱን አቀበላት፡፡
✅ እናት እንባ በአይኖቿ ሞልቶ በወረቀቱ ላይ የሰፈረውን ሀሳብ ለልጇ አነበበችለት፡፡ ያነበበችለት ሀሳብም ይህ ነበር “ልጅሽ በአስተሳሰቡ ምጡቅ
(ጀኒየስ) ነው፡፡ ይሄ ትምህርት ቤት ለእሱ አይመጥነውም፡፡ .....
📚 ለእሱ ብቁ የሆኑ መምህራኖችም ትምህርት ቤቱ የሌለው በመሆኑ እባክሽ አንቸው አስተምሪው ይላል” በማለት እንባዋን እየጠራረገች ወረቀቱን አጣጥፋ መሳቢያ ውስጥ ከተተችው፡፡
✅ እናቱ ካረፈች ከብዙ ዓመታት በኋላ ኤድሰን በክፈለ ዘመኑ ካሉ የፈጠራ ውጤት ባለቤቶች አንዱና ቀዳሚው ከሆነ በኋላ፤ አንድቀን እናቱ እቃዎቿን የምታስቀምጥበትን መሳቢያ ማገላበጥ ጀመረ። ባጋጣሚ የተጣጠፈች ወረቀት ከመሳቢያው ጠርዝ አካባቢ ተሰክታ ይመለከትና አንስቶ ከፈታት፡፡ ......
📚 ወረቁ ልጅ እያለ ከመምህሩ ለእናቱ ብቻ እንዲሰጥ ታዞ የተሰጠው ወረቀት እንደነበር አውቋል፡፡ ከፍቶ ሲያነበውም ወረቀቱ ላይ የሰፈረውሀሳብ እንዲህ ይላል፤ “ልጅሽ የአእምሮ ችግር ያለበትና ዘገምተኛ ነው፡፡
⭕️ ከዚህ በኋላም ወደ ትምህርት ቤቱ እንዲመጣ አንፈቅድለትም” ይላል፡፡ ......
⭕️ ኤድሰን ለሰዓታት ካለቀሰ በኋላ ማስታወሻ መፅፃፊያውን ከፍቶ እዲህ ሲል ጻፈ “ቶማስ አልቫ ኤድሰን አእምሮው ዘገምተኛ የተባለ ልጅ ነበር፡፡ ነገር ግን በጀግናዋና በልዩዋ እናቴ የምእተ ዓመቱ ጂኔስ ሁኛለሁ፡፡”
✅ እናትን መግለጽ እጅግ አዳጋች ነው፡፡ በፊደል ለመግለጽ የሚያዳግት ተፈጥሯዊ ጸጋ እናትነት ይመስለኛል፡፡ እጅ አትስጡ፤ በፍጹም ተስፋ አትቁረጡ በራሳችሁ ተማመኑ፣ ማንኛውንም ትግል ሁለት ጊዜ ነው የምናሸንፈው ቀዳሚውም በአእምሮ ውስጥ የሚያልቀው ነው ይለናል ቶማስ ኤድሰን፡፡
✅ ❝እኔ በሙከራየ አልወደኩም፤ የማይሰሩ አስር ሽህ መንገዶችን ለይቻለሁ እንጅ❞ ይላል ተስፋ ላለመቁረጥ በአይነተኛ ተምሳሌትነት ቀድሞ ሊጠቀስ የሚችለው ቶማስ አልቫ ኤድሰን፡፡
✍️ Basic Computer Skills
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Telegram: t.me/BasicComputer_Skills
tiktok.com/@basiccomputerskills
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
✅ በአምፖል የፈጠራ ውጤቱ የምናውቀው ቶማስ አልቫ ኤድሰን።
አንድ ቀን ከትምህርት ቤቱ ወደ ቤት የተመለሰው መምህሩ የሰጠውን ወረቀት ይዞ ነበር፡፡ እናም ኤድሰን ለእናቱ እንዲህ አላት “መምህሬ ይሄን ወረቀት ለእናትህ ብቻ ስጣት ብሎ ሰጠኝ” በማለት ወረቀቱን አቀበላት፡፡
✅ እናት እንባ በአይኖቿ ሞልቶ በወረቀቱ ላይ የሰፈረውን ሀሳብ ለልጇ አነበበችለት፡፡ ያነበበችለት ሀሳብም ይህ ነበር “ልጅሽ በአስተሳሰቡ ምጡቅ
(ጀኒየስ) ነው፡፡ ይሄ ትምህርት ቤት ለእሱ አይመጥነውም፡፡ .....
📚 ለእሱ ብቁ የሆኑ መምህራኖችም ትምህርት ቤቱ የሌለው በመሆኑ እባክሽ አንቸው አስተምሪው ይላል” በማለት እንባዋን እየጠራረገች ወረቀቱን አጣጥፋ መሳቢያ ውስጥ ከተተችው፡፡
✅ እናቱ ካረፈች ከብዙ ዓመታት በኋላ ኤድሰን በክፈለ ዘመኑ ካሉ የፈጠራ ውጤት ባለቤቶች አንዱና ቀዳሚው ከሆነ በኋላ፤ አንድቀን እናቱ እቃዎቿን የምታስቀምጥበትን መሳቢያ ማገላበጥ ጀመረ። ባጋጣሚ የተጣጠፈች ወረቀት ከመሳቢያው ጠርዝ አካባቢ ተሰክታ ይመለከትና አንስቶ ከፈታት፡፡ ......
📚 ወረቁ ልጅ እያለ ከመምህሩ ለእናቱ ብቻ እንዲሰጥ ታዞ የተሰጠው ወረቀት እንደነበር አውቋል፡፡ ከፍቶ ሲያነበውም ወረቀቱ ላይ የሰፈረውሀሳብ እንዲህ ይላል፤ “ልጅሽ የአእምሮ ችግር ያለበትና ዘገምተኛ ነው፡፡
⭕️ ከዚህ በኋላም ወደ ትምህርት ቤቱ እንዲመጣ አንፈቅድለትም” ይላል፡፡ ......
⭕️ ኤድሰን ለሰዓታት ካለቀሰ በኋላ ማስታወሻ መፅፃፊያውን ከፍቶ እዲህ ሲል ጻፈ “ቶማስ አልቫ ኤድሰን አእምሮው ዘገምተኛ የተባለ ልጅ ነበር፡፡ ነገር ግን በጀግናዋና በልዩዋ እናቴ የምእተ ዓመቱ ጂኔስ ሁኛለሁ፡፡”
✅ እናትን መግለጽ እጅግ አዳጋች ነው፡፡ በፊደል ለመግለጽ የሚያዳግት ተፈጥሯዊ ጸጋ እናትነት ይመስለኛል፡፡ እጅ አትስጡ፤ በፍጹም ተስፋ አትቁረጡ በራሳችሁ ተማመኑ፣ ማንኛውንም ትግል ሁለት ጊዜ ነው የምናሸንፈው ቀዳሚውም በአእምሮ ውስጥ የሚያልቀው ነው ይለናል ቶማስ ኤድሰን፡፡
✅ ❝እኔ በሙከራየ አልወደኩም፤ የማይሰሩ አስር ሽህ መንገዶችን ለይቻለሁ እንጅ❞ ይላል ተስፋ ላለመቁረጥ በአይነተኛ ተምሳሌትነት ቀድሞ ሊጠቀስ የሚችለው ቶማስ አልቫ ኤድሰን፡፡
✍️ Basic Computer Skills
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Telegram: t.me/BasicComputer_Skills
tiktok.com/@basiccomputerskills
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
👏4👍1
✅ Get 1024 GB Cloud Storage FOREVER. Back Up your Photos & Videos Automatically!
✅ TeraBox is a free cloud storage tool for data backup, files sharing and video display. Get 1TB (1024 GB) of secure cloud storage, and have extra storage space for your devices.
TeraBox Features:
☁️ FREE cloud drive for backup your documents safely
* 1024GB of free cloud storage to back up all your files.
* Upload multiple types of files to TeraBox.
* Multiple privacy protections.
* Safely storage your files with any devices.
* Quickly access recent and important files.
* Intelligent classified album.
* Sharing the files privately.
With TeraBox cloud drive you can:
🌟 - Get huge cloud storage space for FREE
Install TeraBox now to get free 1024 GB storage space.
🌟 - Automatic photo storage & data backup
Free cloud storage and backup your files safely.
🌟 - Multi-device sync
sync files across all your devices (available for iOS, Windows, Androids, MacOS, Linux and any popular web browser).
🌟 - Intelligent album
Automatically categorize all the photos you upload. Easy to find out the photo you want in intelligent classification of the album.
🌟 - Find files faster
Search easily for files by name and classification.
🌟 - Secure file sharing
Share your documents with permissions. (people need your special code to access your sharing, or you set the link public for anyone to see.)
🌟 - Privacy protection
Multiple protection mechanisms to guarantee your account security.
Android Mobile phone Application Link
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.dubox.drive

TeraBox: 1TB Cloud & AI Space - Apps on Google Play
Get 1TB Cloud Storage Space with One-Click. Unlock AI Tools in One Smart Space.
❤2
#Telegram_update
Telegram ሰሞኑን አንዳንድ features የያዙ updates የለቀቀ ሲሆን ከነዚህም መካከል፦
⚫AI-Powered Search for Millions of Stickers
በወርሀ ሕዳር/December በtelegram official packs ላይ የሚገኙ ከ40,000 በላይ emoji እና ስቲከሮች ላይ በAI የታገዘ search feature ማካተቱ አይዘነጋም። አሁን ደግሞ በቴሌግራም ተጠቃሚዎች upload የተደረጉ እና በሚልዮን የሚቆጠሩ ስቲከሮችን ፈልጎ የሚያቀርብልን feature ለቋል። ይህም English, Spanish, Arabic እና Hindiን ጨምሮ 29 ቋንቋዎችን ይቀበላል።
⚫Video Covers in Channels
video ቻናላችን ላይ post በምናረግበት ወቅት youtube ላይ thumbnail እንደሚደረገው፤ ቴሌግራምም ላይ ከቪድዮኣችን ውስጥ ወይም ውጪ ያለ ሌላ ፎቶ መርጠን cover ማድረግ የሚያስችለን feature ነው።
⚫Similar Bots
በቴሌግራም ቻናሎች profile ላይ የሚገኘው እና ተመሳሳይ content/ይዘት ያላቸው ቻናሎች የሚቀመጡበት similar channels የሚለው feature በቦቶች ላይም ተካቷል።
©bighabesha_softwares

📚"ዉጤታማ የአጠናን ዘዴዎች
(በድጋሜ የተለጠፈ)
✅ ለነገ ዝግጁ ሁኑ!!!...ሁልጊዜም ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ነገ ለምትሰሩት ዕቅድ በማዉጣት ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል!
✅ በየቀኑ የተማራችሁትን ማንበብ ፤ከስር ከስር ማጥናት!
✅ የተመጠነ የንባብ ጊዜ መመደብ ፤መሠላቸት ሳይኖር በተነቃቃ መንፈስ ዉጤታማ ጥናት ለማካሄድ በቂ ሰዓት መጠቀም!
✅ የምናጠናቸዉን የት/ት አይነቶች በጊዜ መከፋፈልና ቅደም ተከተል ማስያዝ! በጥናት ወቅት ከጨዋታና ማህበራዊ ሚዲያ ራስን ማራቅ!
✅ ምቹ እና ትኩረት ለማድረግ የሚረዳ የጥናት ቦታ መምረጥ እንዲሁም ለጥናት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን በቅድሚያ ማዘጋጀት!
✅ ማስታወሻ በአጭር በአጭሩ መያዝ እና አይገባኝም ከሚል አስተሳሰብ መዉጣት!
✅ በት/ቤት የጥናት ቡድን መፍጠር ፤ከትምህርት አቻ ጓደኞቻችን ጋር እዉቀትና ልምዶችን መጋራት!
✅ በየጊዜው የሚሰጡ የክፍል ፈተና ጥያቄዎችን ደጋግሞ መስራትና ከስህተት መማር!
✅ ስናነብ ግልጽ ያልሆኑልን ነጥቦች ካሉ ማስታወሻ ይዞ ከመምህራን ጋር መወያየት! ወይም ደግሞ ከገባቸው ልጆች መረዳት
✅ መፅሐፍትን በpdf የማንበብ ልምዳችን ይሁን! በፈለግንበተ ቦታና ሰዓት ማንበብ ያስችለናል።
📚 መልካም የትምህርት ጊዜ!!

❤2👍1
👆6 በጣም የሚገርሙ ምርጥ የሂሳብ አፕሊኬሽኖች ናቸው‼️
✍️ Basic Computer Skills
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Telegram: t.me/BasicComputer_Skills
tiktok.com/@basiccomputerskills
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
✍️ Basic Computer Skills
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Telegram: t.me/BasicComputer_Skills
tiktok.com/@basiccomputerskills
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
ጅቫ ዌብሳይት አሰራር 4.rar
80.6 MB
⛔️Java አሰራር በአማርኛ
መለያ ቁጥር 8️⃣5️⃣3️⃣
💠Fundamentals of Java Programming in Amharic
💠ይህ ትምህርት የጃቫ ፕሮግራሚንግን በቀላሉ ለመረዳት በአማርኛ ቋንቋ የቀረበ ሙሉ ቪዲዮ ነው
💠 ይህ ትምህርት ቋንቋ ሳይገድባቸው በጣም አስፈላጊ የሆኑ የጃቫ ፕሮግራሚንግ የአሰራር ህግጋት ይማሩበታል። ትምህርቱ በተለያዩ ክፍሎች የተከፈለ ሲሆን፣ ቀስበቀስ ከመስረታዊ ህግጋት በመነሳት ወስብስብ ይሚባሉትን የጃቫ የአስራር ብልሃቶችን ይማሩበታል። በየማህሉ የቤት ስራ እንዲሁም መፍትሔዎቻቸው የያዙ ትምህርቶች አሉዋቸው
🔹ሙሉ ለሙሉ አማርኛ ነው
ለበለጠ መረጃ
©️ EthioLearning02
©️ EthioLearning0

👍3❤2
የአፕሊኬሽን አሰራር ማስተር ኮርስ 2.rar
85 MB
አፕሊኬሽን አሰራር ማስተርስ ኮርስ ትምህርት ሙሉ ስልጠና።
ክፍል 💘
✅ መለያ ቁጥር ⚡️⚡️⚡️⚡️
✅በዚ ትምህርት መሰረታዊ የሆኑ የአንድሮይድ
ትምህርት እናያለን ። በ section የተከፋፈለ እና ሰፋ ያሉ ክፍሎች በውስጡ ይዘዋል ።
✔️ Studio Virtual Device or emulator -
✔️How to install Application By USB Cable Android Studio ---- Tutorial )
✔️Introduction To Android Development Environment
Application እየሰሩ የሚሰለጥኑበት
✅️⭐Software And learning
ለበለጠ መረጃ
©️EthioLearning02