Basic Computer Skills
1.86K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
ይህን ታውቃላችሁ?

ኮምፒውተራችሁ ላይ አዲስ Windows install ስታደርጉ ፓርቲሽኑን format ካላደረጋችሁት Partition C (Desktop, Downloads, pictures, videos)  ላይ የነበራችሁን ፋይል Install ካደረጋችሁት በኋላ C ውስጥ Windows.old ፎልደር ውስጥ ታገኙታላችሁ።

ይህ የሚጠቅመው አዲስ OS ስትጭኑ ወይም upgrade ስታደርጉ ምናልባት በተለያየ ምክንያት ባይሰራ የበፊቱን መልሳችሁ እንድታገኙት ነው።

Windows.old ብዙ ጊዜ ከ10 ቀን በላይ አይቆይም። automatically በራሱ delete ይሆናል።
👍2
ሁዋዌ የእጅ ምልክት በመጠቀም ፎቶዎችን እንድንላላክ የሚያስችል የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ገጽታን የተላበሰ ስልክ አስተዋወቀ፡፡

🔻ሁዋዌ በእጅ ምልክት በመጠቀም ብቻ ፎቶዎችን መላላክ የሚያስችል ቴክኖሎጂ አዲስ ባስተዋወቀው ሜት 70 በተሰኙ ስማርት ስልኮች ውስጥ ማካተቱን አስታውቋል፡፡ ስልኩ የእጅ እንቅስቃሴን በፍጥነት መረዳት የሚችሉ ሴንሰሮች እና የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂን መሰረት የያደረገ የእጅ እንቅስቃሴ ማወቂያ (gesture recognition) ይጠቀማል፡፡

🔻ቴክኖሎጂው በሁለት ስልኮች መካከል በእጅ በመጠቆም ወይም የማንሸራተት ምልክት በማሳየት ፎቶዎችን ለመላላክ ያስችላል፡፡ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን የሚጠቀመው ይህ አዲስ ገጽታ ስልኮቹን መንካት ወይም ስልኮችን በብሉቱዝ ማጣመርን አይጠይቅም፡፡

🔻ኩባንያው በተለያዩ የብርሃን ምጥጥን ውስጥ ሆነው የእጅ እንቅስቃሴዎችን በትክክል የሚያውቁ እና የሚተረጉሙ ዘመናዊ ሴንሰሮችን ተጠቅሟል፡፡ የስልኮቹን የባትሪ እድሜ ላለመጉዳት ሲባል ቴክኖሎጂው በትንሽ ኃይል የሚሰራ መሆኑን  ሁዋዌ ሴንትራል በድረ-ገጹ አስነብቧል፡፡

✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info
📚 የምናነበውን ነገር በቀላሉ ለመረዳትና ለመሸምደድ የሚያግዙን ቀለል ያሉ ስልቶች።

══════════════

🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/BasicComputer_Skills
👍2
📚 ችግር እንደ ባህር ናት። እሷን ለማለፍ የዱዓ፣ የተስፋ፣ የጥረትና መሰልቸት የሌለበት የሙከራ መርከብ ያስፈልጋታል። 🚣‍♀️

ስለዚህ በዚህ የሙከራ መርከብ
ለመጓዝ ትናንሽ ተስፋዎችን ጠግነን ትልቅ መርከብ መገንባት ይኖርብናል።

✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

ለአስታያየት:- t.me/ReshadMuzemil

🀄🀄ሉን👇👇 share👇

Telegram: t.me/SharpSwords1

Tiktok: tiktok.com/@sharpswords1

Instagram: Instagram.com/sharp_swords1

Ummalife: ummalife.com/ReshadMuzemil

⭕️ Fb.com/ReshadIbnuMuzemil

⭕️ Fb.com/ReshadMuzemil2

⭕️ Fb.com/ReshadIbnuMuzemil1
Best telegram bots

@LetMeSeeMe_Bot የራሳችሁን የቴሌግራም አካውንት መረጃ የምታገኙበት bot ነው። ማለትም እስከ ዛሬ ያደረጋችሁን profile pictures, username, id, name የመሳሰሉትን መረጃዎች የምታገኙበት bot ነው። ቻይንኛ ስለሆነ /start ካላችሁ በኋላ /me በማለት መላክና መጠቀም ትችላላችሁ።

@youtube የዩቲዩብ ቪዲዮ ከቴሌግራም ሳትወጡ search ማድረግ የሚያስችላቸሁ bot ነው። አጠቃቀሙ @vid ብላችሁ search ማድረግ /የሚፈልጉትን ነገር መፃፍ።

@stickerator_bot የቴሌግራም sticker በምሰሩበት ጊዜ @Stickers የሚጠይቃችሁን photo format ያለ ምንም ተጨማሪ editing tool ወደዚህ bot በመላክ ብቻ ፎቷችሁን @Stickers ወደሚፈልገው ፎቶ ፎርማት መቀየር ትችላላችሁ።

@YTranslateBot yandex Translate engine በመጠቀም ማንኛውንም ቋንቋ መተርጎም ትችላላችሁ።

@StickersToolsBot ማንኛውንም የቴሌግራም sticker በPNG format ማውረድ የሚያስችላችሁ bot ነው።

@GmailBot የ Gmail official bot ሲሆን ይህንን bot በመጠቀም ከቴሌግራም ሳትወጡ gmail መጠቀም ትችላላችሁ።

✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info
ደጋግሞ ወድቆ፤ ደጋግሞ ሳይነሳ.....
ከፍ ብሎ የሚበር የለም!!

የዛሬ መውደቅና መነሳት ለነገ ስኬት ነውና ሁሌም ቢሆን ጥረት ማድረግ አታቁሙ!!

ውድ ተማሪዎች፦

የላችሁበት ጊዜና እድሜ በጣም ውድ ነው። ስለዚህ በዚህ ወድ ጊዜያችሁና እድሜያችሁ በጥሩ ኒያ (እሳቤ) ጠንክሮ በማንበብና በመማር ያአቅማችሁን ያህል ደግሞ ሰው በመርዳት አሳልፉት!!

#አዎ_አረቦች ጊዜ የሳለ ሰይፍ (ጎራዴ) ነው ይላሉ።  በዚህ የሳለ ሰይፍ በሆነው ጊዜያችን በአግባቡ የማንጠቀምበት ከሆነ እኛውኑ ቆራርጦ ይጥለናል!!

እናም ተማሪዎች ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ አላህን በመያዝ በርቱ።

📚 ሁላችሁንም አላህ ይርዳችሁ!!

✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

══════════════

⭕️ 🎤 ለተማሪዎች (ለእህት ወንድሞቼ) የተላለፈ መልዕክት!!


══════════════

🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/BasicComputer_Skills
👍5
ጠቃሚ የ Microsoft Word አቋራጭ ቁልፎች (Useful Microsoft word  Shortcut keys)

1.   To insert the current date (ቀን ለማስገባት)
              SHIFT+ALT+D
2.    To Insert the current Time (ሰአት ለማስገባት)

              SHIFT+ALT+T
  
3.     Insert page number / የገጽ ቁጥር ለማስገባት
              
               SHIFT +ALT+P   

4.    To make selected text superscript

              SHIFT+CTRL++

5.    To make select text /number
subscript

                   CTRL+=

6.   To change a text from Lower case to upper case and Vice Versa / ጽሁፎችን ከካፒታል ወደ ስሞል ሌተር ወይም ከስሞል ሌተር ወደ ካፒታል ለመቀየር

                SHIFT + F3

7.    Underline the text / መስመር ከጽሁፉ ስር ለማስመር

      CTRL+U

8.   To double underline a text / ሁለት መስመር ማስመር ከፈለግን

            SHIFT+CTRL+D

9.   To increase text size / የጽሁፉን መጠን ለመጨመር

              CTRL+ ]

10.  To minimize the text size / የጽሁፉን መጠን ለመቀነስ
               CTRL+ [

11.  To add copy right Symbol / የኮፒራይት ምልክት ለማስገባት
                
               ALT+CTRL+C

12.  To add Registered Symbol / ሬጊስተርድ የሚለውን ምልክት ለመጨመር

              ALT+CTRL+R

13.  To add Trade mark Symbol / ትሬድማርክ የሚለውን ምልክት ለማስገባት
       
                ALT+CTRL+T

14.    Center the selected text / የመረጥነውን ጽሁፍ ወደ መሃል ለማጣት
              
                  CTRL+E

15.   To make a text bold / የመረጥነውን ቴክስት ደማቅ ለማረግ
        
                    CTRL+B

16.   To select a text one line at a time / በአንድ ጊዜ አንድ መስመር ጽሁፍ ለመምረጥ
        
               SHIFT+up or down Arrow  

17.   To select a text one character at a time / በአንድ ጊዜ አንድ ፊደል ጽሁፍ ለመምረጥ
      
             SHIFT+Left or Right Arrow

18.   To perform a calculation in word / ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ የሂሳብ ስሌቶችን ለመስራት

Press CTRL+F9, then type the equal sign (=) and then type the formula for the calculation you want in the square bracket {}, right click on it and select update field.


Different methods to insert random text / ለተለያዩ ጉዳዮች ተራ ጽሁፎችን በቀላሉ ለማስገባት ከፈለን የሚከተሉትን መንገዶች ይሞክሯቸው
1.   =lorem() , type this text and press enter
2.  =rand() , type this text and press enter
3.  =rand(10,5) , this will insert a text with 10 paragraph but each paragraph with one line

How to hide or unhide a text in word / ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ጽሁፍን ለመደበቅ ከፈለጉ

To a hide text, select it and then open Font dialog (press CTRL+D), the click on the check box next to
hidden, click Ok.
To unhide select the whole text or select the area where there is the hidden text (if you know), then
press CTRL+D, uncheck the check box, the click ok.

Remember: unless you select the text, it will hide the text where there is a cursor / መደበቅ የምንፈልገውን
ጽፉፍ ካልመረጥነው ፤ ከርሰሩ ያለበት ቦታ ያለውን ጽሁፍ ነው የሚደብቀው


▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ
     ❖ Contact
     ❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር።
     
  
━━━━━━━━━━━━━━━


✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info
👍81
🔅 Microsoft Office 2021 64bit 2108 Build 16.0.14332.20721 UpdJun2024LTSC

Microsoft Office 2021 Professional Plus mengandungi :-
Microsoft Office 2021 Select Edition includes:
Microsoft Office 2021 Professional Plus
Microsoft Access 2021
Microsoft Excel 2021
Microsoft Lync 2021
Microsoft OneNote 2021
Microsoft Outlook 2021
Microsoft PowerPoint 2021
Microsoft Publisher 2021
Microsoft Visio Viewer 2021
Microsoft Word 2021
Skype for business 2021
Office Shared Features
Office Tools
And many more

– Project 2021 Professional
-Visio 2021 Professional

Software Terkait Lainnya

💠 password: @software_application
💠 saiz selepas extract 1.86
GB

✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info
👍3
Microsoft_Office_2021_64bit_2108_Build_16_0_14332_20721_UpdJun2024LTSC.rar
1.8 GB
✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills
📚 አዲስ መረጃ የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተናን በተመለከተ

እንዴት ናችሁ ውድ የ2017 E.C የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈታኞች!?

⭕️ ዘንድሮ ማለትም በ2017 E.C የ8ኛ ክፍል Ministry Exam ጥያቄዎች የሚወጡት (ፈተናው የሚያካትተው) ከ7ኛ እና 8ኛ ክፍል መሆኑን ትምህርት ቢሮ በስብሰባ አስታውቋል።

⭕️ ስለዚህ የ2017 E.C የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና፤ ከ7ኛ እና ከ8ኛ ክፍል መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ ዝግጅት እንድትጀምሩ ላስታውሳችሁ እወዳለሁ።

✍️ ወንድማችሁ: ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
👍2
📚 አዲስ መረጃ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተናን በተመለከተ

እንዴት ናችሁ ውድ የ2017 E.C የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈታኞች!?

⭕️ ዘንድሮ ማለትም በ2017 E.C የ6ኛ ክፍል Ministry Exam ጥያቄዎች የሚወጡት (ፈተናው የሚያካትተው) ከ5ኛ እና 6ኛ ክፍል መሆኑን ትምህርት ቢሮ በስብሰባ አስታውቋል።

⭕️ ስለዚህ የ2017 E.C የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና፤ ከ5ኛ እና ከ6ኛ ክፍል መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ ዝግጅት እንድትጀምሩ ላስታውሳችሁ እወዳለሁ።

✍️ ወንድማችሁ: ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል


✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info
2
Best apps for students

Ever note የምትሰሩትን ስራ እና የተለያዩ notes በተደራጀ መልኩ መያዝየሚያስችላችሁ መተግበሪያ ነው።

Mathway የተለያዩ የሒሳብ ጥያቄዎችን photo በማንሳትና በመፃፍ ብቻ መልሶቻችሁን ከነአሰራራቸው ማግኘት ያስችላችኋል።

Forest በምታጠኑበት ጊዜ focused ሁናችሁ እንድታጠኑ ያግዛችኋል።ሞክሩት!

Duolingo Englishን ጨምሮ የተለያዩ ቋንቋዎችን እየተዝናናችሁ የምትማሩበት መተግበሪያ ነው።

Audible በርካታ audiobooks እና ትምህርታዊ podcasts ታገኙበታላችሁ።

edX የተለያዩ courses የምታገኙበት መተግበሪያ ነው።

My study life ከትምህርት ጋር የተገነኙ ስራዎቻችሁን በዚህ መተግበሪያ ፕላን በማድረግ ጥሩ ውጤት ማምጣት ያስችላችኋል።

የተመቻችሁን 1 app comment ላይ አሳውቁን እኛም በሁለተኛው ቻናላችን mod/pro version የምንለቅላችሁ ይሆናል።

✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info
👍41
kirkos w11 ethiocoders.pptx
26.8 MB
📚 Short and Brief PowerPoint (PPT) about EthioCoders
Grade 7 & 8 CTE 1st Sem Final Exam-signed-signed.pdf
4 MB
📚 Grade 7 and 8

📚 CTE Final Exam
📚 1st Semester
📚 Year: 2016 E.C

📚 38 Questions and 1 Discussion

Prepared by: Reshad Ibu Muzemil
Grade 7 & 8 ICT 1st Sem Final Exam (2016 E.C)-signed.pdf
4.1 MB
📚 Grade 7 and 8

📚 ICT Final Exam
📚 1st Semester
📚 Year: 2016 E.C

📚 40 Questions

Prepared by: Reshad Ibu Muzemil
👍61
📚 ⭕️ የ2017 ዓ.ል 1ኛ መንፈቅ ዓመት ሞዴል ፈተናን ይመለከታል

የ2017 ዓ.ል የ1ኛ መንፈቅ ዓመት ሞዴል ፈተና መረጃ ለ6ኛ ና 8ኛ  ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች

1️⃣ የ6ኛ ክፍል በተመለከተ

✍️ በፈተና የሚካተቱ የት/ት አይነቶች:-

👉 አማርኛ
👉 English
👉 ሒሳብ
👉 አካ/ሳይንስ  እና
👉 ግብረ-ገብ

✍️ የ1ኛ መንፈቅ ዓመት ሞዴል ፈተና የሚዘጋጀው ከ6ኛ ክፋል first semester (5ኛ ክፍልን first semester  ይጨምራል)

2⃣የ8ኛ ክፍል በተመለከተ

የ1ኛ መንፈቅ ዓመት ሞዴል ፈተና የሚዘጋጀው ከ8ኛ ክፍል  first semester   (ከ7ኛ ክፋልን first semester ይጨምራል)

✍️ በፈተና የሚካተቱ የት/ት አይነቶች:-

👉 English
👉 አማርኛ
👉 Mathematics
👉 Social Studies
👉 General Science
👉 Citizenship

📚 በመሆኑም የፈተና ወቅት እየተቃረበ በመሆኑ ተማሪዎች በዚህ መረጃ መሰረት በአግባቡ ማጥናት ይጠበቅባቸዋል::

⭕️ በዚህ መረጃ መሠረት  ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።


✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info
2
➊ የ8ኛ ክፍል Online ምዝገባ በቀን 23/04/2017 E.C ይጀምራል።

❷ የ6ኛ ክፍል Online ምዝገባ 14/05/2017 E.C ይጀምራል።


⭕️ 📚 6ኛ ክፍልና 8ኛ ክፍል ለሚያስፈትኑ ትምህርት ቤቶች መረጃውን አጋሯቸው።
1
registration manual.pdf
1.9 MB
📚 Grade 6 and 8 Online Registration Manual
orientation grade 6$8.pptx
1.4 MB
📚 Orientation for Grade 6 and 8 Online Registration

✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info