Basic Computer Skills
1.87K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
Basic Computer Skills pinned «ሰላም የAndalus Technology የቴሌግራም ቻናል ተማሪዎች! # ተማሪዎቹ ተሟልተው እስከ ሚገቡ ድረስ ነው የጠበቅ ነው! #ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ ሲገቡ(ወደ ቻናሉና ጉሩፑ ሲቀላቀሉ)፤ የኮምፒውተር መፅሐፍ ለቅቄላችሁ፣ ያቺኑ መፅሐፍ መማር እንችላለን!! #ጥያቄ ካላችሁ እዚሁ መጠየቅ ይቻላል! t.me/AndalusTechnology t.me/AndalusTechnologyGroup»
#Basic Computer Skill 137 ገፅ የነበረውን ላይበዛባችሁ ቆርጬ 61 አርጌዋለሁ፤ ተማሪዎች ተሟልተው እስከ ሚገቡልን መፅሐፉን ልልቀቅላችሁ?

አዎ 🌹
አይ
#Basic Computer Skill

#MB size = 4.6
#Page= 60
#Grade 1- 6
#Format = Color pdf
#Prepared_by: Reshad Muzemil

#Pass_it_on:
🇪🇹 t.me/AndalusTechnology 🇪🇹
Basic Computer Skill best.pdf
4.3 MB
Basic Computer skill

#2nd_Edition

#Prepared_by: Reshad Muzemil


▣ 3ኛ እትም በቅርብ ቀን ይዘን እንመጣለን

#Grade: For All level
1👍1
የኮምፒውተር ት/ት ዛሬ ቀን: ታሕሳስ 16/2014 [Dec 25/2021] በይፋ መጀመራችንን ስናበስር በደስታ ነው!

የናተው ወንድም #ረሻድ_ሙዘሚል ( #Reshad_Muzemil )
Week:1

Lesson 1፡ What is Computer

#Introduction_to_Computer

#Computer is an electronic device used to store information and process it.

#ኮምፒውተር ማለት ኤለክትሮኒካዊ ማሽን ሲሆን፤ አንድን ስራ በቀላሉ እንድንሰራ የሚረዳን የማሽን አይነት ነው!

↪️ ኮምፒውተር ማሽን ነው
↪️ ኮምፒውተር ስራ በፍጥነት አቀላጥፈን እንድነሰራ ይረዳናል
↪️ እኛ ስህተት ካላዘዝነው፤ እሱ ስህተት አይሰራም!
#ማለትም፦ እኛ የሰጠነው መረጃ ስህተት ካልሆነ፤ እሱ ስህተት መረጃዎችን አይሰጠንም!
↪️ ኮምፒውተር ብዙ ነገሮችን በቀላሉ ያስታውስልናል(በቀላሉ ውስጡ ላይ መረጃን በመያዝ ለብዙ ጊዜ ያቆይልናል!

Lesson 2: Uses of Computer

............Continue
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
#ማስታወሻ!
#ጥያቄ፣ አስታየትና ሐሳብ ካላችሁ እዚሁ ላይ ፃፉልኝ!

#የምንማማርበት መንገድ መቀየር አለበት ካላችሁም፤ በምን መልኩ!? ንገሩኝ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Week 1 :- Introduction to Computer

Lesson 2: #Uses_of_Computer

Computer Basics: 20 Examples of Computer Uses

1. Business = ለቢዝነስ

2. Education = ለትምህርት

3. Healthcare = ጤና አጠባባቅ ጋር ለተያያ ክንዋኔዎች

4. Retail and Trade = ለመጨጥ፣ ለመለወጥ፣ ለመጠገን (ለንግድ ስራዎች)

5. Government = ለመንግስት እና ከመንግስት ተያያዥ የሆኑ ስራዎች

6. Marketing = ገበያ ላይ በምናከናውነው ክንዋኔዎችም

7. Science = ለሳይንስ

8. Publishing = ለህትመት ስራዎች

9. Arts and Entertainment = ለተለያዩ አርት እና መዝናኛዎች

10. Communication = በኢንተርኔት አማካኝነት እርሰበርስ ለመገናኘት

11. Banking and Finance = ለባንክ ቤት

12. Transport = መጓጓዣ ላይ

13. Navigation = ከመርከብ እንቅስቃሴዎች ጋር ለተያያዙ ስራዎች

14. Working From Home = ቤት ውስጥ ለምናከናውናቸው ስራዎች

15. Military = ለውትድርና (ለደህንነትም ጭምር)


16. Social = ለማህበራዊ ነክ ተግባሮች

17. Vacations = ለጉብኝት/ከእረፍት ጊዜ ለተያያዙ ስራዎች

18. Security and Surveillance = ለደህንነት እና ለቁጥጥር ስራዎች

19. Weather Forecasting = ለአየር ትበያዎች

20. Robotics = ለሮቦቲክ ስራዎች

ለምሳሌ፦ ሶፊያ የምትባለዋ ሮቦት የምትሰራው በኮምፒውተር በተደረገላት እገዛ ነው። የዲዛይንግ ስራውንም በኮምፒውተር ነው የተሰራው!!

በተጨማሪም:-

↪️ Four basic Mathematical Operations

ለሂሳብ ስራዎች (+ - × and ÷)

↪️ To losten different types of Sounds.
↪️ To watch Videos (For Learning purpose)

የተለያዩ ድምፆችን ለመስማት እና ቪድዮዎችን ለማየት

↪️ To play games
ጌሞችን ለመጫወት

↪️ To write and printout

የምንፈልገውን ነገር ለመፃፍ፤ የፃፍነውንም አትሞ(በወረቀት ገልብጦ) ለማውጣት


#ለነዚህ እና ለመሳሰሉ ስራዎች ኮምፒውተር ይጠቅመናል(ኮምፕዩተርን እንጠቀማለን)

የናተው ወንድም #ረሻድ_ሙዘሚል

t.me/AndalusTechnologyGroup

t.me/AndalusTechnology
1
Forwarded from Deleted Account
Week 1:
Lesson: 3

What is the importance of Ccomputer?

↪️ Computer makes work easier and Faster.
▬ ኮምፒውተር የምንሰራቸውን ስራዎች በቀላልና በተቀላጠፈ መልኩ እንድንሰራ ያስችለናል!

↪️ It can hold huge amount of information.
▬ በጣም ውስብስብ፣ ከባድ እና በጣም ብዙ መረጃዎችን ይዝልናል!

↪️ Reliable
▬ የሚሰጠን መረጃም ታማኝነት ያለው(ትክክል) የሆነ መረጃ ነው። ማለትም እኛ መረጃን ስናስገባበት ስህተት ካልሰራን እሱ ስህተት አይሰራም!

↪️Information Management

▬ መረጃዎችን በየ ዘርፋቸው አድርጎ በትክክል መያዝ ይችላል!

↪️ Accuracy

▬ እውነተኛና ትክክለኛ መረጃ ይሰጠናል፤ እኛ መረጃ በሞላነው መሰረት!

↪️ Improve quality and Quantity of information

▬ የተሻለ ጥራት ያለውና ብዙ መረጃዎችንም ይዝልናል!

Lesson: 4

◉ Advantages and Disadvantages of Computer
➊ Advantage:
✔️Helps in gaining knowledge.
↪️ እውቀት እንድናገኝ ይረዳናል!
✔️ Useful for various activities
↪️ እጅግ በጣም ብዙ ለሆኑና ለተለያዩ ስራዎች ይጠቅመናል!
✔️ Changing the world
↪️ እንደ ጥቅል ሲታይም፦ አለምን የመለወጥ ሀይል አለው(አለምን ይለውጣል)!

➋ Disadvantage
✔️ Too much starting at monitor spoil eys sight
↪️ ሞኒተሩ የሚለቀው ጨረር አይናችንን ይጎዳናል
✔️ Expensive to buy
↪️ ለመግዛት ብናስብም ውድ ናቸው!
✔️ Can be misused
↪️ ብዙ ብር አውጥተን ከገዛናቸውም በኋላ ሊጠፋብን፣ ሊበላሽ ወይም ልንሰረቅ!
✔️ Too much dependence may result in data loss.
↪️ ውስጡ ላይ ያሉ መረጃዎች ሊጠፋ ወይም (Format) ሊሆን ይችላልና፣ በዚህ ወቅት ጥገኛ ያደርገናል። የግድ የሚሰራ ሰው(ጠጋኝ) ጋር ይዘን መሄድ ይኖርብናል!

የናተው ወንድም #ረሻድ_Muzemil

#ያልገባችሁ_ነገር_ካለ_ጠይቁኝ(በዚሁ ጉሩፕ ፃፉልኝ) !!

Next: Lesson 5
Types of computer....
➊ Based on size
➋ Based on Purpose

t.me/AndalusTechnology
Forwarded from Deleted Account
➋. Which one of the following is/are true about advantage of computer?
Anonymous Quiz
3%
A. Changing the world
5%
B. Useful for various activities
5%
C. Expensive to buy
76%
D. A and B
11%
E. Can be misused
Forwarded from Deleted Account
Forwarded from Deleted Account
➍. Which one of the following is/are advantage of computer?
Anonymous Quiz
3%
A. Reliable
0%
B. Accuracy
5%
C. Data management
92%
D. All of the above
Forwarded from Deleted Account
Week 1:
Lesson 5:

Types of Computer based on size

➊. Micro Computer
↪️ It is cheap.
▬ ርካሽ ነው!
↪️ It is very small in size.
▬ መጠኑ ትንሽ ነው!
↪️ It can operate one person at a time.
▬በቀላሉ አንድ ሰው በአንድ ጊዜ በተመሳሳይ ሰዓት ሊጠቀምበት ይችላል!

There are 3 types of Micro Computer
A. Desk top:- Designed to fit at a physical desk.
▬ በወንበር አስቀምጠን እንደ ምንጠቀምበት ተደርጎ የተዘጋጀ ነው!

B. Laptop: Designed to fit at lap.
▬ በታፋችን እስቀምጠን እንደ ምንጠቀምበት ተደርጎ የተዘጋጀ ነው!
✔️It is portable.
▬ ከራሳችን ጋር ይዘነው ከቦታ ወደ ቦታ ማንቀሳቀስ እንችላለን!

C. Palmtop:- It is designed to fit at palm.
▬ በእጃችን መዳፍ ይዘን እንድንጠቀምበት ተደርጎ የተዘጋጀ ነው! ለምሳሌ:- ስልክ፣ ታብሌት.....
✔️ It is more portable than Laptop.
▬ ከLaptop top በተሻለ መልኩ በጣም በቀላሉ በኪሳችን ይዘነው መንከሳቀስ እንችላለን!

➋. Mini Computer
↪️ It high expensive than micro computer.
▬ ከ Micro Computer የበለጠ ውድ ነው!
↪️ High in size than Micro Computer.
▬ ከ Micro Computer በ መጠን ይበልጣል!
↪️ High in work than micro computer.
▬ ውስብስብ ስራዎችንም በመስራቱ ረገድ ከ Micro Computer ይበልጣል!

➌. Main Fram Computer
↪️ It is less in size than supper Computer.
▬ ከ Supper ኮምፒውተር ውስብስብ ስራዎችን በመስራትና በመጠንም ያንሳል!
↪️ It is less expensive than supper Computer.
▬ ከ Supper Computer በዋጋ ያንሳል!

➍. Super Computer
↪️ It is large in size.
▬ በመጠን ትልቅ ነው (ከሁሉም የኮምፒውተር አይነቶች ይበልጣል)!
↪️ It perform highly complex and time consuming opration.
▬ ስራዎችን የምያከናውንበት መንገድ ስራዎቹ በጣም ውስብስብና ከባድ ከመሆናቸው የተነሳ በቀላሉ ማንም ሊያንቀሳቅሳቸው አይችልም፤ ጊዜም በጣም ይፈጃል!
↪️ It is too expensive
▬ ከሁሉም የኮምፒውተር አይነቶች የበለጠ(እንደውም ከሌሎቹ ሊነፃፃር በማይችል መልኩ) ውድ ነው!
↪️ It used to study research.
▬ ለከባባድ እና ውስብስብ ለሆኑ ጥናቶች ይጠቅማል!

ለምሳሌ ስለ ኮቪድ 19, ኮቪድ 20, Alpha, Beta, ዴልታ ...... የሚባሉትን አይነት ቫይረሶች ስለነሱ ለማጥናት፤ ይህን(Supper Computer) ይጠቀማሉ!

በናተው ወንድም፦ #ረሻድ_ሙዘሚል

t.me/AndalusTechnology
Forwarded from Deleted Account
❶. How many Types of Computer are there?

Based on size.
Anonymous Quiz
21%
A. 2
15%
B. 3
62%
C. 4
2%
D. 1
Forwarded from Deleted Account
➋. Whic type of computer is high in size than all types computer?
Anonymous Quiz
10%
A. Mini Computer
4%
B. Micro Computer
10%
C. Workstation Computer
77%
D. Supper Computer
Forwarded from Deleted Account
➌. Which type of Computer is very cheap than all types of Computer?
Anonymous Quiz
64%
A. Micro Computer
6%
B. Supper Coputer
23%
C. Mini Computer
6%
D. Mainframe Computer
Forwarded from Deleted Account
Forwarded from Deleted Account
➎. Which of the following is/are Examples of Micro Computer? (in another word:- types of Micro Computer).
Anonymous Quiz
8%
A. Desktop
8%
B. Palmtop
16%
C. Laptop
69%
D. All of the above