Basic Computer Skills
1.87K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
pdf-to-word_full417.exe
10.1 MB
ከPDF ወደ Word በቀላሉ መቀየር የሚያስችል የኮምፒውተር ሶፍትዌር


📌Join and share 👇👇👇

🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/BasicComputer_Skills
👍4
ምዝገባ ሊጠናቀቅ 5 ቀን ብቻ በረ

ተመሳሳይ ስራ የተለየ ውጤት የለውም ፤
ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው እና ከዘመኑ ጋር አብረው ስራዎን ያዘምኑ ዲጂታል አለምን ይቀላቀሉ!!


መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት የለኝም፤ አረ ከ ኮምፒውተር ተገናኝቼ አላቅም የሚሉ ሀሳቦች ሳያስጨንቆ ከመሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ጀምሮ የተዋጣለት የዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን እውቀት የሚቀስሙበት RISEUPTECH እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።
የዚህ ዙር ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀረ ቦታ ሳይገድቦ ያሉበት ቦታ ሆነው በonline ዛሬውኑ በዌብሳይታችን www.riseuptechsolution.com ገብተው  ይመዝገቡ።

የሚሰጡ ኮርሶች

Fullstack (MERN)  web development
- Basic Computer Skill
- HTML
-CSS
- Media Query
-UX/UI Design
-Javascript
- jQyery
- Algorithm
-Git/GitHub
-Bootstrap5
-Design Theory
-OOP
-Domains and deployment
- Express
- React.js
-React Router
-React Hooks
-API
- Node
- PHP

BasicComputer Skills
-Microsoft Word
-Microsoft Excel
-Microsoft PowerPoint
-Microsoft publisher

እንግሊዘኛ እና አረብኛ ቋንቋ ከጀማሪ እስከ ከ ፍተኛ ሁሉንም በደረጃው እናስተምራለን
    
Mobile maintenance

እንዲሁም ለተለያዩ ድርጅቶች ዌብሳይት እና ሲስተሞችን እንሰራለን

Mobile +251907667777
              +251901177716

Telegram https://t.me/riseuptech

ለሴቶች በሴት መምህራን!
👍6
📚 መፅሐፍ በሶፍት-ኮፒ እያወረዳችሁበት ስልካችሁ ሞላ እንዴ? ምን ልቀንስለት (Delete ላድርግ) ይህ መፅሐፍ እኮ የግድ ያስፈልገኛል ብላችሁስ አታውቁምን⁉️
➤ የተለያዩ ክልሎችን መፅሐፍ ማንበብስ (Refer ማድረግስ) ፈልጋችሁ አታውቁምን⁉️

📚 በሉ አስደሳች ዜና ላበስራችሁ፤ ከታች ማስፈንጠሪያውን (Link) ያስቀመጥኩላችሁ አፕ ጭንቀታችሁን ዞር ያደርግላችኋል። የሁሉንም የክፍል ደረጃ መፅሐፍ ከነ መምህሩ መምሪያ ጋር እንዲሁም የተለያዩ ክልሎች መፅሐፍ ከነ መምህሩ መምሪያ ጋር አብሮ ይዞላችኋል።

የአፕሊኬሽኑ ስም 📚 Digital Library 📚 of Ethiopia ይሰኛል
ከእናንተ የሚጠበቀው ከታች ያስቀመጥኩላችሁን የ'Playstore የአፕሊኬሽኑን ማስፈንጠሪያ (Link) ተጭናችሁ ማውረድ (Download ማድረግ) ነው!!

👇👇👇👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.digital_library.ethio


⭕️ ማሳሰቢያና ማስጠንቀቂያ:-

➻ ብዙ የቻናል ባለቤቶች ከቻናላችን መረጃ ታጋራላች፤ ነገር ግን ምንጭ አትጠቅሱም።

● አንዳንዴ ይባስ ብላችሁ እኔ የፃፍኩትን ፅሑፍ እራሳችሁ እንደፃፋችሁት አድርጋችሁ በቻናሎቻችሁ ትለጥፋላችሁ።

⭕️ ቻናሉን ምንም ነገር ማጋራት እንደማይቻል አድርጌ ከምቆልፈው ወይም ምንጭ ከምትጠቅሱ........‼️

👆👆 የቱ ይሻላችኋል⁉️ ምርጫው የእናንተ ነው!!

📚 ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል (Reshad Ibnu Muzemil)

══════════════

🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/BasicComputer_Skills
👍4
JS_CONCEPT.pdf
187.3 KB
🚀100 javascript concept that you need to learn it🔥
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
How to user w/ text split in excel

✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info
1👍1
Microsoft Excel for Beginners.pdf
20 MB
👆👆👆👆
MS Excel is a commonly used Microsoft Office application.

It is a spreadsheet program which is used to save and analyse numerical data


ይኸው ገራሚ መጽሀፍ

👉ስለ Microsoft excel ብዙ ነገሮችን ለማወቅ የሚጠቅማችሁ ምርጥ መፅሃፍ

👉በማንበብ Microsoft excel እውቀታችንን እናሻሽል::

✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስልካችሁ ኦሪጅናል ነው ወይስ ፎርጅድ እራስዎ ማረጋገጥ ይችላሉ።
ዌብሳይት ጥቆማ ይዤላኋለሁ

💎 http://www.imei.info

👉እዚህ  ዌብሳይት ውስጥ በመግባት የስልክዎን IMEI no (*#06#) ያስገቡና የሚመጣልዎ #መረጃ ስለራስዎ ስልክ  ከሆነ ስልኩ ኦርጅናል ነው፤ የሌላ #ስልክ ከሆነ ግን

✔️አሁን ላይ በተለይ በብዛት የሚስተዋለው አዲስም ሆነ ያገለገሉ የሚገዟቸው #ስልኮች (አንዳንድ ከስልክ ቤቶች የሚገዟቸውንም ይጨምራል) የሚሸጡልዎ IMEI number በመቀየር ነው ይህም #ስልክዎ ለጊዜው ቢሰራም ከዋናው ስልክ ጥራቱ የወረደ ነው። (RAM, internal storage, camera qualityው እንዲሁም የአገልግሎት ጊዜው ከኦርጅናሉ ስልክ ይቀንሳል)

⚠️ስለዚህም ቼክ ሲያደርጉ የሌላ ስልክ መረጃ ከመጣልዎ ስልኩን ከመግዛት ይቆጥቡ።

══════════════
Step 1: ስልኩ ላይ *#06# መደወል
Step 2: *#06# ሲደወል የሚመጣውን IMEI number መያዝ
Step 3: http://www.imei.info 👈 ወደዚህኛው Website መግባት
Step 4: ከላይ ባለው Website መጀመሪያ የያዛችሁትን IMEI number መያዝ
Step 5: የሚመጣውን መረጃ ስልኩ ከሚያሳየው መረጃ ማመሳሰል።

ለምሳሌ:-
📚 RAM
📚 Storage
📚 Android
👆የመሳሰሉትን ማመሳከር።
══════════════

✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info
👍6💯1
▫️ከዚህ በፊት ቴሌግራም አካውንታችሁን በአዲስ ስልክ login ለማድረግ ስትሞክሩ በስልክ ቁጥራችሁ Login code በtext message ይላክላችሁ ነበር፡፡ አሁን ግን country to country text message ዋጋው ውድ ስለሆነ ይህንን አሰራር Telegram አቋርጧል።

▫️ ስለዚህ ቴሌግራም አካውንታችሁ two-step verfication ከሌለው ወይም two-step verification የሞላችሁትን gmail አካውንት ከረሳችሁት ወደ ቴሌግራም አካውንታችሁ ለመግባት ያላችሁ ዕድል 1 ብቻ ነው።

▫️ እሱም የቴሌግራም አካውንታችሁን premium በማስደረግ text message በሲሙ እንዲላክላችሁ ማድረግ ነው፡፡ ይህን ለማድረግም አካውንታችሁ የግድ username
ሊኖረው ይገባል፡፡ username ከሌለው ሰው premium ሊያደርግላችሁ አይችልም።

▫️ Premium ካደረጋችሁት ቴሌግራም ከፕሪምየሙ ገንዘብ ሲለሚያገኝ Text message ይልክላችኋል።

⚠️ስለዚህ ሁልጊዜም ቢሆን two-step verification on ማድረግ እንዳትረሱ፡፡

⚠️የኢሜላችሁንም password እንዳትረሱት።

🔥 2 Step-verification እንዴት እንደሚደረግ ካላወቃቹህ ትንሽ ጠብቁኝ በ photo አሳያቹኋለሁ 👍👍

══════════════

✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info
👍6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Wireless Keyboard

══════════════

✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info
👍4
Python-Programming123uo00es0452.pdf
1.2 MB
══════════════

✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info
2👍1