Basic Computer Skills
1.87K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
══════════════

🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/BasicComputer_Skills
👍3👎1
Ultrapro የሚባል ልክ እንደ Binance Exchage በ App መጥቶላችኋል 👌

አዲስ እንደመሆናቸው መጠን ለአዲስ ተመዝጋቢ በነፃ 25$ እየሰጡ ነው 🥳 ይህን Giveaway መካፈል የምትችሉት እስከ ለሊቱ 6 ሰአት ብቻ ነው so ቤተሰብ ይህ እድል እንዲያመልጣችሁ አልፈልግም

የዚህ App ስም Ultrapro exchange " ይባላል ከ playstore ላይ ታገኙታላችው  ነገር ግን አፑ እኛ አገር ስለማይሰራ በ VPN ተጠቅማችሁ አውርዱት 👌 ነገር ግን የ USA Address አትጠቀሙ

ቀጥሎ የምታደርጉት sign up በማድረግ በ Email regester አድርጉ

Refferal code ከጠየቃችሁ ይሄን አስገቡ 

    ➡️ UTX77874394

Withdraw ማድረግ የሚጀምረው እንደተናገሩት ከሆነ ከነገ ጀምሮ ነው  ነገር ግን KYC ነገ መጠየቅ ስለሚጀምሩ  ግዴታ ነው 🤏

KYC ከጨረሳችሁ ገንዘባችሁን ወደፈለጋችሁት ማውጣት ትችላላችው

ነገ Appu launch ስለሚደረግ በቻላችሁት መጠን ፍጠኑ

APP LINK ➡️
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.application.ultrapro
VPN ከሌላችሁ ይሃው APPLICATIONU 👇👇👇
👍2
Ultrapro.apk
143.9 MB
👍1
Google official የፍለጋ ውጤቶችን (search result) verify ማድረግ ሊጀምር ነው፡፡

አንድ ሰዉ Google ላይ መረጃ Search ሲያደርግ የተለያዩ የፍለጋ ውጤቶች ይመጡለታል። እነዚህ ውጤቶች በውስጣቸው ታማኝነት ያለው መረጃ ይኑራቸው አይኑራቸው ማወቅ አይቻልም። ይህን ለመለየት ይረዳ ዘንድ Google  ታዋቂ ድረ ገፆችን የፍለጋ ውጤት ላይ የVerity ምልክት () ለማድረግ ዕቅድ ይዟል።

በየዓመቱ ብዙ ሰዎች ተመሳሰለው በሚሰሩ ድረ ገፆች ይታለላሉ። በተለይ የonline Shopping ድረ ገፆች ለዚህ በጣም ተጠቂ ናቸው። ስለዚህ Google ይህን ነገር መጀመሩ የonline መጭበርበርን ለመከላከል ይረዳል።

ይህ ፊቸር ለጊዜው ሙከራ ላይ ያለ በመሆኑ መቼ ለሁሉም ተጠቃሚዎች ይፋ እንደሚሆን Google ያለው ነገር የለም።

source: #The_Verge
👍4
USB_Raptor_01988_(Fig).zip
12.8 MB
ኮምፒውተራችሁን በflash የምትቆልፉበት (USB raptor)

🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/BasicComputer_Skills
👍4
|| Binance:-

❝አስቲ ስለ binance አንዳንድ ነገር ልበላችሁ ያው ለጠቅላላ እውቀት ያክል 👍

➡️ የዓለማችን ቁጥር1 ትልቁ Exchange ነው

➡️መስራቹ Changpeng Zhao ይባላል ቻይናዊ ዜግነት ያለው ሰው ነው ድርጅቱ የተመሰረተውም በ 2017 ዓ.ል ነው

➡️Binance ላይ Trade የሚደረግባቸው ከ 350 በላይ listed የተደረጉ Crypto Currencyዎች አሉ including btc,eth...💵

👉Binance Smart Chain (BSC) ይሄ ደግሞ binance እራሱ የፈጠረው block Chain ነው ዝቅተኛ fee በማስከፈል እና በፍጥነቱም በጣም ታዋቂ ነው 👍

➡️በ May 2019, Hack በመደረጉ $40 million dollar ሚያወጣ bitcoin hang ተሰርተዋል ❞
Machine learning notes (1).pdf
65.6 MB
"Excited to share handwritten machine learning notes! 📝🤖 Machine learning, a subfield of artificial intelligence, involves machines imitating intelligent human behavior. It's used for automation and processing large amounts of data efficiently. 💡"
pdf-to-word_full417.exe
10.1 MB
ከPDF ወደ Word በቀላሉ መቀየር የሚያስችል የኮምፒውተር ሶፍትዌር


📌Join and share 👇👇👇

🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/BasicComputer_Skills
👍4
ምዝገባ ሊጠናቀቅ 5 ቀን ብቻ በረ

ተመሳሳይ ስራ የተለየ ውጤት የለውም ፤
ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው እና ከዘመኑ ጋር አብረው ስራዎን ያዘምኑ ዲጂታል አለምን ይቀላቀሉ!!


መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት የለኝም፤ አረ ከ ኮምፒውተር ተገናኝቼ አላቅም የሚሉ ሀሳቦች ሳያስጨንቆ ከመሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ጀምሮ የተዋጣለት የዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን እውቀት የሚቀስሙበት RISEUPTECH እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።
የዚህ ዙር ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀረ ቦታ ሳይገድቦ ያሉበት ቦታ ሆነው በonline ዛሬውኑ በዌብሳይታችን www.riseuptechsolution.com ገብተው  ይመዝገቡ።

የሚሰጡ ኮርሶች

Fullstack (MERN)  web development
- Basic Computer Skill
- HTML
-CSS
- Media Query
-UX/UI Design
-Javascript
- jQyery
- Algorithm
-Git/GitHub
-Bootstrap5
-Design Theory
-OOP
-Domains and deployment
- Express
- React.js
-React Router
-React Hooks
-API
- Node
- PHP

BasicComputer Skills
-Microsoft Word
-Microsoft Excel
-Microsoft PowerPoint
-Microsoft publisher

እንግሊዘኛ እና አረብኛ ቋንቋ ከጀማሪ እስከ ከ ፍተኛ ሁሉንም በደረጃው እናስተምራለን
    
Mobile maintenance

እንዲሁም ለተለያዩ ድርጅቶች ዌብሳይት እና ሲስተሞችን እንሰራለን

Mobile +251907667777
              +251901177716

Telegram https://t.me/riseuptech

ለሴቶች በሴት መምህራን!
👍6
📚 መፅሐፍ በሶፍት-ኮፒ እያወረዳችሁበት ስልካችሁ ሞላ እንዴ? ምን ልቀንስለት (Delete ላድርግ) ይህ መፅሐፍ እኮ የግድ ያስፈልገኛል ብላችሁስ አታውቁምን⁉️
➤ የተለያዩ ክልሎችን መፅሐፍ ማንበብስ (Refer ማድረግስ) ፈልጋችሁ አታውቁምን⁉️

📚 በሉ አስደሳች ዜና ላበስራችሁ፤ ከታች ማስፈንጠሪያውን (Link) ያስቀመጥኩላችሁ አፕ ጭንቀታችሁን ዞር ያደርግላችኋል። የሁሉንም የክፍል ደረጃ መፅሐፍ ከነ መምህሩ መምሪያ ጋር እንዲሁም የተለያዩ ክልሎች መፅሐፍ ከነ መምህሩ መምሪያ ጋር አብሮ ይዞላችኋል።

የአፕሊኬሽኑ ስም 📚 Digital Library 📚 of Ethiopia ይሰኛል
ከእናንተ የሚጠበቀው ከታች ያስቀመጥኩላችሁን የ'Playstore የአፕሊኬሽኑን ማስፈንጠሪያ (Link) ተጭናችሁ ማውረድ (Download ማድረግ) ነው!!

👇👇👇👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.digital_library.ethio


⭕️ ማሳሰቢያና ማስጠንቀቂያ:-

➻ ብዙ የቻናል ባለቤቶች ከቻናላችን መረጃ ታጋራላች፤ ነገር ግን ምንጭ አትጠቅሱም።

● አንዳንዴ ይባስ ብላችሁ እኔ የፃፍኩትን ፅሑፍ እራሳችሁ እንደፃፋችሁት አድርጋችሁ በቻናሎቻችሁ ትለጥፋላችሁ።

⭕️ ቻናሉን ምንም ነገር ማጋራት እንደማይቻል አድርጌ ከምቆልፈው ወይም ምንጭ ከምትጠቅሱ........‼️

👆👆 የቱ ይሻላችኋል⁉️ ምርጫው የእናንተ ነው!!

📚 ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል (Reshad Ibnu Muzemil)

══════════════

🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/BasicComputer_Skills
👍4
JS_CONCEPT.pdf
187.3 KB
🚀100 javascript concept that you need to learn it🔥
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
How to user w/ text split in excel

✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info
1👍1
Microsoft Excel for Beginners.pdf
20 MB
👆👆👆👆
MS Excel is a commonly used Microsoft Office application.

It is a spreadsheet program which is used to save and analyse numerical data


ይኸው ገራሚ መጽሀፍ

👉ስለ Microsoft excel ብዙ ነገሮችን ለማወቅ የሚጠቅማችሁ ምርጥ መፅሃፍ

👉በማንበብ Microsoft excel እውቀታችንን እናሻሽል::

✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM