የወደፊት ሕይወቶን መስመር ለማሲያዝ ምን አስበዋል ? 🚀
በቴክኖሎጂ ፈጠራ ወጣቶችን በማብቃት
እና ችሎታዎን በማሳደግ የሚታወቀው ብሮልፍ ቴክ ለወጣቶች እንዲሁም ፍላጎት ላላቸው ታዳጊ ህፃናት ተስጦአቸውን በማውጣት 🥇የተሻለ ነገን እንዲፈጥሩ ሊያግዝዎ ከደጆ ከተፍ ብሏዋል።
ከ3 - 9 ወራት ባለው ጊዜ ውስጥ በመረጡት ትምህርት አሰልጥኖ በማብቃት ቻይና ከሚገኝ የ ቴክኖሎጂ ትሬዲንግ ሴንተር ጋር በመተባበር አለም አቀፍ ሰርተፍኬት ባለቤት ሊያደርጎት ዝግጅቱን ጨርሶ እርሶን እየጠበቀ ነው ።
ለእርሶ በሚመቾት መልኩ በሶስት አማራጮች በቀን ፣ በማታ እንዲሁም በቅዳሜና እሁድን ኘሮግራም ተመቻችቶሎታል ።
💡 የምንሰጣቸው ፕሮግራሞች የሚያካትቱት :-
🤖 Robotics
🌍 Web Development
🔐 Cybersecurity
🧠 Prompt AI
🐍 Python
☕ Java
💻 C++
📱 Mobile App Dev
✨ Brolftech ወጣቶች እና ታዳጊዎች ከሰዎች ጋር የመግባባት፤ የማዳመጥ፤ የጊዜ አጠቃቀም፤ ተነሳሽነት እና የችግር አፈታት ችሎታዎቻቸውን እንዲያዳብሩ የሰዋዊ ክህሎት(soft skill) በ ነፃ አቅርበኖለታል ! ✨🥳
ከመስከረም 13-20 ብቻ ለሚመዘገቡ ብቻ ታላቅ ቅናሽ ጋር 💰1499 799
ይፍጠኑ ወላጅ ከሆኑ ለልጆ የተሻለ ነገ ወጣት ከሆኑ ደሞ ለራሶ የወደፊት እድል ያመቻቹ ።
ፈጥነው ይመዝገቡ
📞 09 74 50 58 77
07 03 80 11 37
Telegram: @infobrolftech
📍 አድራሻችን
tiktok.com/@basiccomputerskills

ከመስከረም 13-20 ብቻ ለሚመዘገቡ ብቻ ታላቅ ቅናሽ ጋር 💰
ይፍጠኑ ወላጅ ከሆኑ ለልጆ የተሻለ ነገ ወጣት ከሆኑ ደሞ ለራሶ የወደፊት እድል ያመቻቹ ።
ፈጥነው ይመዝገቡ
📞 09 74 50 58 77
07 03 80 11 37
Telegram: @infobrolftech
📍 አድራሻችን
አሚፋ ብሮስትድ ፊት ለፊት ሪሀን ሕንፃ ,ቢ.ቁ 102 በአካል መጥተው መመዝገብ ይችላሉ።
tiktok.com/@basiccomputerskills
👍1
📚 ላፕቶፕ ኮምፒውተራችን ላይ Sleep, Hibernate, Shutdown ልዩነታቸው ምንድን ነው?
ኮምፒውተርም እንደ ሰው ይደክማል፤ ጫና ሲበዛበትም ከተለመደው ፍጥነቱ ዘግይቶ መንቀራፈፍ ይጀምራል። በመሆኑም ስራችንን ከጨረስን በኋላ በተለያዩ መንገዶች ኮምፒውተራችን ማጥፋት ወይም ማሳረፍ ያስፈልጋል።
ኮምፒውተራችን “ተርን ኦፍ”፣ “ስሊፕ” አልያም “ሀይበርኔት” በማድረግ እረፍት እንዲያገኝ ማድረግ እንችላለን። ይሁን እንጂ የትኛው የተሻለ መንገድ ነው የሚለው የሚያከራክር ጉዳይ ነው። እናም ከዚህ በታች ስለ ሶስቱ ኮምፒውተር ማሳረፊያ ዘዴዎች ጥቅሞች እና ጉዳቶች በዝርዝር እንመለከታለን።
➊ “ስሊፕ”
በቀደሙ የዊንዶውስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ባላቸው ኮምፒውተሮች ላይ “ስታንድ ባይ” የሚል ስያሜ የነበረው “ስሊፕ” የኮምፒውተራችን የሀይል ፍጆታ የሚቀንስ ነው።
ላፕቶፕ ኮምፒውተራችን “ስሊፕ” ሞድ ላይ ስናደርገው ከራሙ በስተቀር ወደ ሁሉም የኮምፒውተሩ ክፍሎች የሚሰራጨው ሀይል ይቋረጣል። የስሊፕ ሌላኛው ጥቅሙ ኮምፒውተራችን ከመዝጋታችን በፊት የተከፈቱ ስራዎችን ሴቭ ማድረጉ ነው። ከዚህም ባሻገር ያቆምነውን ስራ በፍጥነት ለመጀመር ይረዳል።
ይሁን እንጂ ስሊፕ ማድረግ ከሸት ዳውን እና ሃይበርኔት የበለጠ ሀይል ይወስዳል። በመሀል የሀይል መቋረጥ ከተከሰተም ሴቭ ሳናደርግ የተውናቸው ስራዎች ሊጠፉ ይችላሉ። በመሆኑም ኮምፒውተራችን “ስሊፕ” ከማድረጋችን በፊት የተጀመሩ ስራዎችን ሴቭ ማድረግ ተገቢ ነው።
❷ “ሸት ዳውን”
ብዙዎቻችን ኮምፒውተራችን የምናጠፋው “ሸት ዳውን” የሚለውን አማራጭ በመጠቀም ነው። በዚህ ጊዜ ሁሉም ነገር ይዘጋል፤ የራም (ራንደም አክሰስ ሚሞሪ) ሚሞሪም ይጠፋል፤በአጠቃላይ ኮምፒውተሩ ምንም እንቅስቃሴ አይኖረውም። በ”ሸት ዳውን” የተዘጋ ኮምፒውተር ምንም ሀይል አይጠቀምም። ይሁንና ኮምፒውተራችን በድጋሚ ስንከፍት ዘለግ ያለ ጊዜ (ከ“ስሊፕ” አንፃር) ይወስዳል።
➌ “ሀይበርኔት”
ይህ አማራጭ ደግሞ በ”ስሊፕ” እና በ”ሸት ዳውን” መሀል የሚገኝ ነው። “ሀይበርኔት” ስናደርግ እያከናወንናቸው የነበሩ ስራዎች በራም ሳይሆን በኮምፒውተራችን ሀርድ ድራይቭ ላይ ይቀመጣሉ። ኮምፒውተራችን ስናስነሳም ሴቭ ሳናደርግ ትተናቸው የነበሩ ስራዎችን የምናገኛቸው ሲሆን፥ ከ“ስሊፕ” አንፃር አነስተኛ ሀይል ይወስዳል። ነገር ግን ስሊፕ ያደረግነውን ኮምፒውተር ስንከፍት ከሚወስደው ጊዜ ዘግየት የማለት ባህሪ አለው። በሀይበርኔትም ሆነ “ሸት ዳውን” ኮምፒውተራችን ስናጠፋ እና ስንከፍት የምንጠቀመው ሀይል ተመሳሳይ ነው።
ኮምፒውተራችን ሀይል በመጨረስ ላይ ከሆነ “ሀይበርኔት” ተመራጭ ነው።
✅ መቼ ነው “ስሊፕ”፣ “ሸት ዳውን” ወይም “ሀይበርኔት ማድረግ የሚኖርብን?
በቀን ውስጥ ለተከታታይ ስአታት ኮምፒውተራችንን የምንጠቀምበት ከሆነ ሙሉ በሙሉማጥፋት (ሸት ዳውን) አይጠበቅብንም። ይሁን እንጂ በቀን ውስጥ ለአንድ ስአት አልያም ለሁለት ስአት የምንጠቀም ከሆነ ሙሉ በሙሉ ቢጠፋ መልካም ነው።
ካቆምንበት በአጭር ጊዜ ተመልሰን ስራችንን ለመቀጠል “ስሊፕ” ተመራጭ ነው።“ስሊፕ” ስናደርግ ኮምፒውተራችን በፈለግነው ቅፅበት ዝግጁ ይሆናል።
ለስአታት አልያም ለቀናት ኮምፒውተራችን እንዲያርፍ ስንፈልግ ደግሞ “ሸት ዳውን”ማድረጋችን መዘንጋት የለብንም።በርካታ ሰዎች የዘጉት ኮምፒውተር በፍጥነት እንዲከፈት በማሰብ “ሸት ዳውን” ከማድረግ ይልቅ “ሀይበርኔት”ን ይመርጣሉ። ነገር ግን አንዳንድ ኮምፒውተሮች እና ሶፍትዌሮች ከ”ሀይበርኔት” መልስ ተግባራቸውን በአግባቡ ማከናወን ሊሳናቸው ይችላል። እንዲህ አይነት ችግር ሲያጋጥም “ሸት ዳውን” ማድረጉ ተመራጭ ነው።
ከ“ስሊፕ” ይልቅ “ሀይበርኔት” ሀይል በመቆጠብ ረገድ የተሻለ ነው። ረዘም ላለ ስአታት የጀመርነውን ስራ ማቋረጥ ከፈለግን “ሀይበርኔት” ማድረግ ይመከራል። ለምሳሌ ለእንቅፍል ወደ መኝታ ክፍላችን ስናመራ። “ሀይበርኔት” የኤሌክትሪክ ሀይልን እና የኮምፒውተር ባትሪን ሀይል ለመቆጠብ ይረዳል።በአጠቃላይ ኮምፒውተራችን እንደምንጠቀምበት አግባብ የእረፍት ጊዜ እነዲኖረው ከላይ የጠቀስናቸውን ማሳረፊያዎች መጠቀም ይገባል።
➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤
ይህ መረጃ ጠቃሚ እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ!
አመሰግናለሁ!
✍️ Basic Computer Skills
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Telegram: t.me/BasicComputer_Skills
tiktok.com/@basiccomputerskills
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info

👍2
ቅመም Premium keyboard5.apk
3 MB
Updated version
🖋 Best Keyboard App 🌟
✨ Features:
✅ Spell check and grammar correction
🔄 Translate English to Amharic and Amharic to English
✍️ Convert Amharic written in English script to native script example (endet neh->እንዴት ነህ )
Translate Afan Oromo to English

👍5
Learning_Teaching_The_Essential_Guide_to_English_Language_Teaching.pdf
50.5 MB
Learning #Teaching
The Essential Guide to English Language Teaching
Third edition
✍🏻 Jim Scrivener
══════════════
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
Join our channel
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/BasicComputer_Skills
The Essential Guide to English Language Teaching
Third edition
✍🏻 Jim Scrivener
══════════════
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
Join our channel
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/BasicComputer_Skills
Teaching English Grammar.pdf
15.1 MB
Teaching English Grammar
What to Teach and How to Teach it
✍🏻 Jim Scrivener
══════════════
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
Join our channel
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/BasicComputer_Skills
What to Teach and How to Teach it
✍🏻 Jim Scrivener
══════════════
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
Join our channel
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/BasicComputer_Skills
👍4❤1
📚 Online Education
✍️ በተለያቱ ትምህርት ቤቶች የተዘጋጁ:-
➢ Models
➢ Worksheets
➢ Short notes
➢ የክፍል ደረጃቸውን መሰረት ያደረገና ከሚማሩት ትምህርት ጋር የሚሄዱ አጋዥ ቪድዮዎችን (በአዲሱ Curriculum የተዘጋጁ ቪድዮዎችን)
➢ Ministry Exams
➤ መፅሐፎችን በSoftcopy
➤ የአጠናን ስልትና የፈተና ጊዜ ሲቃረብ በጌታችን እገዛ ጭንቀትን ለማስወገድ የሚረዱ ጥቆማዎችን እንለቃለን።
◆ ለ6ኛ ክፍልና ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች በተጠናከረ መልኩ ለየት ያለ እገዛ እናደርጋለን።
Join our channel
➊ For Grade 1-4
https://t.me/Grade1_4Info
❷ For Grade 5 & 6 👇👇
https://t.me/Grade5and6Info
➌ For Grade 7 👇👇
https://t.me/Grade7Info
❹ For Grade 8 👇👇
https://t.me/Grade8Info
❺ For Grade 9 👇👇
https://t.me/Grade9Info
❻ Basic Computer Skills
https://t.me/BasicComputer_Skills
#Founder: Reshad Muzemil (ICT & CTE teacher)

Telegram
Grade 1-4 Info & Materials
📚 ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች
✅ Student Text books
➡ በተለያቱ ትምህርት ቤቶች የተዘጋጁ:-
✅ Worksheets
✅ Short notes
✅ Final Exams
✅ በአማርኛ የተዘጋጁ ቪድዮዎችን እና ለእናንተ ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን እንለቃለን።
Founder: Reshad Ibnu Muzemi
For more info: t.me/ReshadMuzemil
✅ Student Text books
➡ በተለያቱ ትምህርት ቤቶች የተዘጋጁ:-
✅ Worksheets
✅ Short notes
✅ Final Exams
✅ በአማርኛ የተዘጋጁ ቪድዮዎችን እና ለእናንተ ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን እንለቃለን።
Founder: Reshad Ibnu Muzemi
For more info: t.me/ReshadMuzemil
══════════════
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
Join our channel
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/BasicComputer_Skills
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
Join our channel
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/BasicComputer_Skills
👍3👎1
Ultrapro የሚባል ልክ እንደ Binance Exchage በ App መጥቶላችኋል 👌
✅አዲስ እንደመሆናቸው መጠን ለአዲስ ተመዝጋቢ በነፃ 25$ እየሰጡ ነው 🥳 ይህን Giveaway መካፈል የምትችሉት እስከ ለሊቱ 6 ሰአት ብቻ ነው so ቤተሰብ ይህ እድል እንዲያመልጣችሁ አልፈልግም
✅የዚህ App ስም Ultrapro exchange " ይባላል ከ playstore ላይ ታገኙታላችው ነገር ግን አፑ እኛ አገር ስለማይሰራ በ VPN ተጠቅማችሁ አውርዱት 👌 ነገር ግን የ USA Address አትጠቀሙ
✅ቀጥሎ የምታደርጉት sign up በማድረግ በ Email regester አድርጉ
✅Refferal code ከጠየቃችሁ ይሄን አስገቡ
➡️
✅Withdraw ማድረግ የሚጀምረው እንደተናገሩት ከሆነ ከነገ ጀምሮ ነው ነገር ግን KYC ነገ መጠየቅ ስለሚጀምሩ ግዴታ ነው 🤏
✅KYC ከጨረሳችሁ ገንዘባችሁን ወደፈለጋችሁት ማውጣት ትችላላችው
ነገ Appu launch ስለሚደረግ በቻላችሁት መጠን ፍጠኑ
APP LINK ➡️
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.application.ultrapro
✅አዲስ እንደመሆናቸው መጠን ለአዲስ ተመዝጋቢ በነፃ 25$ እየሰጡ ነው 🥳 ይህን Giveaway መካፈል የምትችሉት እስከ ለሊቱ 6 ሰአት ብቻ ነው so ቤተሰብ ይህ እድል እንዲያመልጣችሁ አልፈልግም
✅የዚህ App ስም Ultrapro exchange " ይባላል ከ playstore ላይ ታገኙታላችው ነገር ግን አፑ እኛ አገር ስለማይሰራ በ VPN ተጠቅማችሁ አውርዱት 👌 ነገር ግን የ USA Address አትጠቀሙ
✅ቀጥሎ የምታደርጉት sign up በማድረግ በ Email regester አድርጉ
✅Refferal code ከጠየቃችሁ ይሄን አስገቡ
➡️
UTX77874394✅Withdraw ማድረግ የሚጀምረው እንደተናገሩት ከሆነ ከነገ ጀምሮ ነው ነገር ግን KYC ነገ መጠየቅ ስለሚጀምሩ ግዴታ ነው 🤏
✅KYC ከጨረሳችሁ ገንዘባችሁን ወደፈለጋችሁት ማውጣት ትችላላችው
ነገ Appu launch ስለሚደረግ በቻላችሁት መጠን ፍጠኑ
APP LINK ➡️
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.application.ultrapro
Google official የፍለጋ ውጤቶችን (search result) verify ማድረግ ሊጀምር ነው፡፡
አንድ ሰዉ Google ላይ መረጃ Search ሲያደርግ የተለያዩ የፍለጋ ውጤቶች ይመጡለታል። እነዚህ ውጤቶች በውስጣቸው ታማኝነት ያለው መረጃ ይኑራቸው አይኑራቸው ማወቅ አይቻልም። ይህን ለመለየት ይረዳ ዘንድ Google ታዋቂ ድረ ገፆችን የፍለጋ ውጤት ላይ የVerity ምልክት (✅) ለማድረግ ዕቅድ ይዟል።
በየዓመቱ ብዙ ሰዎች ተመሳሰለው በሚሰሩ ድረ ገፆች ይታለላሉ። በተለይ የonline Shopping ድረ ገፆች ለዚህ በጣም ተጠቂ ናቸው። ስለዚህ Google ይህን ነገር መጀመሩ የonline መጭበርበርን ለመከላከል ይረዳል።
ይህ ፊቸር ለጊዜው ሙከራ ላይ ያለ በመሆኑ መቼ ለሁሉም ተጠቃሚዎች ይፋ እንደሚሆን Google ያለው ነገር የለም።
source: #The_Verge

👍4
USB_Raptor_01988_(Fig).zip
12.8 MB
ኮምፒውተራችሁን በflash የምትቆልፉበት (USB raptor)
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
Join our channel
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/BasicComputer_Skills
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
Join our channel
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/BasicComputer_Skills
👍4
✅|| Binance:-
❝አስቲ ስለ binance አንዳንድ ነገር ልበላችሁ ያው ለጠቅላላ እውቀት ያክል 👍
➡️ የዓለማችን ቁጥር1 ትልቁ Exchange ነው
➡️መስራቹ Changpeng Zhao ይባላል ቻይናዊ ዜግነት ያለው ሰው ነው ድርጅቱ የተመሰረተውም በ 2017 ዓ.ል ነው
➡️Binance ላይ Trade የሚደረግባቸው ከ 350 በላይ listed የተደረጉ Crypto Currencyዎች አሉ including btc,eth...💵
👉Binance Smart Chain (BSC) ይሄ ደግሞ binance እራሱ የፈጠረው block Chain ነው ዝቅተኛ fee በማስከፈል እና በፍጥነቱም በጣም ታዋቂ ነው 👍
➡️በ May 2019, Hack በመደረጉ $40 million dollar ሚያወጣ bitcoin hang ተሰርተዋል ❞

Machine learning notes (1).pdf
65.6 MB
"Excited to share handwritten machine learning notes! 📝🤖 Machine learning, a subfield of artificial intelligence, involves machines imitating intelligent human behavior. It's used for automation and processing large amounts of data efficiently. 💡"
pdf-to-word_full417.exe
10.1 MB
ከPDF ወደ Word በቀላሉ መቀየር የሚያስችል የኮምፒውተር ሶፍትዌር
📌Join and share 👇👇👇
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
Join our channel
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/BasicComputer_Skills
📌Join and share 👇👇👇
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
Join our channel
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/BasicComputer_Skills
👍4
ምዝገባ ሊጠናቀቅ 5 ቀን ብቻ በረ
ተመሳሳይ ስራ የተለየ ውጤት የለውም ፤
ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው እና ከዘመኑ ጋር አብረው ስራዎን ያዘምኑ ዲጂታል አለምን ይቀላቀሉ!!
መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት የለኝም፤ አረ ከ ኮምፒውተር ተገናኝቼ አላቅም የሚሉ ሀሳቦች ሳያስጨንቆ ከመሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ጀምሮ የተዋጣለት የዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን እውቀት የሚቀስሙበት RISEUPTECH እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።
የዚህ ዙር ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀረ ቦታ ሳይገድቦ ያሉበት ቦታ ሆነው በonline ዛሬውኑ በዌብሳይታችን www.riseuptechsolution.com ገብተው ይመዝገቡ።
የሚሰጡ ኮርሶች
✅Fullstack (MERN) web development
- Basic Computer Skill
- HTML
-CSS
- Media Query
-UX/UI Design
-Javascript
- jQyery
- Algorithm
-Git/GitHub
-Bootstrap5
-Design Theory
-OOP
-Domains and deployment
- Express
- React.js
-React Router
-React Hooks
-API
- Node
- PHP
✅ BasicComputer Skills
-Microsoft Word
-Microsoft Excel
-Microsoft PowerPoint
-Microsoft publisher
✅ እንግሊዘኛ እና አረብኛ ቋንቋ ከጀማሪ እስከ ከ ፍተኛ ሁሉንም በደረጃው እናስተምራለን
✅Mobile maintenance
✅እንዲሁም ለተለያዩ ድርጅቶች ዌብሳይት እና ሲስተሞችን እንሰራለን
Mobile +251907667777
+251901177716
Telegram https://t.me/riseuptech
ለሴቶች በሴት መምህራን!

👍6
📚 መፅሐፍ በሶፍት-ኮፒ እያወረዳችሁበት ስልካችሁ ሞላ እንዴ? ምን ልቀንስለት (Delete ላድርግ) ይህ መፅሐፍ እኮ የግድ ያስፈልገኛል ብላችሁስ አታውቁምን⁉️
➤ የተለያዩ ክልሎችን መፅሐፍ ማንበብስ (Refer ማድረግስ) ፈልጋችሁ አታውቁምን⁉️
📚 በሉ አስደሳች ዜና ላበስራችሁ፤ ከታች ማስፈንጠሪያውን (Link) ያስቀመጥኩላችሁ አፕ ጭንቀታችሁን ዞር ያደርግላችኋል። የሁሉንም የክፍል ደረጃ መፅሐፍ ከነ መምህሩ መምሪያ ጋር እንዲሁም የተለያዩ ክልሎች መፅሐፍ ከነ መምህሩ መምሪያ ጋር አብሮ ይዞላችኋል።
የአፕሊኬሽኑ ስም 📚 Digital Library 📚 of Ethiopia ይሰኛል
ከእናንተ የሚጠበቀው ከታች ያስቀመጥኩላችሁን የ'Playstore የአፕሊኬሽኑን ማስፈንጠሪያ (Link) ተጭናችሁ ማውረድ (Download ማድረግ) ነው!!
👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.digital_library.ethio
⭕️ ማሳሰቢያና ማስጠንቀቂያ:-
➻ ብዙ የቻናል ባለቤቶች ከቻናላችን መረጃ ታጋራላች፤ ነገር ግን ምንጭ አትጠቅሱም።
● አንዳንዴ ይባስ ብላችሁ እኔ የፃፍኩትን ፅሑፍ እራሳችሁ እንደፃፋችሁት አድርጋችሁ በቻናሎቻችሁ ትለጥፋላችሁ።
⭕️ ቻናሉን ምንም ነገር ማጋራት እንደማይቻል አድርጌ ከምቆልፈው ወይም ምንጭ ከምትጠቅሱ........‼️
👆👆 የቱ ይሻላችኋል⁉️ ምርጫው የእናንተ ነው!!
📚 ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል (Reshad Ibnu Muzemil)