Basic Computer Skills
1.87K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
📚 ኮምፒውተርዎን ፈጣን የሚያደርጉ 9 ዘዴዎች

👉 1. ትላልቅ መጠን ያላቸውን ፎቶዎች ዎልፔፐር አይጠቀሙ፡፡
👉 2. ሁሌም ኮምፒዩተሩ ከፍቶ ሳይጨርስ አፕሊኬሽን ለመክፈትም ሆነ
ለመነካካት አይሞክሩ፡፡
👉 3. አፕሊኬሽን ከዘጉ በሁዋላ ዴስክቶፑን ሪፍሬሽ ያድርጉ፤ ይህም
ራም ሜሞሪን ነፃ ያደርጋል፡፡
👉 4. የማይጠቀሙበት ሶፍትዌር ካለ ከኮምፒውተሩ ይሰርዙ (አን-
ኢንስታል) ያድርጉት)፡፡
👉 5. ዴስክቶፕ ላይ ፋይል አያስቀምጡ፤ ሾርትከትም መብዛት
የለበትም፡፡
👉 6. ኮምፒዩተሩ ሲከፈት በራሳቸው የሚከፈቱ ለምሳሌ: ስካይፕ አይነት
አፕሊኬሽኖች ካሉ disable ያድርጉ
👉 7. Recycle binን ሁሌም ባዶ ያድርጉ::
👉 8. ሀርድ ዲስኩን ሁለት ፓርቲሽን ይፍጠሩለት፡፡
👉 9. ብዙ ሶፍትዌሮችን ባንዴ አይክፈቱ::

Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info
👍4
1. ✳️ MotherBoard:
◽️Motherboard የኮምፒውተር ክፍል ዋናው የኤሌክትሪክ ሰርኪዩት ሰሉዳ ሲሆን ተለቅ ያለ እና ዋና የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡
ሁሉም የኮምፒውተር ክፍሎች ከ Motherboard ጋር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የተገናኙ ሲሆን ይህም በመሰረታዊነት የኮምፒውተሩ ክፍሎች እርስ በርስ መረጃ እና ትዕዛዞችን እንዲለዋወጡ ያስችላል፡፡
◽️ ካለ Motherboard ኮምፒውተር የማይታሰብ ነው፡፡ ለምሳሌ፡- የኮምፒውተሩ ኤሌክትሪክ አቅራቢ (Power Supply) ለሲዲ ማንበቢያው (CD drive) የኤሌክትሪክ ሃይል መስጠት ካልቻለ ሲዲ ማንበቢያው መስራት አይችልም፡፡
2. ✳️ Central Processing Unit (CPU):
◽️ CPU የኮምፒውተሩ ማዕከላዊ ማቀነባበሪያ ክፍል ሲሆን ማቀናበሪያ(processor) አልያም የኮምፒውተር አዕምሮ ሌላኛው መታወቂያ ስሞቹ ናቸው፡፡
◽️ CPU ከተጠቃሚ ወደ ኮምፒውተሩ የሚገቡትን ትዕዛዞች በሙሉ በመቀበል ኮምፒውተሩ በአግባቡ ትዕዛዙን እንዲከውን የሚያደርገው በ motherboard ላይ የሚገኝ ትንሽ የኤሌክትሮኒክ ቺፕ ነው፡፡
◽️ የማቀናበር ሃይል(processing power) የኮምፒውተርን ፍጥነት ግልፅ በሆነ መልኩ ይጨምራል፡፡
ስለሆነም ፈጣን ማቀነባበሪያ ኮምፒውተሮችን ፈጣን ያደርጋቸዋል፡፡
3. ✳️ Random Access Memory (RAM):
◽️RAM ማሕደረ-ትውስታ የኮምፒውተሩ ጊዜያዊ መረጃዎችን አልያም ስሌቶችን የሚያኖርበት እና በሚያስፈልግ ጊዜ(ኮምፒውተሩን ከማጥፋታችን አልያም ዳግም ከማስነሳታችን በፊት) መረጃዎችን ወይንም ስሌቶችን የሚሰጠን ነው፡፡
◽️RAM ከ CPU ጋር በመተባበር ዳታዎች በተሳካ ሁኔታ የሚያቀነባብር ወሳኝ የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡
◽️የRAM መጠን በመጨመር የኮምፒውተሮችን የማህደረ-ትውስታ በማስፋት የማቀነባበር አቅሙን ማሻሻል ይችላል።
4. ✳️ Hard Drive:
◽️Hard drive ለኮምፒውተሮች እንደ ትልቅ ቤተ-መፀሃፍት ነው፡፡ ምክኒያቱም ፋይሎችን፤ ሙዚቃዎችን፤ ምስሎችን፤ ሰነዶችን፤ ወዘተ ለዘለቄታው የምናኖርበት ሁነኛ ክፍል ነው፡፡
◽️Hard drive በግል ከምናኖራቸው መረጃዎች ባለፈ የኮምፒውተሩ አሰራር ሂደት(operating system) የሚጫንበት እና በአግባቡ ኮምፒውተሩ ለተጠቃሚዎች አገልግሎት ምቹ የሚያደርጉትን የአሰራር ሂደት ፋይሎች(operating system files) የሚቀመጡበት የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡
5. ✳️ Power Supply Unit:
◽️Power supply unit የኮምፒውተሩ የሃይል አቅርቦት ክፍል ሲሆን ከግርግዳ ወይንም ከኤሌክትሪክ ማከፋፈያ የሚቀበለውን ኤሌክትሪክ ለኮምፒውተሩ በሚመጥን የኤሌክትሪክ መጠን እና አቅርቦት ለክቶ እና መጥኖ ወደ ኮምፒውተሩ ክፍሎች የሚያዳርስ የኮምፒውተር ቁልፍ ክፍል ነው፡፡

✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info
👍6
🔅 Microsoft Office 2021 64bit 2108 Build 16.0.14332.20721 UpdJun2024LTSC

Microsoft Office 2021 Professional Plus mengandungi :-
Microsoft Office 2021 Select Edition includes:
Microsoft Office 2021 Professional Plus
Microsoft Access 2021
Microsoft Excel 2021
Microsoft Lync 2021
Microsoft OneNote 2021
Microsoft Outlook 2021
Microsoft PowerPoint 2021
Microsoft Publisher 2021
Microsoft Visio Viewer 2021
Microsoft Word 2021
Skype for business 2021
Office Shared Features
Office Tools
And many more

– Project 2021 Professional
-Visio 2021 Professional

Software Terkait Lainnya

💠 password: @software_application
💠 saiz selepas extract 1.86
GB

✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info
👍21
Microsoft_Office_2021_64bit_2108_Build_16_0_14332_20721_UpdJun2024LTSC.rar
1.8 GB
✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills
የኮምፒዉተራችን storage space ሲሞላብን እንዴት ማስለቀቅ እንችላለን
የኮምፒዉተርዎ storage space ሞልቶበት ተቸግረዋል፡፡ እንግዲያዉስ የሚከተሉትን ምክሮች ይከተሉ
1. Windows Disk Cleanup
ለብዙዎች እፎይታን የሰጠ tool ሲሆን የኮምፒዉተራችንን ስቶሬጅ የሞሉብንን የተለያዩ ፋይሎች በማጥፋት ብዙ ትርፍ storage space እንዲኖረን ያስችለናል፡፡ ኮምፒዉተራችን ላይ የማንጠቀምባቸዉ እና የማይጠቅሙን ጊዜያዊ ፋይሎችን (temporary files) በማጥፋት ኮምፒዉተራችን ላይ ብዙ ቦታ እንዲኖረን ያስችለናል፡፡
Windows Disk Cleanup ለመጠቀም የሚከተሉትን ቅደምተከተሎች ይከተሉ፡-
1. Computer window (Start -> Computer)
2. hard-drive ላይ Right-Click በማድረግ ‘Properties’ የሚለዉን መምረጥ
3. ‘General’ tab ዉስጥ ‘Disk Cleanup’ የሚለዉን click ማድረግ
4. Windows scan አድርጎ ምን ያህል ቦታ ማስለቀቅ እንደምንችል ያሳዉቀናል
5. ከ drive ላይ ማጥፋት የምንፈልጋቸዉን ፋይሎች መርጠን ok ማለት
2. የማንጠቀምባቸዉን ፕሮግራሞች Uninstall ማድረግ
አብዛኞቹ ኮምፒዉተር ተጠቃሚዎች የኮምፒዉተራቸዉን ቦታ የሚያጣብባቸዉ የጫኗቸዉ ሶፍትዌሮች እና ጌሞች ናቸዉ፡፡ የማንጠቀምባቸዉን ሶፍትዌሮች Uninstall በማድረግ ቦታ መቆጠብ እንችላለን፡፡ ከኮምፒዉተሮ ላይ የማይፈልጉትን ሶፍትዌር ለማጥፋት የሚከተሉትን ቅደምተከተሎች ይከተሉ፡-
1. Start -> Control Panel -> Uninstall a program
2. ብዙ ቦታ የያዘዉን ሶፍትዌር ለማወቅ በ size ቅደም ተከተል ይደርድሯቸዉ፡፡
3. ማጥፋት የፈለጉትን ሶፍትዌር መርጠዉ Uninstall የሚለዉን ይጫኑ፡፡
3. የተደጋገሙ ፋይሎችን ያጥፉ
ዊንዶዉስ በራሱ የተደገሙ ፋይሎችን ለይቶ የሚያጠፋ ሲስተም የለዉም ስለዚህ ይህንን ስራ የሚሰሩ ሶፍትዌሮችን መጫን ይኖርብናል፡፡ ይህንን የሚያደርጉ የተለያዩ ሶፍትዌሮች አሉ፡፡ ከነዚህም ዉስጥ Duplicate Sweeper አንዱ ነዉ፡፡ Duplicate Sweeper ኮምፒዉተራችን ላይ ያሉ የተደጋገሙ ፋይሎችን scan አድርጎ ያቀርብልናል፡፡ እኛም ከዘ ዉስጥ የተደገሙ መሆናቸዉን እያረጋገጥን ማጥፋት እንችላለን፡፡
4. ጊዜያዊ ፋይሎች (Temporary Files)
በ Windows Disk Cleanup አማካኝነት ጊዜያዊ ፋይሎችን እንዴት ማጥፋት እንደምንችል አይተናል፡፡ ነገርግን Windows Disk Cleanup ሊያገኛቸዉ የማይችሉ እንደ browser ያሉ የጫንናቸዉ ሶፍትዌሮች የፈጠሩትን ጊዜያዊ ፋይሎች ለማጥፋት የሚያስችለን ሌላ መንገድ Google Chrome ን እንደ ምሳሌ በመዉሰድ እናያለን፡፡
1. Google Chrome ን ይክፈቱ
2. settings menu ይክፈቱ
3. More tools የሚለዉን ይምረጡ
4.Clear Browsing data የሚለዉ ዉስጥ በመግባት ማጥፋት የሚፈልጉትን ጊዜያዊ ፋይል
መርጠዉ ያጥፉ
5. Recycle Bin ዉስጥ ያሉ ፋይሎችን ያጥፉ
ከኮምፒዉተራችን ላይ ያጠፋናቸዉ ፋይሎች permanently delete ካላደረግናቸዉ መልሰን ብንፈልጋቸዉ ማግኘት እንድንችል Recycle Bin ዉስጥ ይቀመጣሉ፡፡ ከላይ ባሉት መንገዶች ያጠፋናቸዉ ፋይሎችም Recycle Bin ዉስጥ ሊቀመጡ ይችላሉ፡፡ እነዚህ Recycle Bin ያሉ ፋይሎች ግን ከኮምፒዉተራችን ላይ የያዙትን storage space እንደያዙ ነዉ የሚቆዩት፡፡ ስለዚህ storage space ለማስለቀቅ እነዚህን የማንፈልጋቸዉ ፋይሎች ከRecycle Bin ዉስጥ ማጥፋት ይኖርብናል፡፡
➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤
ይህ መረጃ ጠቃሚ እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ!

አመሰግናለሁ!

✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info
4👍3
የወደፊት ሕይወቶን መስመር ለማሲያዝ ምን አስበዋል ? 🚀

በቴክኖሎጂ ፈጠራ ወጣቶችን በማብቃት
እና ችሎታዎን በማሳደግ የሚታወቀው ብሮልፍ ቴክ  ለወጣቶች እንዲሁም  ፍላጎት ላላቸው ታዳጊ ህፃናት ተስጦአቸውን በማውጣት 🥇የተሻለ ነገን እንዲፈጥሩ ሊያግዝዎ ከደጆ ከተፍ ብሏዋል።

ከ3 - 9 ወራት ባለው ጊዜ ውስጥ በመረጡት ትምህርት  አሰልጥኖ በማብቃት ቻይና ከሚገኝ የ ቴክኖሎጂ ትሬዲንግ ሴንተር ጋር በመተባበር አለም አቀፍ ሰርተፍኬት ባለቤት ሊያደርጎት ዝግጅቱን ጨርሶ እርሶን እየጠበቀ ነው ።

ለእርሶ በሚመቾት መልኩ በሶስት አማራጮች በቀን ፣ በማታ እንዲሁም በቅዳሜና እሁድን  ኘሮግራም ተመቻችቶሎታል ።

💡 የምንሰጣቸው ፕሮግራሞች የሚያካትቱት :-

🤖 Robotics
🌍 Web Development
🔐 Cybersecurity
🧠 Prompt AI
🐍 Python
Java
💻 C++
📱 Mobile App Dev

Brolftech ወጣቶች እና ታዳጊዎች ከሰዎች ጋር የመግባባት፤ የማዳመጥ፤ የጊዜ አጠቃቀም፤ ተነሳሽነት እና የችግር አፈታት ችሎታዎቻቸውን እንዲያዳብሩ የሰዋዊ ክህሎት(soft skill) ነፃ አቅርበኖለታል ! 🥳

ከመስከረም 13-20 ብቻ ለሚመዘገቡ ብቻ ታላቅ ቅናሽ ጋር  💰 1499  799

ይፍጠኑ ወላጅ ከሆኑ ለልጆ የተሻለ ነገ  ወጣት ከሆኑ ደሞ ለራሶ የወደፊት እድል ያመቻቹ ።
ፈጥነው ይመዝገቡ

📞 09 74 50 58 77
07 03 80 11 37
                
Telegram: @infobrolftech

📍 አድራሻችን
ሚፋ ብሮስትድ ፊት ለፊት ሪሀን ሕንፃ ,ቢ.ቁ 102  በአካል መጥተው መመዝገብ ይችላሉ።



tiktok.com/@basiccomputerskills
👍1
📚 ላፕቶፕ ኮምፒውተራችን ላይ Sleep, Hibernate, Shutdown ልዩነታቸው ምንድን ነው?

ኮምፒውተርም እንደ ሰው ይደክማል፤ ጫና ሲበዛበትም ከተለመደው ፍጥነቱ ዘግይቶ መንቀራፈፍ ይጀምራል። በመሆኑም ስራችንን ከጨረስን በኋላ በተለያዩ መንገዶች ኮምፒውተራችን ማጥፋት ወይም ማሳረፍ ያስፈልጋል።

ኮምፒውተራችን “ተርን ኦፍ”፣ “ስሊፕ” አልያም “ሀይበርኔት” በማድረግ እረፍት እንዲያገኝ ማድረግ እንችላለን። ይሁን እንጂ የትኛው የተሻለ መንገድ ነው የሚለው የሚያከራክር ጉዳይ ነው። እናም ከዚህ በታች ስለ ሶስቱ ኮምፒውተር ማሳረፊያ ዘዴዎች ጥቅሞች እና ጉዳቶች በዝርዝር እንመለከታለን።

➊ “ስሊፕ”

በቀደሙ የዊንዶውስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ባላቸው ኮምፒውተሮች ላይ “ስታንድ ባይ” የሚል ስያሜ የነበረው “ስሊፕ” የኮምፒውተራችን የሀይል ፍጆታ የሚቀንስ ነው።

ላፕቶፕ ኮምፒውተራችን “ስሊፕ” ሞድ ላይ ስናደርገው ከራሙ በስተቀር ወደ ሁሉም የኮምፒውተሩ ክፍሎች የሚሰራጨው ሀይል ይቋረጣል። የስሊፕ ሌላኛው ጥቅሙ ኮምፒውተራችን ከመዝጋታችን በፊት የተከፈቱ ስራዎችን ሴቭ ማድረጉ ነው። ከዚህም ባሻገር ያቆምነውን ስራ በፍጥነት ለመጀመር ይረዳል።

ይሁን እንጂ ስሊፕ ማድረግ ከሸት ዳውን እና ሃይበርኔት የበለጠ ሀይል ይወስዳል። በመሀል የሀይል መቋረጥ ከተከሰተም ሴቭ ሳናደርግ የተውናቸው ስራዎች ሊጠፉ ይችላሉ። በመሆኑም ኮምፒውተራችን “ስሊፕ” ከማድረጋችን በፊት የተጀመሩ ስራዎችን ሴቭ ማድረግ ተገቢ ነው።

❷ “ሸት ዳውን”
ብዙዎቻችን ኮምፒውተራችን የምናጠፋው “ሸት ዳውን” የሚለውን አማራጭ በመጠቀም ነው። በዚህ ጊዜ ሁሉም ነገር ይዘጋል፤ የራም (ራንደም አክሰስ ሚሞሪ) ሚሞሪም ይጠፋል፤በአጠቃላይ ኮምፒውተሩ ምንም እንቅስቃሴ አይኖረውም። በ”ሸት ዳውን” የተዘጋ ኮምፒውተር ምንም ሀይል አይጠቀምም። ይሁንና ኮምፒውተራችን በድጋሚ ስንከፍት ዘለግ ያለ ጊዜ (ከ“ስሊፕ” አንፃር) ይወስዳል።

➌ “ሀይበርኔት”

ይህ አማራጭ ደግሞ በ”ስሊፕ” እና በ”ሸት ዳውን” መሀል የሚገኝ ነው። “ሀይበርኔት” ስናደርግ እያከናወንናቸው የነበሩ ስራዎች በራም ሳይሆን በኮምፒውተራችን ሀርድ ድራይቭ ላይ ይቀመጣሉ። ኮምፒውተራችን ስናስነሳም ሴቭ ሳናደርግ ትተናቸው የነበሩ ስራዎችን የምናገኛቸው ሲሆን፥ ከ“ስሊፕ” አንፃር አነስተኛ ሀይል ይወስዳል። ነገር ግን ስሊፕ ያደረግነውን ኮምፒውተር ስንከፍት ከሚወስደው ጊዜ ዘግየት የማለት ባህሪ አለው። በሀይበርኔትም ሆነ “ሸት ዳውን” ኮምፒውተራችን ስናጠፋ እና ስንከፍት የምንጠቀመው ሀይል ተመሳሳይ ነው።

ኮምፒውተራችን ሀይል በመጨረስ ላይ ከሆነ “ሀይበርኔት” ተመራጭ ነው።

መቼ ነው “ስሊፕ”፣ “ሸት ዳውን” ወይም “ሀይበርኔት ማድረግ የሚኖርብን?

በቀን ውስጥ ለተከታታይ ስአታት ኮምፒውተራችንን የምንጠቀምበት ከሆነ ሙሉ በሙሉማጥፋት (ሸት ዳውን) አይጠበቅብንም። ይሁን እንጂ በቀን ውስጥ ለአንድ ስአት አልያም ለሁለት ስአት የምንጠቀም ከሆነ ሙሉ በሙሉ ቢጠፋ መልካም ነው።

ካቆምንበት በአጭር ጊዜ ተመልሰን ስራችንን ለመቀጠል “ስሊፕ” ተመራጭ ነው።“ስሊፕ” ስናደርግ ኮምፒውተራችን በፈለግነው ቅፅበት ዝግጁ ይሆናል።

ለስአታት አልያም ለቀናት ኮምፒውተራችን እንዲያርፍ ስንፈልግ ደግሞ “ሸት ዳውን”ማድረጋችን መዘንጋት የለብንም።በርካታ ሰዎች የዘጉት ኮምፒውተር በፍጥነት እንዲከፈት በማሰብ “ሸት ዳውን” ከማድረግ ይልቅ “ሀይበርኔት”ን ይመርጣሉ። ነገር ግን አንዳንድ ኮምፒውተሮች እና ሶፍትዌሮች ከ”ሀይበርኔት” መልስ ተግባራቸውን በአግባቡ ማከናወን ሊሳናቸው ይችላል። እንዲህ አይነት ችግር ሲያጋጥም “ሸት ዳውን” ማድረጉ ተመራጭ ነው።

ከ“ስሊፕ” ይልቅ “ሀይበርኔት” ሀይል በመቆጠብ ረገድ የተሻለ ነው። ረዘም ላለ ስአታት የጀመርነውን ስራ ማቋረጥ ከፈለግን “ሀይበርኔት” ማድረግ ይመከራል። ለምሳሌ ለእንቅፍል ወደ መኝታ ክፍላችን ስናመራ። “ሀይበርኔት” የኤሌክትሪክ ሀይልን እና የኮምፒውተር ባትሪን ሀይል ለመቆጠብ ይረዳል።በአጠቃላይ ኮምፒውተራችን እንደምንጠቀምበት አግባብ የእረፍት ጊዜ እነዲኖረው ከላይ የጠቀስናቸውን ማሳረፊያዎች መጠቀም ይገባል።

➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤
ይህ መረጃ ጠቃሚ እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ!

አመሰግናለሁ!

✍️ Basic Computer Skills

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info
👍2
ቅመም Premium keyboard5.apk
3 MB
Updated version

🖋 Best Keyboard App 🌟

Features:
Spell check and grammar correction

🔄 Translate English to Amharic and Amharic to English

✍️ Convert Amharic written in English script to native script example  (endet neh->እንዴት ነህ )

Translate Afan Oromo to English
👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
3
Learning_Teaching_The_Essential_Guide_to_English_Language_Teaching.pdf
50.5 MB
Learning #Teaching
The Essential Guide to English Language Teaching

Third edition
✍🏻 Jim Scrivener

══════════════

🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/BasicComputer_Skills
Teaching English Grammar.pdf
15.1 MB
Teaching English Grammar

What to Teach and How to Teach it

✍🏻 Jim Scrivener

══════════════

🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/BasicComputer_Skills
👍41
📚 Online Education

✍️ በተለያቱ ትምህርት ቤቶች የተዘጋጁ:-
➢ Models
➢ Worksheets
➢ Short notes
➢ የክፍል ደረጃቸውን መሰረት ያደረገና ከሚማሩት ትምህርት ጋር የሚሄዱ አጋዥ ቪድዮዎችን (በአዲሱ Curriculum የተዘጋጁ ቪድዮዎችን)
➢ Ministry Exams
➤ መፅሐፎችን በSoftcopy

➤ የአጠናን ስልትና የፈተና ጊዜ ሲቃረብ በጌታችን እገዛ ጭንቀትን ለማስወገድ የሚረዱ ጥቆማዎችን እንለቃለን።

◆ ለ6ኛ ክፍልና ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች በተጠናከረ መልኩ ለየት ያለ እገዛ እናደርጋለን።

Join our channel

➊ For Grade 1-4

https://t.me/Grade1_4Info

❷  For Grade 5 & 6 👇👇

https://t.me/Grade5and6Info

➌ For Grade 7 👇👇

https://t.me/Grade7Info

❹ For Grade 8  👇👇

https://t.me/Grade8Info

❺ For Grade 9  👇👇

https://t.me/Grade9Info

❻ Basic Computer Skills

https://t.me/BasicComputer_Skills

#Founder: Reshad Muzemil (ICT & CTE teacher)
══════════════

🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/BasicComputer_Skills
👍3👎1
Ultrapro የሚባል ልክ እንደ Binance Exchage በ App መጥቶላችኋል 👌

አዲስ እንደመሆናቸው መጠን ለአዲስ ተመዝጋቢ በነፃ 25$ እየሰጡ ነው 🥳 ይህን Giveaway መካፈል የምትችሉት እስከ ለሊቱ 6 ሰአት ብቻ ነው so ቤተሰብ ይህ እድል እንዲያመልጣችሁ አልፈልግም

የዚህ App ስም Ultrapro exchange " ይባላል ከ playstore ላይ ታገኙታላችው  ነገር ግን አፑ እኛ አገር ስለማይሰራ በ VPN ተጠቅማችሁ አውርዱት 👌 ነገር ግን የ USA Address አትጠቀሙ

ቀጥሎ የምታደርጉት sign up በማድረግ በ Email regester አድርጉ

Refferal code ከጠየቃችሁ ይሄን አስገቡ 

    ➡️ UTX77874394

Withdraw ማድረግ የሚጀምረው እንደተናገሩት ከሆነ ከነገ ጀምሮ ነው  ነገር ግን KYC ነገ መጠየቅ ስለሚጀምሩ  ግዴታ ነው 🤏

KYC ከጨረሳችሁ ገንዘባችሁን ወደፈለጋችሁት ማውጣት ትችላላችው

ነገ Appu launch ስለሚደረግ በቻላችሁት መጠን ፍጠኑ

APP LINK ➡️
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.application.ultrapro
VPN ከሌላችሁ ይሃው APPLICATIONU 👇👇👇
👍2
Ultrapro.apk
143.9 MB
👍1
Google official የፍለጋ ውጤቶችን (search result) verify ማድረግ ሊጀምር ነው፡፡

አንድ ሰዉ Google ላይ መረጃ Search ሲያደርግ የተለያዩ የፍለጋ ውጤቶች ይመጡለታል። እነዚህ ውጤቶች በውስጣቸው ታማኝነት ያለው መረጃ ይኑራቸው አይኑራቸው ማወቅ አይቻልም። ይህን ለመለየት ይረዳ ዘንድ Google  ታዋቂ ድረ ገፆችን የፍለጋ ውጤት ላይ የVerity ምልክት () ለማድረግ ዕቅድ ይዟል።

በየዓመቱ ብዙ ሰዎች ተመሳሰለው በሚሰሩ ድረ ገፆች ይታለላሉ። በተለይ የonline Shopping ድረ ገፆች ለዚህ በጣም ተጠቂ ናቸው። ስለዚህ Google ይህን ነገር መጀመሩ የonline መጭበርበርን ለመከላከል ይረዳል።

ይህ ፊቸር ለጊዜው ሙከራ ላይ ያለ በመሆኑ መቼ ለሁሉም ተጠቃሚዎች ይፋ እንደሚሆን Google ያለው ነገር የለም።

source: #The_Verge
👍4
USB_Raptor_01988_(Fig).zip
12.8 MB
ኮምፒውተራችሁን በflash የምትቆልፉበት (USB raptor)

🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade1_4Info

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/BasicComputer_Skills
👍4
|| Binance:-

❝አስቲ ስለ binance አንዳንድ ነገር ልበላችሁ ያው ለጠቅላላ እውቀት ያክል 👍

➡️ የዓለማችን ቁጥር1 ትልቁ Exchange ነው

➡️መስራቹ Changpeng Zhao ይባላል ቻይናዊ ዜግነት ያለው ሰው ነው ድርጅቱ የተመሰረተውም በ 2017 ዓ.ል ነው

➡️Binance ላይ Trade የሚደረግባቸው ከ 350 በላይ listed የተደረጉ Crypto Currencyዎች አሉ including btc,eth...💵

👉Binance Smart Chain (BSC) ይሄ ደግሞ binance እራሱ የፈጠረው block Chain ነው ዝቅተኛ fee በማስከፈል እና በፍጥነቱም በጣም ታዋቂ ነው 👍

➡️በ May 2019, Hack በመደረጉ $40 million dollar ሚያወጣ bitcoin hang ተሰርተዋል ❞