Basic Computer Skills
1.87K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
ከመረጃ ማሰሻዎች/ browsers/ጋር ተያይዘው ሊፈጠሩ የሚችሉ የመረጃ ምዝበራዎችን እንዴት መከላከል እንችላለን

የበይነ-መረብ አገልግሎትን ለማግኘት በምንፈልግበት ወቅት ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር/ Internet Explorer/ ፣ ሳፋሪ /Safari/ ፣ ክሮም/Chrome/ ፣ ፋየርፎክስ /Firefox/ ወይም ኦፔራ (opera) እንጠቀማለን፡፡ እነዚህ የመረጃ ማሰሻዎች ደግሞ በተጠቃሚዎች ሊደርሱ የሚችሉ የመረጃ ስርቆቶችን እና የመረጃ ጥቃቶችን መከላከል የሚያስችል አማራጮችን ተግብረዋል፡፡
የክሮም ተጠቃሚ ከሆኑ “Advanced Settings;” የፋየርፎክስ “Options” menu; ፣ የኢንተርኔት ኤክስፕሎረር “Internet Options” ፣ የሳፋሪ ተጠቃሚዎች ደግሞ “Preferences” አማራጮችን በመጫን የደህንነት ስርዓታቸውን ማስተካከል ይቻላሉ፡፡ በመሆኑም ደህንነቱ የተጠበቀ የመረጃ አሰሳ ለማድረግ ተጠቃሚዎች ሊተገብሯቸው ከሚገቡ የደህንነት አማራጮች ውስጥ፡ የሚከተሉት ይገኙበታል፡-
1. 'በብሮውዘሮቻችን' ውስጥ የተቀመጡልንን አማራጮች በመከተል የግላዊነት እና የደህንነት ቅንብሮችን ማስተካከል
2. የኮምፒውተሮቻችን ደህንነት ደረጃ ከፍ የሚያደርጉ አማራጮችን ተግባራዊ ማድረግ፡፡ ለመረጃ ጥቃት ተጋላጭ የሚያደርጉንን አማራጮች አገልግሎት ማገድ/ Disabling features /
3. የይለፍ-ቃሎችን በመረጃ ማሰሻችን 'ብሮውዘሮች' ላይ አለማስቀመጥ/ Don’t save passwords/ 'ብሮውዘሮች' ላይ የይለፍ-ቃላትን እንዲቀምጡ መፍቀድ ምቹ ሊሆን ይችላል ግን የደህንነት አደጋዎችን ይፈጥራል፡፡
4. በ'ብሮውዘሮች' ላይ የምንተገብራቸውን ተሰኪ /plug-ins/ ሶፍትዌሮችን በጥንቃቄ መምረጥ
5. ብሮውዘሮችን በመደበኛነት ማዘመን፡ የመረጃ ማፈላለጊያዎች እንደ ሌሎች ሶፍትዌሮች ሁሉ መደበኛ ማዘመኛዎች ይቀርቡላቸዋል፡፡ የሚቀርቡ ማዘመኛዎች ለሚፈጠሩ የሶፍትዌር ክፍተቶች መሙያንት ያገለግላሉ፡፡ በመሆኑም ተጠቃሚዎች የሚለቀቁ የደህንነት ማዘመኛዎችን በመደበኛነት መጠቀም ይገባቸዋል፡፡
6. ለተጠቃሚዎች የሚቀርቡ የደህንነት አማራጮችን ማውረድ እና ማዘመን
እነዚህን 'ብሮውዘሮች' በቤትዎ ወይም በመስሪያቤትዎ አላስፈላጊ አደጋዎችን እንዳይፈጥሩ ለመከላከል ከላይ የተቀመጡ አማራጮቸን ተግባራዊ ማድረግዎን ያረጋግጡ ፡፡
1👍1
በድረ-ገጽ የሚሰጡ  የሰው ሰራሽ አስተውሎት ትምህርቶች ጥቆማ

ሰርተፊኬት ከሚያስገኙ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የኦንላይን ትምህርቶች መካከል ጥቂቶቹን እናስተዋውቃችሁ፡፡ አንዳንዶቹ ትምህርቶች በነጻ የቀረቡ ሲሆን ቀሪዎቹ ደግሞ ትምህርቶቹን በነጻ ተከታትለዉ ሰርቲፊኬቱን ለማግኘት ክፍያ የሚጠይቁ ናቸዉ፡፡ በሌላ በኩል ነጻ የሙከራ አማራጭን በጊዜ ገደብ በማመቻቸት ክፍያ የሚጠይቁም ይገኙበታል፡፡

እርስዎም ለዘርፉ ፍላጎት ካለዎት ከዝርዝሮቹ የሚስማማዎትን በመምረጥ ለመጪው ጊዜ የመወዳደሪያ አቅም የሚሆንዎትን እውቀት ይገበዩ ዘንድ ጥቆማችንን እነሆ ብለናል፡፡  

1. AI for Beginners:
https://microsoft.github.io/AI-For-Beginners/

2. Prompt Engineering and Advanced ChatGPT:
https://www.edx.org/learn/computer-programming/edx-advanced-chatgpt

3. CS50's Introduction to Artificial Intelligence:
https://www.edx.org/learn/artificial-intelligence/harvard-university-cs50-s-introduction-to-artificial-intelligence-with-python

4. Machine Learning with Python:
https://www.coursera.org/learn/machine-learning-with-python

5. Artificial Intelligence with Python:
https://www.mygreatlearning.com/academy/learn-for-free/courses/artificial-intelligence-with-python

🦋#Share🦋

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
👍4
SQL_Handwritten_Notes.pdf
3.2 MB
SQL handwriting notes 📝
Excel.MP4
13.9 MB
በድጋሚ ወደ Mp4 ቀይሬው

✴️ Income tax
✴️ Pension
✴️ Allowance
✴️ Net payment

Excel ላይ እንዴት እንደ ሚሰራ

MB size = 13.9MB
Time = 9 Minutes
Sound: Reshad Muzemil
Prepared by: Reshad Muzemil

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

ለኮሌጅ ተማሪዎች ያዘጋጀሁት ቪድዮ ነው፤ ለናተም ይጠቅማችኋል!!
Document Formatting.Mp4
58.8 MB
Document_formatting
በቪድዮ
➞ Bold, Italic, Underlie
➞ Insert Column, Picture, clip art/Smart art, Table and Tible design, Watermarks, shapes, Page border and
Word art

ከላይ ያሉትን ነገሮችና ሌሎችንም በMS-Word እንዴት እንደምንሰራ የምታሳይ ቪድዮ!!

Title: Document formatting
MB Size: 58.8MB
Time: 26 minutes
Sound: Reshad Muzemil
Prepared by: Reshad_Muzemil


ትንሽም ቢሆን ያግዛችኋል አውርዱና ኢዩት!!

ለኮሌጅ ተማሪዎች ያዘጋጀሁት ቪድዮ ነው፤ ለናተም ይጠቅማችኋል!

🌐ዘመኑ
#የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
Complete SQL notes .pdf
10.8 MB
Complete sql notes 📝

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
👍2
🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
Java_Complete_Notes.pdf
1.5 MB
Java complete notes

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
3👍1
PYTHON_HAND_WRITTEN_NOTES.pdf
25.3 MB
Python handwriting notes 📝

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያጠናችሁት እየረሳችሁት ተቸግራችኋል⁉️

ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ግራ ተጋብታችኋል⁉️

ሳይንሳዊ ትንታኔ ከመፍትሔ ጋር!

══════════════
🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

➊ For Grade 5 & 6 👇👇

https://t.me/Grade5and6Info

❷ For Grade 7 👇👇

https://t.me/Grade7Info

➌ For Grade 8  👇👇

https://t.me/Grade8Info

❹ For Grade 9  👇👇

https://t.me/Grade9Info

❺ Basic Computer Skills

https://t.me/BasicComputer_Skills
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
How to study Effectively

5ቱ ምርጥ የጥናት ዘዴዎች
══════════════
🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

➊ For Grade 5 & 6 👇👇

https://t.me/Grade5and6Info

❷ For Grade 7 👇👇

https://t.me/Grade7Info

➌ For Grade 8  👇👇

https://t.me/Grade8Info

❹ For Grade 9  👇👇

https://t.me/Grade9Info

❺ Basic Computer Skills

https://t.me/BasicComputer_Skills
👍3👎1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
➤ ❺ ምርጥ የማስታወስ ዘዴዎች

══════════════
🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/BasicComputer_Skills
DSA_Handwritten_Notes.pdf
22.9 MB
DSA Handwritten Notes 📘

Looking for proper notes on DSA,
then this notes can be helpful.

Do react 🤝, if you find it helpful.
C programming notes 2.pdf
3.6 MB
C programming notes

Looking for proper notes 📝 on c programming then this notes can be helpful .

Do not forget on react this post 🤝

══════════════
🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

Join our channel

t.me/Grade5and6Info

t.me/Grade7Info

t.me/Grade8Info

t.me/Grade9Info

t.me/BasicComputer_Skills
Telegram Browser, Mini App Store, Gifting Stars

ትናንት telegram ባወጣው update በርካታ አዳዲስ feature ይዞ መጥቷል።
ከነዚህም መካከል

🏃‍♂️Telegram browser
telegram ላይ የwebsite link ተልኮላችሁ እዛው ላይ link መክፈት የሚያስችላችሁ feature ሲሆን።
እንደ bookmark የመሳሰሉ ገራሚ feature ይዟል።

🏃‍♂️Mini app store
ከ950million የቴሌግራም ተጠቃሚዎች ውስጥ 500 ሚሊየኑ telegram ላይ mini app ይጠቀማል። mini app ብቻ የምናገኝበትን እንደ play store እና app store mini app የምታገኙበትን Apps የሚል tab search bar ስር እንደተጨመረ አስታውቀዋል።

🏃‍♂️Gifting Stars to Friends
ልክ እንደ Tiktok ለሚመቻችሁ ሰው star ስጦታ መስጠት የምትችሉ ሲሆን ይህን ለማግኘት Settings ውስጥ ገብታችሁ ከታች Telegram Stars የሚል አለላችሁ።

🏃‍♂️Flash when Recording Video Messages
Telegram message ላይ video record ስታደርጉ በአዲሱ update መሰረት የflash ምልክት ይመጣል። ስትነኩት ነጭ light በማብራት video more ጥራት ያለው እንዲሆን ያደርጋል።

🏃‍♂️Weather Widget in Stories
Story ስታደርጉ አብራችሁ weather widget ማድረግ ትችላላችሁ። °F እና °C መርጣችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። በተጨማሪም link እና location ማድረግ ትችላላችሁ።

🏃‍♂️Story Covers
Story ስታደርጉ video ከሆነ የትኛው part cover ሆኖ እንዲታይ የምትመርጡበት feature ነው።

ሌሎች በርካታ አዳዲስ feature አሉ።
Check አድርጓቸው።
ተመዝግበዋል?

አምስት ሚሊዮን ኢትዮጵያውያንን ለሚያሳትፈው የኮዲንግ ስልጠና የኦንላይን ምዝገባ ተጀምሯል።

ከክፍያ ነፃ የሚሰጠውን ስልጠና ለመከታተል ይመዝገቡ 👇
www.ethiocoders.et/

(ምዝገባውን ለማድረግ መፈፀም ያለበዎት steps ከላይ በምስሎቹ ተያይዟል፡፡)

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
1