Best bots part 2
@cctip_bot ከtelegram ሳወጡ የcrypto wallet የምታስተዳድሩበት በጣም ትንሽ fee ስላለው ተመራጭ ያደርገዋል። ይህን ስትጠቀሙ ጥንቃቄ አድርጉ።
@IFTTT ከ360 በላይ ስራዎችን telegram ላይ ሆናችሁ መስራት ያስችላችኋል ለምሳሌ X post መፖሰት የመሳሰሉትን ታከናውኑበታላችሁ።
@story_kpbot telrgram story የማይወርዱ story በዚህ bot ማውረድ ትችላላችሁ።
@NitroSeenENBot fake የቴሌግራም view, reaction vote እዚህ bot ታገኛላችሁ።
@userdatailsbot የአንድን ሰው username በማስገባት ስለ telegram account ሙሉ መረጃ ታገኛላችሁ።
@TrueCaller_Z_Bot ስልክ ቁጥር በማስገባት ብቻ የተጠቃሚ ስም ይነግራችኋል። ከዚህ በፊት በapp ታውቁታላችሁ።
@botifyai_bot ai በመጠቀም ፎቶ ያቀናብርላቸዋል።
@Abpro_admin_bot ለ group ምርጥ ተቆጣጣሪ ቦት ነው።
@abdu_button_bot ካታች button ያላቸው post ለመስራት ያስላችኋል።
@SFXfreebot content creator ከሆናችሁ በርካታ sound effects ታገኙበታላችሁ።
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
https://t.me/Grade9Info
Group: t.me/Grade9InfoGroup

👍3
ከ Facebook ላይ እንዴት ቪድዮ ዳውንሎድ ማድረግ ይቻላል?
🚩 ፌስቡክ ላይ የምንፈልገው ዓይነት ቪድዮ እናገኝና ቪድዮውን ዳውንሎድ ማድረግ እንቸገራለን።
ቀጥሎ ፌስቡክ ላይ ማንኛውም ቪድዮ ወደ ሞባይል ስልካችሁ ወይም ኮምፒዩተራችሁ ላይ እንዴት ዳውንሎድ ማድረግ እንደምትችሉ እናያለን።
1ኛ፦ ፌስቡካችሁን ትከፍቱና ዳውንሎድ ማድረግ የፈለጋችሁትን ቪድዮ ያለበት ፖስት ከላይ በቀኝ በኩል (...) ምልክትን ክሊክ ማድረግ....
2ኛ፦ ስትነኩት "Copy Link" የሚል ይመጣል እሱን ክሊክ ማድረግ
3ኛ፦ አሁን ከፌስቡክ ትወጡና Opera Mini ብራውዘር ትገባላቹ
4ኛ፦ ብራውዘሩን ከከፈታችሁ በኋላ አድራሻ መፃፍያው ላይ ከላይ ኮፒ ያደረጋችሁትን Paste አድርጉት። Paste ስታደርጉት የፈለጋችሁት ቪድዮ ይመጣል።
5ኛ፦ ዳውንሎድ ልታረጉ የፈለጋቹት Video ይመጣል ቪዲዮውን ስትነኩት "Download Video" የሚል ይመጣል በቃ ማዘዠ ብቻ ነው።
6ኛ፦ ዳውንሎድ ያደረግነውን ቪድዮ ለማግኘት 👉Phone Storage 👉 Downloads ውስጥ ደቅ ብሎ ታገኙታላቹ!

አስደሳች ዜና!!
✉️ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ያደርግ ይሆን?
እንደሚታወቀው ቲክቶክ በፈጠረው የቲክቶክ ኮይን ጊፍት አማካኝነት ብዙዎቹ ህይወታቸውን እንዲቀይሩ ረድቷል።
ቴሌግራምም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል የቻናል ባለቤቶች ጊፍት የሚያገኙበትን አማራጭ እንደሚያስተዋውቅ ይፋ አድርጓል።
ጊፍቱ የሚሰጠው አዲስ ባስተዋወቀው Telegram stars አማካኝነት ሲሆን ክሬተሮች የተሰጣቸውን ጊፊት ወደ ገንዘብ መቀየር ይችላሉ ብሏል።
አንድ ሰዉ ጊፍቱን የሚያገኘው:-
◆ አንዳንድ ስራዎችን በመስራት ብቻ Star ይሰጣችኋል Star ተሰብስቦ እስከ 1000 💰 መስራት ትችላላችሁ ሞክሩት። ምንም ወጪ አይጠይቅም!
➤ ጓደኛ መጋበዝ
➤ እነሱ የሚሰጧችሁን Channel and Group መቀላቀል
➤ ከTelegram Wallet ማገናኘት። በእነዚህ ብቻ ብዙ Star ⭐ ይሰጧችኋል። ስታሮቹን ብዙ ሰብስባችሁ እስከ 1000 💰 መስራት ትችላላችሁ።
ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመንካት ጀምሩ።
https://t.me/major/start?startapp=6132903111

Telegram
Major
Become a Major of Telegram. Climb higher in rating based on your balance. Play Games and earn points.
VLC ቪዲዮ ማጫወቻ አቋራጭ ቁልፎች (Shortcuts)
ዛሬ ከበርካታ ሚዲያ ማጫዎቻዎች መካከል በአቀራረቡ ተወዳጅነትን ያተረፈዉን ቪ ኤል ሲን(VLC) እንዴት አቋራጭ ቁልፎችን በመጠቀም በቀላሉ መገልገል እንደምንችል እናያለን፡፡
1. Play/pause
Space bar የተሰኘዉን ቁልፍ በመጠቀም የምናየዉን ቪዲዮ ማቆም ና እንደገና ማጫዎት እንችላለን፡፡
2. Mute audio
የምናየዉን ቪዲዮ ደምፅ ሚዉት(ለማጥፋት) ‘M’ን በመጫን ማጥፋት ና ደግመን ተጭነን ማብራት እንችላለን፡፡
3. Full screen
‘F’ን በመጠቀም በኮምፒዉተራችን ስክሪን ሙሉ ማየት ና ደግመን በመጫን ወደ ነበረበት መመለስ እንችላለን፡፡
4. Change audio track
አንዳንድ ቪዲዮዎች ከአንድ በላይ የድምፅ (audio track) አማራጭ ሊኖራቸዉ ይችላል፡፡
በዚህ ጊዜ ‘B’ን በመጠቀም መቀያየር እንችላለን፡፡
5. Volume control
ድምፅ ለመጨመር Ctrl + arrow up
ድምፅ ለመቀነስ Ctrl + arrow down
6. Video play speed
የምናየዉን ቪዲዮ ፍጥነት ለመቆጣጠር የሚከተሉትን ቁልፎች መጠቀም እንችላለን፡፡
• + ለመጨመር
• - ለመቀነስ
7. Seeking
ቪዲዮዉን ለማሳለፍ 3 አይነት መንገዶችን መጠቀም እንችላለን፡፡
I. አጭር ወደ ፊት shift+right arrow (3 sec
II. አጭር ወደ ኋላ shift +left arrow
III. መካከለኛ ወደ ፊት alt +right arrow (10 sec
IV. መካከለኛ ወደ ኋላ alt + left arrow
V. ረጅም ወደ ፊት ctrl + right arrow (1 min
VI. ረጅም ወደ ኋላ ctrl + left arrow
8. Remaining time
Full screen አርገን ቪዲዮ የምናይ ከሆነ ምን ያክል ሰዓት እንደቀረን አያሳየንም ስለዚህ ‘T’ን በመንካት ማየት እንችላለን
፡፡
9. Subtitles
የምናየዉ ቪዲዮ subtitle ካለዉ ነገር ግን ፅሁፉ የሚረብሸን ከሆነ ‘V’ን ነክተን ማጥፋት እንዲሁም እንደገና ማምጣት እንችላለን፡፡
10. Record video
እያየን ያለዉን ቪዲዮ ሪከርድ ማድረግ ብንፈልግ Shift + Rን በመጠቀም መቅዳት እንችላለን፡፡
ይህም cut አርገን ቪዲዮ ለመስራት ያስችለናል፡፡
11. Quit
ጨርሰንም ሆነ አቋርጠን ቪዲዮዉን ለመዝጋት ከፈለግን ctrl + Q በመጫን መዉጣት እንችላለን፡፡

❤1👍1
ምናልባት ካላወቃችሁ ስለ ድረገፅ መሰረታዊ ነገር በተከታታይ እንማማራለን።
Part 1
Website parts
🔎አንድ website በዋናነት በሁለት back end and front end በሚባሉ ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላል።
➊ back end የምንለው የዛ website እንደ database, server አንድ button ሲነካ ወዴት እንደሚወስድ scroll ሲደረግ ምን እንዲያመጣ እንደተፈለገ፣ websit እንዲሰራና እንዲታዘዝን የሚደረግበት የwebsite የጀርባ አጥንት ወይም server side ነው።
በአጠቃላይ back end እኛ የማናየው የwebsite ክፍል ነው።
Back end እንደ JavaScript, python በመሳሰሉት programming language develop ይደረጋል።
Back end develop የሚያረግ ሰው back in developer ይባላል።
➋ ሌላኛው front end ሲሆን እኛ የምናየው website ክፍል ነው።
ይህም እንደ user interface ,graphic ስራዎች, font, color, ዲዛይኖችን እና ድህረገጽን ባራክ የሚያራጉት ሁሉም ነገሮች ተከታታይ front end በcss, html እና java script develop ይደረጋል።
በተመሳሳይ ድረገፅ የሚሰራ ሰው front end developer ተብሎ ይጠራል።
ሁለቱም ደግሞ የሚሰራ ሰው full stack developer ይባላል።
ከላይ እንዳያችሁት በJavaScript ሁለቱንም መስራት ትችላላችሁ።
አንድ website አሪፍ ለመባል የግድ በሁለቱም በበቂ ሁኔታ develop መሆን አለበት ።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✦Join➬
🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Telegram: t.me/BasicComputer_Skills
tiktok.com/@basiccomputerskills
instagram.com/basiccomputerskills
Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════

👍1
Website part 2
Web development
ዛሬ wbsite build ስናደርግ የምንጠቀማቸውን ቋንቋዎች እናያለን። ሁሉንም ቋንቋ በሰውነት አካላችን ምሳሌ እየሰጠን እናያለን።
◆ HTML፡ የwebpage structure (መዋቅር ) ለመስራት እንጠቀምቀታለን። እንደ paragraph, button, input የመሳሰሉትን እናስገባበታለን። በሰውነታችን እንደሚገኘው አጥንት ማለት ነው። (ብዙ ጊዜ እንደ programming language አይቆጠርም።)
◆ css: አንድን web page design ለማድረግ፣ color ለመስጠት፣ አንግሎቹን ለማስተካከል፣ መስመር ለማስያዝ፣ backgroun ለማስተካከል እና ለመሳሰሉት እንጠቀምበታለን። css ለweb page እንደ ሰውነታችን ቆዳ የውጭው ክፍል ነው።
◆ Java script: የሰራነው website የተለያዩ ድርጊቶችን እንዲያከውን የሚያደርገው ነው። ለምሳሌ አንድ button ሲነካ ምን እንደሚመጣ። ይህም በሰውነታችን ላይ እንደሚገኘው ጡንቻ ለwebsiteም action perform እንዲያደርግ ያግዘዋል።
◆ PHP: በጣም ዝነኛ server-side scripting language ሲሆን data base ላይ መረጃ ለማስቀመጥ እና ለማጥፋት ፣ለdata processing እንዲሁም ለተለያዩ task እንጠቀመዋለን። php በሰውነታችን ላይ እንዳለው nerve ለwebsiteም data process ያደርጋል።
◆ web page ማለት አንድ ነጠላ የwebsite ገፅ ነው።
ይቀጥላል....
ከተመቻችሁ like ማድረግ እንዳይረሳ comment ላይ ስለዚህ post ጥያቄ ስላለ መመለስ አይዘንጉ።

Basic Computer Skills
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)
ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!
t.me/BasicComputerSkillsGroup
𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)
ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!
t.me/BasicComputerSkillsGroup
𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
👍6
Hello world
hello word አንድ የcomputer program ሲሆን በምትፈልጉት programming language hello world ፅፋችሁ run ስታደርጉት hello world የሚያሳያችሁ ነው።
ብዙ ጊዜ ተማሪዎች አዲስ programing language ሲለማመዱ የሚሞክሩት ቀላል program ሲሆን በጣም ብዙ ጥቅሞች አሉት።
⚫Introduces the language: The program illustrates the language's basic syntax and helps students develop coding skills and confidence.
⚫Confirms program success: አንድ The phrase confirms that the program is running successfully.
⚫Sanity check: The program can also be used to ensure that the computer software is correctly installed and that the operator understands how to use it.
Brian Kernigan የመጀመሪያውን "Hello World" እ.ኤ.አ. በ1972 የፕሮግራሚንግ መፅሃፍ ሲፅፍ ለምሳሌነት ተጠቅሞታል። ሃረጉን የመረጠበትን ምክንያት በሰአቱ ባየው የካርቱን ፊልም ላይ አንዲት ጫጩት ከእንቁላሏ ውስጥ "hello world!" ብላ ስትወጣ በማየቱ እንደሆነ ተናግሯል።
ይህም coding ስትጀምሩ ቀላል እንዲሆንላችሁ hello world መፃፍ ትለማመዳላችሁ ከዛ ቀስ እያላችሁ በroad map ትላልቅ ስራዎችን መስራት ትችላላችሁ።
የhello world አፃፃፍ እንደየ programming language አይነት ይለያያል። ለምሳሌ
✔️በC++ cout << "Hello World!"
✔️በJava System.out.println("Hello, World!")
✔️በC printf("Hello World!");
✔️በPython print("Hello World")
✔️በJavaScript. console.log("Hello, World!");
✔️በPHP echo "Hello World!";
✔️በC#. System.console.WriteLine("Hello World!")
✔️በFortran print *, "Hello, World"
✔️በRuby puts "Hello World"
✔️በAda Put_Line("Hello World!"); Ok
✔️በPhp <? php echo '<p>Hello World</p>'; ?>
ነገር ግን hello worldን በተለምዶ እንጠቀመዋለን እንጂ ቃሉ ቢቀየርም ችግር የለውም።
ለምሳሌ hello big habesha fam ማለት ይቻላል።

የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።
(ሀምሌ 5/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ውጤቱ ዙሪያ ውይይት በማድረግ የማለፊያ ነጥቡን ይፋ አድርገዋል።
በዚሁ መሰረት የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና የማለፊያ ነጥብ 50 ሲሆን ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ደግሞ 45 እንዲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በሙሉ ድምጽ አጽድቀዋል።
የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ ታርሞ ይፋ መደረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ተግባር መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ ገልጸው በቀጣይ ጥቂት ቀናት የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት በተመሳሳይ ይፋ የሚደረግ መሆኑን አስገንዝበዋል።
በ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 85,219 በመንግስትና በግል ትምህርት ቤቶች በቀን እና በማታ ትምህርታቸውን ከተከታተሉ ተማሪዎች መካከል 67,903 የሚሆኑት ማለትም 78.9% ያህሉ 50% እና በላይ ማምጣታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዲናኦል ጫላ አስታውቀዋል።
ተማሪዎች ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን መለያ ቁጥርና ስም በማስገባት ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ፡፡
https://aa.ministry.et/account#/student-result

ውድ 8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈታኞች የሚከተለውን ሊንክ በመጠቀም ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን መግለፅ እንወዳለን።
@emacs_ministry_result_qmt_bot
@emacs_ministry_result_qmt_bot
❤3👍2
#AddisAbaba
የ6ኛ ክፍል ውጤት በቀጣይ ሳምንት ይለቀቃል !
የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት የቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የሠጡት ቃል ፦
“ የ8ኛ ክፍል ውጤት ዛሬ ተለቋል። የማለፊያ ውጤት ወስነን ቆርጠን ይፋ አድርገናል።
ወንድም ሴትም 50ና ከዚያ በላይ ያመጡ ናቸው ወደ ሚቀጥለው ክፍል የሚያልፉት። የአካል ጉዳተኞች ማለፊያ ነጥብ 45 እና ከዚያ በላይ ነው።
78 በመቶ የሚሆኑት ተፈታኞቻችን አልፈዋል።
የ6ኛ ክፍል ውጤት በቀጣይ ሳምንት ይለቀቃል። ”
የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት መመልከቻ : https://aa.ministry.et/account#/student-result
(መለያ ቁጥርና ስም ያስገቡ)
#TikvahEthiopiaFamilyAA

Power Ge'ez 2017 Kanna.zip
8.8 MB
🔆Power Geez 2017
#Computer_Software
🦋#Share🦋
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Telegram: t.me/BasicComputer_Skills
tiktok.com/@basiccomputerskills
instagram.com/basiccomputerskills
Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
#Computer_Software
🦋#Share🦋
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Telegram: t.me/BasicComputer_Skills
tiktok.com/@basiccomputerskills
instagram.com/basiccomputerskills
Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
የ2016 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።
(ሀምሌ 13/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ውጤቱ ዙሪያ ውይይት በማድረግ የማለፊያ ነጥቡን ወስነዋል።
በዚሁ መሰረት የ2016 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና የማለፊያ ነጥብ 50 ሲሆን ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ደግሞ 45 እንዲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በሙሉ ድምጽ አጽድቀዋል።
የ2016 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ ታርሞ ይፋ መደረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ተግባር መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በመግለፅ ውጤቱ ታርም ቶሎ እንዲደርስ ቀንና ሌሊት በመስራት ለዚህ ቀን ላደረሱ የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል ባለሙያዎች ምስጋና አቅርበዋል።
በ2016 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 85,046 በመንግስትና በግል ትምህርት ቤቶች በቀን እና በማታ ትምህርታቸውን ከተከታተሉ ተማሪዎች መካከል 94.3% ያህሉ 50% እና በላይ ማምጣታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዲናኦል ጫላ አስታውቀዋል።