MiniTool_Power_Data_Recovery_v8_Business_Deluxe_Activated.zip
19.9 MB
MiniTool Power Data Recovery v8 Business Deluxe
💰Activated.💰
Simple but effective. Recover deleted or lost data from different storage devices such as hard drive, external hard drive, USB drive, memory card, etc.
#Computer ፣ Hard dish Flash እና የመሳሰሉት ላይ የሰረዛችሁትን ወይም የጠፋን ማህደር(File) መመለሻ(Recovery)
#Computer_Software
t.me/TechnologyMasterPage

👆እንዴት ናችሁ ውድ #የTechnology_Master_Page ተከታታዮች!
➞ በአምላካችን ፍቃድ አንድ ድንቅ የኮምፒውተር App እዤላችሁ መጣሁኝ መጥቻለሁ!
❶ #Faststone_Capture = 3.5MB
ጥቅሙም ኮምፒዩተር Screen ላይ ቪድዮ መቅረፅ የሚችል ነው(የራሳችሁንም ድምፅ ማስገባት ትችላላችሁ)
➞ ለሰው የሆነ ነገር ማስረዳት ብትፈልጉ ኮምፕዩተር ላይ በነዚህ አፕ በቪድዮ ቦታውን እየገባችሁ ማረግ ያለበትን/ያለባትን ነገር ማሳየት ትችላላችሁ።
📱 የስልክ ከፈለጋችሁም 👇👇👇
➋ #AZ_screen_video_recorder = 17.4MB
➛ግዴላችሁም ማወቅ መልካም ነው!! ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው!!
📌 Appu ከታች አለ
#ረሻድ_ሙዘሚል

FastStone_Capture_v8.9_Activated.zip
3.5 MB
FastStone Capture v8.9.
Powerful, lightweight, yet full-featured screen capture tool. Record screen activities and sound into video files with annotations.
#Computer_Software
t.me/TechnologyMasterPage
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1

አግራሞቴን በብዕር
▬▭▬▭▬▭▬▭ ፍርሃት
▪ለሁሉም ሰው የሆነ ህልም ይኖረዋል፤ ማሳካት የሚፈልገው!
ነገር ግን በህልሙ ስኬት ጉዞ ላይ ፍርሃት ይወረዋል...
#ይህንም እያሰበ......
◈አሁን በሁን ማን መጥቶ ህልሜን ልያጨልምብኝ ይሁን...!
◈ መንገዴ ላይ ማን መጥቶ እንቅፋት ይሆንብኝ ይሁን...
#ለመለኮስ የምፈልገውን የሻማ ጥንጥዬ ብርኃን ማን መጥቶ ያጠፋብኝ ይሁን...... እያለ....
◈ ለነዚህ ጥያቄዎች መልስ ሲፈልግላቸው፤ መልስም ሳያገኝላቸው ሲቀር ውጥጡ በፍርሃት ይርበደበዳል!!
● ለጥያቄዎቹ መልስ ቢያገኝላቸው ራሱ መልሶቹ ያስፈሩታል! አረ በሉ እንደውም ይህን ይመኛል ፈጣሪ ከዚህ ዓለም በገላገለኝ እያለ.........➝➝
➝ ለኛ ይኮ ይህን ይመስለን ይሆናል....
◉ ❝ሰው ማይሳካለት ጠንክሮ ስለማይሰራ ነው❞
◉❝ሰው ህልሙ የሚጨልመው ራሱ አጨልሞት ነው❞
◉❝ሰው ጠንካራ የማይሆነው ራሱ ጠንካራነትን ስለማይፈልግ ነው❞
ግን አደለም....!
#አውቀንም ሆነ ሳናውቅ የሰዎችን ህልም የምናጨልመው እኛው ነን!
▬ እኛው ነን ስኬታቸው ላይ እንደ ኮርፍ ጠራርጎ ሊወስደው ውኃ የምንደፋበት...!
▭እኛው ነን ህልማቸውን የምናጨናግፈው!
▪ችግር እና መከራ ከህልማቸው ወደኋላ አስቀርቷቸው ቢሆን አንድ ነገር ነው.. ቢያንስ ❝ሞክሬ አልተሳካልኝም፤ አሁንም እሞክራለሁ❞ ብለው ተስፋ በማድረግ ጥረታቸውን ያጧጥፉት ነበር!
ነገር ግን ችግሩ እኛ ነን!
➝ችግር መቼም ከሰው ልጅ በልጦ አያቅም። የሰው ልጅ ራሱ ነው፡ ራሱ ችግር ሆኖ ከችግር የሚበልጠው!!
►ወዳጆቼ እኛ ከሆነልንና ካስቻለን መልካም ነገሮችን አልመን መልካም ነገሮችንም እንስራ...
መልካም መስራት ካልቻልን ግን በሰዎች መልካም ስራ እና የልፋታቸው ስኬት ላይ እንቅፋት አንሁንባቸው!!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
➦ምክንያቱም አደለም ሰው በስኬታችን ላይ እቅፋት ሆኖብን ይቅርና የህይወት ጉዞ በራሱ ፈታኝ ነው፤ መንገዱን እስከምንረዳው መንገዱ ራሱ ያልቃል!!
➛ለዚህም ነው በዚህች ትንሽ በሆነችው ይህወት ህልማቸውን ለሚኖሩ ሰዎች ትንሽም እቅፋት እነሱ ላይ ፍርሃትን ይወልዳል!
● መርዳት ከቻልን እሰየው፤ ካልሆነ ግን ህልማቸውን ይኑሩበት እኛ ዞር እንበልላቸው!
▰▰ እናተ ህልመኖች ሆይ........!!
◉ የሰው ልጅ በሚያደርስባችሁ በደልና ዛቻ ውስጣችሁ ጥንካሬን እንጂ ፍርሃትን አይውለድ!
▪ልክ ወፍ ስትዘምር ለሚሰማት ሰውና እና ለስታያየቱ እንደ ማትጨነቀው ሁሉ፤ እናተም ለሚደርስባችሁ ዘለፋና ወቀሳ ቦታ አትስጡት!
▪ልክ የንስር አሞራ ከእድሜው ከ70 አመታቶቹ ውስጥ የእግር ጥፍሩን ለማሳደግ ሲል ቀሪ 30 አመታትን ለመኖር 5 ወር ሙሉ እንደገና ራስን የመውለድ ትግል እንደ ሚያደርገው ሁሉ፤ እናተም መከራና ስቃይን ጥንካሬያችሁ በማድረግ ህልማችሁን ዕውን አድርጉ!
በረሻድ ሙዘሚል
t.me/EthioWorldwideStudents

Telegram
Sharp Swords 2
↪️ አግራሞቴን በብዕር
የእይታን አድማስ የሚያሰፉበት፣
➝የጥሩነት ጥሩነት የሚያውቁበት፣
➝የመጥፎነትን መጥፎነት የሚያውቁበት፣
➝ለነገሮች ያሎትን ምልከታ የሚያሳድግ።
➝ደግነትን የሚዘክሩ፤ ክፋትን የሚያወግዙ ብሎም የሚጠሉ።
➝አንዳንዴ ደስታ፤ አንዳንዴ ደግሞ ሀዘን የሚቦርቅበት።
● የተደበላለቁ ስሜቶችን ባማረ የስነ-ፅሑፍ ዘይቤ የሚቀርብበት የናተው መድረክ!
በናተው ወንድም:- በረሻድ ሙዘሚል

Week 6:
Lesson 1:
#44 General Computer Questions with their Answers
Lesson 1:
#44 General Computer Questions with their Answers
👆👆👆👆👆
#Week 6
#Lesson 2
➝ Characteristics of Computer
➝ Limitations of Computer
➝ Computing Devices
➝Generations of Computer
t.me/TechnologyMasterPage
#Week 6
#Lesson 2
➝ Characteristics of Computer
➝ Limitations of Computer
➝ Computing Devices
➝Generations of Computer
t.me/TechnologyMasterPage