Basic Computer Skills
1.87K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
አግራሞቴን በብዕር // ከትዝብቴ ማህደር


አንዳንዴ እንዲህ ይመስላል ሰዎች ለራሳቸው ጥቅም ብቻ ሲሉ አብረውን የሚጓዙ! ....

... ጥቅሙን ያጡ ጊዜ ወይም ከእኛ ይፈልጉት የነበረውን ነገር ሲያገኙ የአብሮነታቸውን ገመድ ይቆርጡታል።

ተሳክቶላቸው ከሆነ ገመዱን የቆረጡት፤ አልሃምዱሊላህ።
የተሳካላቸው መስሏቸው ብቻ ከሆነ ደግሞ፤ አላህ ለነሱ ኸይር (መልካም) የሆነ ስኬትን ያጎናፅፋቸው።

✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

🀄🀄ሉን👇👇 share👇

https://t.me/Grade9Info

Group: t.me/Grade9InfoGroup
👍41
Hamster and Morse Code እንዴት ይዟችኋል¡¿ 🤔


✦Join➬

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════


Start // ጀምር
The Branches of Artificial Intelligence (AI)

🀄🀄ሉን👇👇 share👇

https://t.me/Grade9Info

Group: t.me/Grade9InfoGroup
📺YouTube Update!!

YouTube ለPlaylist custom thumbnail ማድረግ የምንችልበትን አሰራር ሊጀምር ነው።

እንደሚታወቀው ማንኛውም የዩቱዩብ ተጠቃሚ የራሱን Playlist መፍጠር ይችላል። ነገር ግን የዚህ Playlist Thumbnail የሚሆነው የመጀመርያው ቪዲዮ Thumbnail ነበር። በቅርብ ጊዜያት ውስጥ ግን ይህን ነገር በመቀየር ለፈጠርነው playlist የራሱን Thumbnail በመስራት upload ማድረግ የምንችልበትን አሰራር እንደሚጀምር ተሰምቷል። ይህ ግን የሚሰራው Android ላይ ብቻ ይሆናል።

✔️YouTube Playlist ማለት የተለያዩ ቪዲዮዎች ተሰባስበው በ1 ፎልደር የሚቀመጡበትና በየተራ የምናጫውትበት እንዲሁም share የምናደርግበት feature ነው።

🀄🀄ሉን👇👇 share👇

https://t.me/Grade9Info

Group: t.me/Grade9InfoGroup
👍4
🏮የክረምት ኮርስ ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀን ብቻ ቀረ

የሚሰጥ እና ከ12 አመት በታች ለሆኑ ልጆች Riseup tech solution ቀለል ባለ መልኩ በአማርኛ ቋንቋ የፕሮግራሚንግ ትምህርትን በማስተማር ብቁ እናደርጋለን።

የሚሰጡ ኮርሶች:-
front end website development
ለ3 ወራት የሚቆይ ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ HTML, CSS, Media Query,Bootstrap, Java Script (JS) እና ሎሎችንም  የሚያካትት ይሆናል።
መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
ለ2 ወራት የሚቆይ ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ Microsoft Word, Microsoft Excel, Microsoft PowerPoint, Microsoft publisher እና ሌሎችንም ያካትታል

እንዲሁም ለ Full stack web development (MERN) course በምዝገባ ላይ እንገኛለን። ኮርሱ 8 ወራት የሚቆይ ሲሆን ከcomputer አከፋፈት ጀምሮ የተዋጣለት ዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ የሆኑ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን ፕሮግራሞች ያካተተ ነው።

በዌብሳይታችን http://www.riseuptechsolution.com በመግባት signup የሚለውን ነክተው  የሚጠይቆትን መስፈርት በማሟላት ይመዝገቡ።

          
            ለበለጠ መረጃ አድራሻችን
ቤተል ወደ ዌራ መሄጃ አዲስ ኢንተርናሽናል
ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ

Mobile +251907667777
           +251936775727
Telegram @riseuptechsolution


✦Join➬

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════


Start  //  ጀምር
① Motherboard


❖ Motherboard የኮምፒውተር ክፍል ዋናው የኤሌክትሪክ ሰርኪዩት ሰሉዳ ሲሆን ተለቅ ያለ እና ዋና የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡
ሁሉም የኮምፒውተር ክፍሎች ከ Motherboard ጋር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የተገናኙ ሲሆን ይህም በመሰረታዊነት የኮምፒውተሩ ክፍሎች እርስ በርስ መረጃ እና ትዕዛዞችን እንዲለዋወጡ ያስችላል፡፡

❖ ካለ Motherboard ኮምፒውተር የማይታሰብ ነው፡፡ ለምሳሌ፡- የኮምፒውተሩ ኤሌክትሪክ አቅራቢ(Power Supply) ለሲዲ ማንበቢያው (CD drive) የኤሌክትሪክ ሃይል መስጠት ካልቻለ ሲዲ ማንበቢያው መስራት አይችልም፡፡
②Central Processing Unit (CPU)


❖ CPU የኮምፒውተሩ ማዕከላዊ ማቀነባበሪያ ክፍል ሲሆን ማቀናበሪያ(processor) አልያም የኮምፒውተር አዕምሮ ሌላኛው መታወቂያ ስሞቹ ናቸው፡፡

❖ CPU ከተጠቃሚ ወደ ኮምፒውተሩ የሚገቡትን ትዕዛዞች በሙሉ በመቀበል ኮምፒውተሩ በአግባቡ ትዕዛዙን እንዲከውን የሚያደርገው በ motherboard ላይ የሚገኝ ትንሽ የኤሌክትሮኒክ ቺፕ ነው፡፡

❖የማቀናበር ሃይል(processing power) የኮምፒውተርን ፍጥነት ግልፅ በሆነ መልኩ ይጨምራል፡፡
ስለሆነም ፈጣን ማቀነባበሪያ ኮምፒውተሮችን ፈጣን ያደርጋቸዋል፡፡
③ Random Access Memory (RAM)


❖RAM ማሕደረ-ትውስታ የኮምፒውተሩ ጊዜያዊ መረጃዎችን አልያም ስሌቶችን የሚያኖርበት እና በሚያስፈልግ ጊዜ(ኮምፒውተሩን ከማጥፋታችን አልያም ዳግም ከማስነሳታችን በፊት) መረጃዎችን ወይንም ስሌቶችን የሚሰጠን ነው፡፡

❖RAM ከ CPU ጋር በመተባበር ዳታዎች በተሳካ ሁኔታ የሚያቀነባብር ወሳኝ የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡

❖የRAM መጠን በመጨመር የኮምፒውተሮችን የማህደረ-ትውስታ በማስፋት የማቀነባበር አቅሙን ማሻሻል ይችላል
④Hard Drive


❖Hard drive ለኮምፒውተሮች እንደ ትልቅ ቤተ-መፀሃፍት ነው፡፡ ምክኒያቱም ፋይሎችን፤ሙዚቃዎችን፤ምስሎችን፤ሰነዶችን፤ ወዘተ ለዘለቄታው የምናኖርበት ሁነኛ ክፍል ነው፡፡

❖Hard drive በግል ከምናኖራቸው መረጃዎች ባለፈ የኮምፒውተሩ አሰራር ሂደት(operating system) የሚጫንበት እና በአግባቡ ኮምፒውተሩ ለተጠቃሚዎች አገልግሎት ምቹ የሚያደርጉትን የአሰራር ሂደት ፋይሎች(operating system files) የሚቀመጡበት የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡
👍1
⑤Power Supply Unit


❖Power supply unit የኮምፒውተሩ የሃይል አቅርቦት ክፍል ሲሆን ከግርግዳ ወይንም ከኤሌክትሪክ ማከፋፈያ የሚቀበለውን ኤሌክትሪክ ለኮምፒውተሩ በሚመጥን የኤሌክትሪክ መጠን እና አቅርቦት ለክቶ እና መጥኖ ወደ ኮምፒውተሩ ክፍሎች የሚያዳርስ የኮምፒውተር ቁልፍ ክፍል ነው፡፡

🀄🀄ሉን👇👇 share👇

https://t.me/Grade9Info

Group: t.me/Grade9InfoGroup
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Excel Tricks

🀄🀄ሉን👇👇 share👇

https://t.me/Grade9Info

Group: t.me/Grade9InfoGroup
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Get percentage in excel

🀄🀄ሉን👇👇 share👇

https://t.me/Grade9Info

Group: t.me/Grade9InfoGroup
Microsoft Word shortcut key

🀄🀄ሉን👇👇 share👇

https://t.me/Grade9Info

Group: t.me/Grade9InfoGroup
1
Computer-Related Full form

🀄🀄ሉን👇👇 share👇

https://t.me/Grade9Info

Group: t.me/Grade9InfoGroup
Grade 8th CTE-signed.pdf
23.5 MB
Grade 8th CTE Short Ppt (Updated)

▲ From Unit 1 through Unit 7 (Full)

● Prepared by: Reshad Muzemil
Grade 8 ICT Short Ppt (Updated)-signed.pdf
30.6 MB
Grade 8th ICT Ppt (Updated)

▲ From Unit 1 through Unit 6 (Full)

● Prepared by: Reshad Muzemil
Grade 7th CTE-signed.pdf
28.4 MB
Grade 7th CTE Short Presentation (PPT)

▲ From Unit 1 through Unit 8 (Full)

● Prepared by: Reshad Muzemil
Grade 7 ICT Ppt (Updated)-signed.pdf
28.5 MB
Grade 7th ICT Ppt (Updated)

▲ From Unit 1 through Unit 6 (Full)

● Prepared by: Reshad Muzemil

🀄🀄ሉን👇👇 share👇

https://t.me/Grade9Info

Group:
t.me/Grade9InfoGroup
👍3