Basic Computer Skills
1.87K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
🔴 ታዋቂው የማይክሮሶፍት Copilot Generative AI በቴሌግራም ቦት መጥቷል❗️

➡️ Microsoft Copilot OpenAI ከGitHub ጋር በመቀናጀት ያበለፅጉት AI Chatbot ሲሆን ጽሑፍን የሚያመነጭ እና ጥያቄዎችን የሚመልስ እንዲሁም በማንኛውም አይነት ሀሳብ ላይ ከተጠቃሚዎች ጋር Real Time መነጋገር የሚችል ቦት ነው።

➡️ በአሁኑ ጊዜ ይህ ቦት በቴሌግራም BETA ቨርዥን ላይ ሲሆን ማንኛውም የቴሌግራም ተጠቃሚ በስልክ ቁጥሩ አማካኝነት በነፃ በመመዝገብ ይህን ቦት መጠቀም ይችላል፤ በተጨማሪም ቦቱ ከኢንተርኔት ጋር ስለተገናኘ አሁናዊ ወይም Real Time መረጃዎችን መስጠት ይችላል።

ቦቱን ለመጠቀም @CopilotOfficialBot
👍3
Microsoft ለWindows 10 የonline support እና security update ቀጣይ አመት October 2025 ጀምሮ ያቆማል።
እንደሚታወቀው Microsoft ኮምፒውተራችን ለሳይበር ተጋላጭ እንዳይሆንና በየጊዜው የሚወጡ ዘመናዊ ፊቸሮችን እንድንጠቀም ሁሌም የመጨረሻውን ዊንዶውስ እንድንጭ ይመክራል።
ከዚህ በተጨማሪ የonline support እና በየጊዜው የሴኩሪቲ ማዘመኛውችን ይለቃል።ነገር ግን አዲስ ዊንዶውስ በለቀቁ ቂጥር ከዛ በፊት ለነበሩ ዊንዶሶች ሲሰጥ የነበረው እገዛ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ይቋረጣል።

ማይክሮሶፍትም ለwindows 7 January 14, 2020 ለwindows 8.1 January 10, 2023 ሙሉ በሙሉ አቋርጧል። የwindows 10 ደግሞ በቀጣይ አመት October 2025 ይቋረጣል። ስለዚህ ኮምፒውተራችሁን ወደ windows 11 ማሳደግ ይኖርባችኋል።
👍5
🇵🇸 ንፅዎችን አደራ

I love you ብየ - አላበዛም ጣጣ፤
በጣም እወዳችኋለሁ - ነብሴ እስኪወጣ፤
ውስጤ ቢያመኝም - አይኔ ቢመረቅዝ፤
ለእናንተ ያለኝ ፍቅር - መቼም አይቀዘቅዝ፤
ባገኝም እበላለሁ - ባጣም ተበድሬ፤
ክፉ አይካችሁ - ሞቼም ተቀብሬ፤
ወሰላሙ አለይኩም - ፍቅሬን በስንኝ፤
እስቲ ልጀምር - ኢብኑ ሙዘሚል ነኝ።

የረህማን የአላህ - እውቀት ለግሳቸው፤
ለማህበረሰቡ የሚጠቅም - ለሀገር የሚተርፋቸው፤
ጀባሩ ያአዚዝ - ሲሳይ ለግሳቸው፤
የድሆችን ሀዘን - እንባ የሚያብስላቸው፤
በተውሒዱም ቀጥ - በሱና አፅናቸው፤
በሀቁ ጎዳና እንጂ - እባክህ አትግደላቸው።

እነሱ ናቸው - ምሳሌ የፍቅር፤
ባለ ንፁህ ልብ - ሰውን የሚቀይር፤
እውነት ነው ልባቸው - ሐቅን የሚያፈቅር፤
በቃ ፍቅር ነው - የንፁህነታቸው ሚስጥር
ዝግ ሆኖ አያውቅም - የመልካምነታቸው በር፤

የወንድምነት ቁጣ - ክፋት መስሏችሁ
ተቀይማችሁም እንደሆን - እኔ አስከፍቻችሁ፤
ሰብሬው ከሆነ - መልካሙን ልባችሁ፤
አውፍ በሉኝ እንደው - ለአላህ ብላችሁ፤
ይቅር በሉኝ እንደው - ለአላህ ብላችሁ።

ምኞቴ ብዙ ነበር - ጊዜም አልፈቅድ አለ፤
ሰዓቱ ጉድ ሰራኝ - ገና ነኝ እያለ፤
እሁድን ስጠብቅ - ሰኞ ከተፍ አለ፤
ማክሰኞ ብትዘገይስ - አረ እንደው ምን አለ⁉️
ለካ! ሞዴል እየጠበቅኩ - ሚኒስትሪ ደረሰ፤
ቀን ተፈራረቀ - ወሩ ተጋመሰ፤
ወር ቀረን ስንል - ሳምንቱ ተደረመሰ፤
ጊዜም እንደ ቤት - ተሰርቶ ፈረሰ፤
እናም ይህ ጊዜ - ፈረሰና ሊለያየን፤
ሚኒስትሪ ደርሶ - ሰኔ 4 ነው አሉን፤
በሩ ተንኳኳ - ደርሶ የቁርጡ ቀን፤
ቀኑም አልቆም አለ - መያዝም አልቻልን፤
እባክህ ብንለው - እሱም ዝም አለን፤
ብዙ እናወጋ ነበር - ትንሽ ቢጠብቀን፤
ምን እናድርግ ታዲያ - አማራጭ አልሰጠን⁉️

በቀ❗️ እመካከራለሁ - ከጌታዬ ጋራ
መጥፎን አርቅላቸው - ከሚቀማመጡበት ስፍራ
ወዳጅ አበርክትላቸው - አላህን የሚፈራ፤
ሰውን የሚያከብር - የማያውቅ ጎራ፤
ህይወቷቸው ይመር - ኑሮአቸውም ይብራ፤
እባክህ የአላህ - ተማሪዎቼን አደራ፤
እባክህ የአላህ - ንፁዎችን አደራ።

✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
▭▬▬▭▭▬▬▭▭▬▭▬▭▬▭▬
⭕️ ማስታወሻነቱ: ለ2016 ዓ.ል ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎቼ (ለወንድም እህቶቼ) ይሁን❗️

══════════════
🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

t.me/AndalusGrade7and8

t.me/AcademicEducations

t.me/BasicComputer_Skills

t.me/AndalusGrade5and6
👍3
ፕሮግራሚንግ ቋንቋ ምንድነው?

ፕሮግራሚንግ ቋንቋ ሰዎችና ኮምፒዩተሮች እንዲግባቡ የሚያስችሉ እና ሶፍትዌሮችን ለማበልፀግ የሚያገለግሉ የመመሪያ እና ደንቦች ስብስብ ነው። የሰው ልጅ ቋንቋዎች በሰዋሰው ሕግጋት እንደሚመሩት ሁሉ የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎችም የራሳቸው ሕግጋት አሏቸው፡፡

ፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች ሰዎች ኮምፒዩተሮች እንዲከውኑላቸው ለሚፈልጓቸው ተግባራት ትዕዛዛትን መስጠት በማስቻል በሰው እና በማሽኖች መካከል ቁልፍ ድልድይ መሆን መቻላቸውን የሳይንስ ዳይሬክት ድረ-ገጽ መረጃ ያመላክታል፡፡

የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች ሃይ ሌቭል እና ሎው ሌቭል ተብለው በሁለት ይከፈላሉ፡፡ እንደ ፓይተን፣ ጃቫ እና C++ የሚመደቡበት ሃይ ሌቭል የፕሮግራሚንግ ቋንቋ ለሰው ልጆች ተፈጥሯዊ ቋንቋ የቀረበ እና ለመረዳትም ቀላል ነው፡፡ በሌላ በኩል ሎው ሌቭል የፕሮግራሚንግ ቋንቋ የምንላቸው ውስብስብ የኮምፒዩተር ሥርዓቶችን ለማበልጸግ የሚያገለግሉ የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎችን ያመለክታሉ፡፡ 

የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓቶችን ዕውን በማድረግ ሂደት ጉልህ ሚና አላቸው፡፡ ቋንቋዎቹ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ስልተቀመሮችን ለማርቀቅ፣ ዳታ ለማሰባሰብ እና ለመተንተን፣ ሞዴሎችን ለማሰልጠን እና ለሌሎችም አገልግሎቶች ይውላሉ፡፡

በዚህ ረገድ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሞዴሎች እና መተግበሪያዎችን ለማዳበር እንደ Python፣ R፣ Java፣ C++ እና Lisp የመሳሰሉ የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች በስፋት ጥቅም ላይ ይውላሉ፡፡

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
ልዩ የክረምት ኮርስ ሴቶች በሴቶች የሚሰጥ እና ከ12 አመት በታች ለሆኑ ልጆች Riseup tech solution ቀለል ባለ መልኩ በአማርኛ ቋንቋ የፕሮግራሚንግ ትምህርትን በማስተማር ብቁ እናደርጋለን።

ስለ ልጅዎስ ይህን ክረምት ምን ቢማር፣ በምንስ ቢያሳልፍ ይሻላል ብለው ተጨንቀዋል? በአልባሌ በጨዋታ ግዜያቸው እንዳይባክን እና  ለወደፊቱም ዘላቂ በሆኑ የቴክኖሎጂ መስኮች ላይ ቢያሳልፉ ብለው አልጓጉም?
የሀይስኩል ተማሪዎችስ ለቀጣይ ትምህርት ብቁ እንዲያደርገኝ ይህንን ክረምት ምን ብማር፣ በምን ባሳልፍ ይሻላል የሚለው አሳስቧቹሀል?

Riseup የቴክኖሎጂ ማዕከል እንኳን ደስ አላችሁ እያልን!

ለሴቶች እንዲሁም ከ12 አመት በታች ለሆኑ ህፃናት ከቴክኖሎጂው ጋር ፈጥነው እንዲቀላቀሉ የሚያስችላቸውን ልዩ የክረምት ፕሮግራም በonline እና በአካል ለማስተማር ዝግጅታችንን አጠናቀን በምዝገባ ላይ ነን።
ቦታ ሳይገድቦ ያሉበት ቦታ ሆነው በonline አልያም በአካል መማር ይችላሉ።

የሚሰጡ ኮርሶች:-
front end website development
ለ3 ወራት የሚቆይ ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ HTML, CSS, Media Query,Bootstrap, Java Script (JS) እና ሎሎችንም  የሚያካትት ይሆናል።
መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
ለ2 ወራት የሚቆይ ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ Microsoft Word, Microsoft Excel, Microsoft PowerPoint, Microsoft publisher እና ሌሎችንም ያካትታል

እንዲሁም ለ Full stack web development (MERN) course በምዝገባ ላይ እንገኛለን። ኮርሱ 8 ወራት የሚቆይ ሲሆን ከcomputer አከፋፈት ጀምሮ የተዋጣለት ዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ የሆኑ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን ፕሮግራሞች ያካተተ ነው።

አላማችን ጥራት ያለው ትምህርት በጥራት መስጠት በመሆኑ የምንቀበለው ውስን ተማሪ ነው። ስለሆነም ፈጥነው ይመዝገቡ።

በዌብሳይታችን http://www.riseuptechsolution.com በመግባት signup የሚለውን ነክተው  የሚጠይቆትን መስፈርት በማሟላት ይመዝገቡ።

          
            ለበለጠ መረጃ አድራሻችን
ቤተል ወደ ዌራ መሄጃ አዲስ ኢንተርናሽናል
ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ

Mobile +251907667777
           +251936775727
Telegram @riseuptechsolution


⭕️ 👆በጣም ምርጥ እድል ነው ተጠቀሙበት❗️

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
👍5
የግል ዋይፋያችን #WiFi እንዳይጠለፍ እና ለመረጃ ጥቃት እንዳያጋልጠን በምን መልኩ መከላከል እንችላለን?

ብዙ ጊዜ ለቤት ዉስጥ አገልግሎትም ሆነ ለመስሪያ ቤት ያስገጠምነዉ ዋይፋይ እኛ ላሰብነዉ አገልግሎት እየሰጠ ከሆነ ስለ ደህንነቱ ብዙም ትኩረት ስንሰጥ አይስተዋልም፡፡ ይህም በአንድ በኩል ከቸልተኝነት ወይም የሚያስከትለውን ጉዳት በውል ካለመገንዘብ ሲሆን፤ በሌላም በኩል የግል ዋይፋያችንን ደህንነት ለማስጠበቅ የሚያስችል እውቀትና ግንዛቤ በአግባቡ ካለመያዝም ሊሆን ይችላል፡፡

ከዚህ አኳያ ለዋይፋዮቻችን ተገቢውን የደህንነት ስርዓት ተግባራዊ የማናደርግ ከሆነ የሳይበር ወንጀለኞች አውታረ-መረቡን /networks/ በመጠቀም ሚስጥራዊ መረጃዎችን መመንተፍ እና ዋይፋዩን በሚገባው ፍጥነት እንዳንጠቀም ሊያስተጓጉሉብን ይችላሉ፡፡
በመሆኑም ከአገልግሎት መስተጓጎል እና ከጠላፊዎች ለመጠበቅ የሚከተሉትን አማራጮች መጠቀም ይመከራል፡፡

1. ጠንካራ የይለፍ ቃል /password/ ይጠቀሙ
የዋይፋይ ራውተሮች ሲመረቱ ነባሪ መጠቀሚያ ስም /default username/ እና ሚስጥራዊ የይለፍ-ቃል ይኖራቸዋል። የራዉተሩ አምራች ከታወቀ እነዚህን የዲፎልት መጠቀሚያ ስሞችን እና ሚስጥራዊ የይለፍ-ቃላትን ለመገመት በጣም ቀላል ነው፡፡ በመሆኑም የግል ዋይፋዮቻችን ደህንነት ለማረጋገጥ “default username” በመቀየር  ጠንካራ የይለፍ-ቃሎችን መጠቀም ይገባል፡፡

2. የበይነ-መረብ አገልግሎት መስጫ መለያ ይቀይሩ /service set identifier - SSID/
እያንዳንዱ ራውተር ከነባሪ መጠቀሚያ ስም /default/ ጋር ስለሚመጣ የአውታረ መረባችንን አገልግሎት መስጫ መለያ ስም /SSID/ መለወጥ ያስፈልጋል። ይህንን በራውተራችን ገመድ አልባ መሰረታዊ ቅንብር ገጽ /wireless basic setting page/ በመሄድ መጠሪያውን በመለወጥ የዋይፋያችንን ተገማችነት በማስቀረት ለጥቃት እንዳንጋለጥ ማድረግ እንችላለን፡፡
3. አውታረ-መረባችንን መመስጠር
የዋይፋይ ራውተራችን ከመረጃ ጠለፋ እና የአገልግሎት መስተጓጎል ለመከላከል የአውታረ-መረብ ምስጠራን መተግበር አስፈላጊ ነዉ፡፡

4. ሎጊንግ መፍቀድ (Enable Logging)
ሎጊንግ አማራጭን ስንፈቅድ (Enable) ስናደርግ የዋይፋይ ኔትወርካችንን እንዳይጠለፍ ለማድረግ ከሚያግዙ መንገዶች አንዱ ነዉ፡፡ በዋይፋይ ራውተራችን ውስጥ ያለው የመለያ ባህሪ ሁሉንም የአይፒ አድራሻ ይመዘግባል፡፡ እንዲሁም ሁሉንም የግንኙነት ሙከራዎች ዝርዝር ይሰጣል። ምንም እንኳን ይህን ተግባራዊ ማድረግ ዋይፋያችንን ከጠላፊዎች የማይጠብቅ ቢሆንም ማንኛውንም አጠራጣሪ እንቅስቃሴ ለመከታተል ይረዳናል፡፡ ይህንን ስርዓት "Enable" ማድረግ ይገባናል፡፡

5. የዋይፋይ ሲግናል ማስተካከል
የዋይፋይ ሲግናላችን ጠንካራ እና በአጭር የቆዳ ስፋት ብቻ ለመጠቀም የዋይፋዩን ሲግናል አቅም መቀነስ ይኖርብናል፡፡ ይህን ለማድረግ የራውተራችንን ሞድ 802.11n ወይም 802.11b ምትክ 802.11g መጠቀም ይመከራል፡፡

6. የራውተራችንን ፈርምዌር ማዘመን
ራውተራችን ፈርምዌር /Firmware/ ጊዜው ያለፈበት እና በወቅቱ ያልዘመነ ከሆነ ለአንዳንድ የደህንነት ስጋቶች የተጋለጠ መሆኑ አይቀርም፡፡ ምንም እንኳ የዘመናዊ ራውተሮች ፈርምዌር በራሳቸው የሚያዘምኑ ቢሆንም እርግጠኛ ለመሆን በየጊዜው መዘመናቸውን ልናረጋግጥ ይገባል፡፡

7. የራውተራችን ፋየርዋል ማንቃት
የራውተራችንን ፋየርዎል /firewall/ ማንቃት ይኖርብናል፡፡ ይህን በማድረጋችን ሊከሰት ከሚችል ተጨባጭ የሳይበር ጥቃቶች እራሳችንን መከላከል ያስችለናል፡፡



📌Join and share 👇👇👇


✦Join➬

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
ብሮልፍ ቴክ የቴክኖሎጂ ተቋም (Brolf tech) ከሐምሌ 1/2016 እስከ ነሀሴ 15/2014 ለሁለት ወራት የሚቆይ ኮርስ አለም አቀፍ ሰርተፊኬትን ጨምሮ አዘጋጅተናል።
ኮርሱ :- 1,Introduction to Coding
            2,Website development
            3,website design እና
            4,Application development  ሲሆን በዋናነት በክረምት ረፍት ላይ ያሉ የሐይስኩል እና ኤለመንተሪ ተማሪዎችን ይመለከታል። ከነዚህ ተማሪዎች በተጨማሪ ፍላጎቱ ያለውን ማንኛውም የክረምት ረፍት ላይ ያለን እንቀበላለን።

በተለይ ተማሪዎች በዚህ የረፍት ጊዜ ጊዚያቸውን በአላስፈላጊ ነገሮች በጓደኛ ተጽዕኖ ሳቢያ የመሳብ እድላቸው ከሌላው ወቅት ይበልጣልና በእንዲህ አይነት ለወደፊቱም ዘላቂ በሆኑ የቴክኖሎጂ መስኮች ላይ እነዲያሳልፉ መልካም ነውና ወላጆች  ልጆቻችሁን ኮዲንግ እንዲማሩ አበረታቱዋቸው ።

ለመመዝገብ ከታች ያሉትን አማራጮች ይጠቀሙ
• Email: info@brolftech.com
• Phone: +2519-7450-5877
• Telegram : @infobrolftech


📌Join and share 👇👇👇


✦Join➬

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
👍1
Hack የተደረገባችሁን ቴሌግራም አካውንት መልሳችሁ ለማግኝት የግድ የቴሌግራም support team ማግኘት ካስፈለጋችሁ ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ።
https://telegram.org/support
በተጨማሪም በሚከተሉት የemail አድራሻዎች በአንዱ ወይም በሁሉም email ማድረግ ትችላላችሁ።

➊ recover@telegram.org

❷ abuse@telegram.org

➌ spam@telegram.org



✦Join➬

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
Basic Computer Skills pinned «ልዩ የክረምት ኮርስ ሴቶች በሴቶች የሚሰጥ እና ከ12 አመት በታች ለሆኑ ልጆች Riseup tech solution ቀለል ባለ መልኩ በአማርኛ ቋንቋ የፕሮግራሚንግ ትምህርትን በማስተማር ብቁ እናደርጋለን። ስለ ልጅዎስ ይህን ክረምት ምን ቢማር፣ በምንስ ቢያሳልፍ ይሻላል ብለው ተጨንቀዋል? በአልባሌ በጨዋታ ግዜያቸው እንዳይባክን እና  ለወደፊቱም ዘላቂ በሆኑ የቴክኖሎጂ መስኮች ላይ ቢያሳልፉ ብለው አልጓጉም?…»
📝📝📝📝 News

ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ቴሌግራም ላይ ለግብይት የሚያገለግል ኮይን አስተዋውቋል

Telegram stars ሲል የተሰየመው ዲጅታል መገበያያ በGoogle እና Apple pay አማካኝነት የተለያዩ የቴሌግራም አገልግሎቶችን ለመግዛት ያስችላል።

ዝርዝር መረጃ በቀጣይ አቀርብላችኋለሁ።

#Tech_News


✦Join➬

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
🔰 አላህ ይርዳችሁ!
🔰 አላህ ውጤቱን ያማረ ያድርግላችሁ!
🔰 አላህ በእናንተው ጥረት ብቻ ሰይሆን በሱ (በአላህ) እዝነት መልካም የሆነ ውጤትን ይስጣችሁ!!

🇵🇸 አብሽሩ፤ በአላህ እዝነት ሁሉም ነገር ያማረ ይሆናል!!

🇵🇸 ለ8ኛ ክፍል Ministry ተፈታኝ ወንድም እህቶቼ! 🇵🇸

▮የእናንተው ወንድም


✦Join➬

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
👍2
በተለያየ ጊዜ እዚ ቻናል ላይ post የተደረጉ በጣም ጠቃሚ የተለያዩ ደረገፆች
https://magicstudio.com/magiceraser Erase background and annoying objects from photos for free!
https://www.copy.ai/ Artificial intelligence writes your blogs, social media, and email copy for you!
https://vocalremover.com/  This website let's you remove the vocals from music!
https://tinywow.com/ Tools that solve file problems - 100% Free!
https://toffeeshare.com/ Share files privately & secure, without size limit
https://downforeveryoneorjustme.com/ This site checks if a website is down
https://www.jotform.com/ Free online form builder
https://zapsplat.com/ Royalty Free Audio
https://www.pexels.com/ Royalty Free Stock Images
https://unsplash.com/ Royalty Free Stock Images
https://www.pixabay,com Royalty Free Stock Images and video
https://invideo.io/ Create great looking pro videos that engage better,
deliver more leads and save time
https://www.autodraw.com/ Draw anything and watch it come to life
https://www.iconfinder.com/ Millions of icons that you can use for your projects
https://everytimezone.com/ Every Time Zone
https://www.pdfescape.com/ The original online Free PDF editor & form filler
https://www.calligraphr.com/en/ Transform your handwriting or calligraphy into a font!
https://www.listennotes.com/ The best podcast search engine
https://www.wolframalpha.com/ Get mathematical answers directly without searching
https://wetransfer.com/ Transfer any big file with just a few clicks!
https://dronestock.com/ Royalty Free 4k Drone Stock Footage
https://radio.garden/ Listen to radio stations from all over the globe
https://downdetector.com/  Check if a website is down.
https://gifrun.com/ Create High-Def GIF and WebP images from YouTube and many other sites.
https://compressor.io/ Fast image compressor.
https://www.urbanfonts.com/ Thousands of free fonts to use.
https://essaytyper.com/ Creates an essay for you in seconds.
https://pixlr.com/ Online Photo editor, animation and design.
https://10minutemail.com/ Use a temp email for 10 minutes
https://ifttt.com/ If this, then that. This amazing service lets you create
powerful connections across various social networks and apps with simple statements.
https://www.mathway.com/ Need help with your Maths? This helps!
https://www.photopea.com/ Advanced image editor
https://www.sejda.com/ 30+ PDF Tools.
https://www.ilovepdf.com/ Every tool you need to work with PDF’s
https://alison.com/ More than 4,000+ free online courses.


✦Join➬

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
🤝1
አስደሳች ዜና!!

✉️ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ያደርግ ይሆን?

እንደሚታወቀው ቲክቶክ በፈጠረው የቲክቶክ ኮይን ጊፍት አማካኝነት ብዙዎቹ ህይወታቸውን እንዲቀይሩ ረድቷል።
ቴሌግራምም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል የቻናል ባለቤቶች ጊፍት የሚያገኙበትን አማራጭ እንደሚያስተዋውቅ ይፋ አድርጓል።
ጊፍቱ የሚሰጠው አዲስ ባስተዋወቀው Telegram stars አማካኝነት ሲሆን ክሬተሮች የተሰጣቸውን ጊፊት ወደ ገንዘብ መቀየር ይችላሉ ብሏል።
ይህ አሰራር በቅርብ ሳምንታት ውስጥ ተግባራዊ እንደሚሆን ቴሌግራም ባሰራጨው ዜና አስታውቋል።

አንድ ሰዉ ጊፍቱን የሚያገኘው በምን መስፈርትና ሁኔታ እንደሆነ የተገለፀ ነገር የለም።


✦Join➬

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
👍51
ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው እና ከዘመኑ አብረው እንዲዘምኑ አስደሳች ዜና ለወላጆች እና ለሴቶች

የኮምፒተር እውቀት የለኝም ብለው ሳይጨናነቁ ከ zero ↗️ Full-Stack MERN web developer ልናደርጎ መሆኑን  ስናበስሮ በደስታ ነው።

ስለ ልጅዎ ይህን ክረምት በምንስ ቢያሳልፍ ይሻላል ብለው ተጨንቀዋል?
የሀይስኩል ተማሪዎችስ ለቀጣይ ትምህርት ብቁ እንዲያደርገኝ ይህንን ክረምት ምን ብማር ይሻላል የሚለው አሳስቧቹሀል?
እናቶችስ ከቤት ሳቶጡ ገቢ ምታገኙበት ስራ የሚያስገኝ ትምህርት ምን ይሆን? ብለው ግራ ተጋብተዋል?

ለሁሉም እኛ ጋ መልሱን ያገኛሉ በአጭር ጊዜ የሚያልቅ ቢሉ የረጅም Riseup tech solution
ለሴቶች እና ከ12 አመት በታች ለሆኑ ህፃናት   ህይወታቸውን ቀለል የሚያደርግላቸውን እና ከቴክኖሎጂ ዘመን ጋር ፈጥነው እንዲቀላቀሉ የሚያስችላቸውን የፕሮግራሚንግ ትምህርት በonline እና በአካል ለማስተማር ዝግጅታችንን አጠናቀን በምዝገባ ላይ ነን።
ቦታ ሳይገድቦ ያሉበት ቦታ ሆነው በonline አልያም በአካል መማር ይችላሉ።

-እንዲሁም በግሩፕ ሆነው ለሚመጡ ልዩ ቅናሽ አለን።
-ከአንድ ቤት ሁለት ሰው ሲመዘገብ፤ መክፈል ሚጠበቅባቹ የአንድ ሰው ነው

የሚሰጡ ኮርሶች:-
front end website development
ለ3 ወራት የሚቆይ ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ 
-Basic Computer Skill
-HTML
-CSS
-Media Query
-Bootstrap
-UX/UI Design
-Building your portfolio website
-Java Script (JS) እና ሎሎችንም  የሚያካትት ይሆናል።

መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
ለ2 ወራት የሚቆይ ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ
-Microsoft Word
-Microsoft Excel
-Microsoft PowerPoint
-Microsoft publisher እና ሌሎችንም ያካትታል

እንዲሁም ለ Full stack web development (MERN) course በምዝገባ ላይ እንገኛለን። ኮርሱ 8 ወራት የሚቆይ ሲሆን ከcomputer አከፋፈት ጀምሮ የተዋጣለት ዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ የሆኑ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን ፕሮግራሞች ያካተተ ነው።

-Basic Computer Skill
-HTML
-CSS
- Media Query
- UX/UI Design
-Javascript
- jQyery
- Algorithm
-Git/GitHub
-Bootstrap5
-Design Theory
-OOP
-Developer Tools
-Domains and Deployment
- Express
- React.js
-React Router
-React Hooks
-API
- Node
- PHP

አላማችን ጥራት ያለው ትምህርት በጥራት መስጠት በመሆኑ የምንቀበለው ውስን ተማሪ ነው። ስለሆነም ፈጥነው ይመዝገቡ።

በዌብሳይታችን http://www.riseuptechsolution.com በመግባት signup የሚለውን ነክተው  የሚጠይቆትን መስፈርት በማሟላት ይመዝገቡ።

            ለበለጠ መረጃ አድራሻችን
ቤተል ወደ ዌራ መሄጃ አዲስ ኢንተርናሽናል
ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ

Mobile +251907667777
               +251936775727
Telegram @riseuptechsolution




✦Join➬

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
👍4
ማንኛውም የፋይል አይነት (doc, ppt, pdf, jpeg, jpg, GIF, mp3, mp4...) ወደ ፈለጋችሁት ሌላ የፋይል አይነት ለመቀየር የሚያግዟችሁ ዌብሳይቶች።
https://www.cleverpdf.com/
https://pdf.io/
https://tinywow.com/
https://convertio.co/
https://cloudconvert.com/
https://www.i2pdf.com/
https://www.ilovepdf.com/
https://www.pdf2go.com/
https://pdfcandy.com/
https://onlineconvertfree.com/



✦Join➬

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
*«ስሜቴን በቃል መግለፅ ሲያቅተኝ በፅሑፍ»*


ብዙ ነገር ልነግራችሁ ፈልጌ ነበር፤ ግን አልነገርኳችሁም።
ለእናንተ ያለኝን ፍቅርና አክብሮት ልነግራችሁ ፈልጌም ነበር፤ ነገር ግን አልነገርኳችሁም።

አዎ ውድ የኔው ንፁህ ወንድምና እህቶቼ ብዙ ነገር መናገር ፈልጌ ግን አልተናገርኩም።

🇵🇸 እናንተ ለኔ የአላህ ስጦታዎች ናችሁ። አላህ በዱንያና በአኺራ ያማረ ህይወትን ይስጣችሁ!
🇵🇸 አዎ እናንተ ለኔ ባለ ንፁህ ልብ እህት ወንድሞቼ ናችሁ። አላህ በሄዳችሁበት ቦታ ሁሉ ወደ መልካም የሚጣራና ከመጥፎ የሚከለክል ወዳጅ (ጓደኛ) ያብዛላችሁ።
🇵🇸 አዎ! እናንተ ለኔ የአላህ አደራዎች ናችሁ። አላህ ለዚህ ኡማ (ማህበረሰብ) ስኬትና ተድላ ሰበብ የሚሆንን ያማረ ውጤት ይስጣችሁ።

▮ሁላችሁንም ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁ፤ አከብራችኋለሁ።

ይህ ወንድማችሁ እስትንፋሱ እስካለ ድረስ በዱዓ አይረሳችሁም። ኢንሻአላህ!!

▮ በአላህ እዝነት ሁሌም በልቤ ውስጥ ትኖራላችሁ!!



⭕️ ይህ መልዕክት የአንዱስ ት/ቤት ለ8ኛ ክፍል 2016 ዓ.ል ውድ ተማሪዎቼ (ወንድም እህቶቼ) ይድረስልኝ❗️


✍️ ወንድማችሁ: ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
🇵🇸 Wishing you and your family a joyous Eid filled with love, laughter, and blessings. ...

May this Eid bring peace, happiness, and prosperity to your home. ...

On this auspicious occasion, I pray that Allah showers His divine blessings upon you and your family. ...

🇵🇸 Eid Mubarak!

Reshad Ibnu Muzemil

🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

t.me/AndalusGrade7and8

t.me/AcademicEducations

t.me/BasicComputer_Skills
1