Basic Computer Skills
1.88K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
Browser extension ምንድን ነው? እንዴት መጫን እንችላለን?

Browser extension (Addon) ማለት ኢንተርኔት ከምንጠቀምበት ብሮውሰራችን ላይ ተጭነው ተጨማሪ የተለያዩ አገልግሎቶችን እንድናገኝ የሚያደርጉ ሶፍትዌሮች ናቸው። ሁሉም ብሮውሰሮች የየራሳቸው ኤክስቴንሽኖች አሏቸው።
ለምሳሌ
Google chrome extensions
Firefox extensions
Microsoft edge extensions
Opera extensions
እንደ Androidና IOS አፕሊኬሽኖች የኤክስቴሽኖችንም ጥቅም ይሄ ነው ብሎ ዘርዝሮ መጨረስ አይቻልም። እንደሰሯቸው ሰዎች ፍላጎትና ሃሳብ ተግባራቸውም ይለያያል።
ኤክስቴሽኖችን ለመጫንና ለማጥፋት እንደ ብሮውሰሩ አይነት የሚለያይ ነው።
ለምሳሌ Apex Screen recorder & screenshot Master የተባለ chrome እክስቴንሽን እንዴት መጫን እንደምንችል ላሳያችሁ።

በምትፈልጉት ብሮውሰር Google ከፍታችሁ የኤክስቴንሽኑን ስም ፅፋችሁ ሰርች በማድረግ መጫን
chrome ላይ 3 ዶቶችን ነክታችሁ "more tools" ከዛ "extensions" ስትነኩ የጫናችኋቸውን ኤክስቴንሽኖች ይዘረዝርላችኋል እንደፈለጋችሁ remove ወይም pin ማድረግ ትችላላችሁ።

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
አላስፈላጊ ወጪ ላለማውጣት

🔥 የሞባይል ስልኮ ላይ Email አካውንት ወይም play store አካውንት የሞላችሁ እና እየተጠቀማችሁ ያላችሁ ስልካችሁን ድንገት Reset ብታደርጉት የግድ Email ይጠይቃል። ለመክፈት ካወቃችሁት በመሙላት ይከፈታል። ነገር ግን  በተለይ ከሠው ስልክ ገዝታችሁ ድንገት የሆነ ጊዜ Reset ብታደርጉት ስልኩን የተጠቀመውን ሰው Email (ለመጀመሪያ ጊዜ ስልኩ ላይ የተከፈተውን Gmail Account) ይጠይቃችዋል።

⭕️ ታድያ ይህን ስልክ በPattern /password ምክንያት ሊሆን ይችላል Reset ያደረጋችሁት ስለሆነም Gmail Account ካልሞላችሁ ስልካችሁን መክፈት አትችሉም። ለማስከፈት የግድ ሞባይል ቤት መሄድ አለባችሁ *Bypass* እንዲከፈትላችሁ ማለት ነው።

⛔️መፍትሄው
ማንኛውንም ስልክ Email ከተሞላበት በዋላ Reset ለማድረግ ከፈለጋችሁ ድንገት የረሳችሁትን የናንተን Email ወይም ስልኩን መጀመርያ የተጠቀመበትን ሠው Email እንዳይጠይቃችሁ ይህንን መንገድ ተጠቀሙ።

➤ በመጀመርያ Setting ግቡና About phone የሚለውን ከመረጣችሁ በዋላ ከታች Build Number የሚል አለ እሱን 5x ትጫናላችሁ፤ የዛኔ Developer option enabled ወይም You are in developer option ይላችዋል። ከዛም ወደ ኋላ back በማድረግ Developer Option የሚል አዲስ ይመጣል እሱ ላይ በመግባት *OME UNLOCK* የሚለውን ታበራላችሁ።

በቃ ከዛ በኋላ ስልኩን Reset ብታደርጉም ስልኩን ምንም Email (Gmail Account) ሳይጠይቃችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills
👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Get percentage in excel

⭕️ ድምፁን አጥፍታችሁ ተለማመዱ።
Excel shortcut key 🔑
Shortcut 🔑
Microsoft Word shortcut key
Excel formula’s

Excel ላይ ያሉ ገራሚ Formulas

ሙክሯቸው!


🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
🍓2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጠናችሁት እየረሳችሁት ተቸግራችኋል⁉️

ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ግራ ተጋብታችኋል⁉️

ሳይንሳዊ ትንታኔ ከመፍትሔ ጋር!

══════════════
🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

t.me/AndalusGrade7and8

t.me/AcademicEducations

t.me/BasicComputer_Skills

t.me/AndalusGrade5and6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለፈተና እንዴት መዘጋጀት አለብን⁉️

ሳይንሳዊ ትንታኔ ከመፍትሔ ጋር!

══════════════
🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

t.me/AndalusGrade7and8

t.me/AcademicEducations

t.me/BasicComputer_Skills

t.me/AndalusGrade5and6