Basic Computer Skills
1.88K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
ከ-ChatGPT ለየት ባለ መልኩ የተለያዩ አካዳሚክ ነገሮችንና ሌሎች ተጨማሪ ነገሮችን የሚሰራልን አፕ

ለምሳሌ:

◆ ቢዝነስ ፕላን (AI Business Plan)
◆ Curriculum Vitae (CV) // [AI CV)
◆ Mathematics [AI Mathematics Calculation]
◆ Logo making (AI logo making)
◆ Creating Image (AI Image creating)
◆ AI English Editor
◆ Articles Summarize
◆ Essay Monster
◆ Fixing writing
◆ Research advisor
◆ Mathematics Teacher

እጅግ በጣም ብዙ ነገሮችን ልንጠቀምበት የምንችል የሰው ሰራሽ አስተውሎት (የArtificial Intelligence //AI) ውጤት የሆነ የስልክ አፕሊኬሽን ነው።

ስሙ: Poe

አፕሊኬሽኑ *[ Poe ]* ይሰኛል!

⭕️ ሞክሩት 👇👇👇👇👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.poe.android

══════════════
🀄🀄ሉን👇👇👇 share👇

t.me/AndalusGrade7and8

t.me/AcademicEducations

t.me/BasicComputer_Skills

t.me/AndalusGrade5and6

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
ባዮሜትሪክ ቴክኖሎጂ ምንድነው

🟠ባዮሜትሪክ ግለሰቦችን ለመለየት የሚያገለግሉ ሥነ-ሕይወታዊ (ባዮሎጂካል) መለኪያዎችን ወይም አካላዊ ባሕርያትን ያመለክታል። ለምሳሌ የጣት ዐሻራ፣ የፊት ልዩ ገጽታዎች፣ ድምጽ እና የዐይን ዐሻራ በባዮሜትሪክ ቴክኖሎጂ ግለሰቦችን ለመለየት በስፋት ጥቅም ላይ ከሚውሉት መካከል ተጠቃሽ ናቸው፡፡

🟢የተለያዩ አይነት የባዮሜትሪክ የደህንነት አማራጮች ያሉ ሲሆን ፊዚዮሎጂካል እና ቢሄቬራል ባዮሜትሪክስ ቀዳሚዎቹ ተጠቃሽ ናቸው።

🟡ፊዚዮሎጂካል ባዮሜትሪክስ የአንድን ሰው አካላዊ፣ መዋቅራዊ እና በአንጻራዊነት የማይንቀሳቀሱ የሰውነት አካላትን ባሕርያት ጥቅም ላይ ያውላል፡፡

🔴ቢሄቬራል ባዮሜትሪክስ ደግሞ ሰዎች ተግባራትን በሚከውኑበት ጊዜ የሚያሳዩትን ልዩ እንቅስቃሴ፣ አካላዊ ምልክቶች እና ጡንቻዎቻቸውን የሚያቀናጁበትን መንገድ ነው።

💙የዘርፉ ባለሞያዎች እንደሚሉት ቴክኖሎጂዉ ማንነትን ከመለየት በሻገር መረጃዎችን ያለስጋት ሰንዶ ለማስቀመጥ፣ ወንጀልን ለመከላከል  እና መሰል የሕግ ማስከበር ጉዳየች ላይ ዘርፈ ብዙ ጥቅም እየሰጠ ይገኛል፡፡

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
⚠️Telegram hack⚙️
ቴሌግራማችሁን ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level

ማንኛውንም link ነክታችሁ Telegram login አድርጉ ቢላችሁ በፍፁም Login እንዳታደርጉ።
Device Passcode ተጠቀሙ።
ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ።
ይህን ለማስተካካል
Settings - privacy and security - passcode

2-step verification ተጠቀሙ።
2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው።
Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት።
ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ።

ከ2 በላይ device ላይ አትጠቀሙ።
Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል።
ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate sessions እያላችሁ ቀንሷቸው።

በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ።

ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ።

የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ።

ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን በፍፁም መላክ የለባችሁም። የግድ መላክ ካለባችሁም በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው ካያቸው በኋላ የሚጠፉ) ሚሴጆችን ላኩ።

የስልካችሁ status bar ላይ notification እንዳይታይ off አድርጉት።

በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ።

◆ Phone number - Nobody
◆ Last seen & online - My contacts (Everybody ቢሆንም ችግር የለውም)
◆Profile photos - My contacts (Everybody ቢሆንም ችግር የለውም)
◆ Forwarded message - Nobody
◆ Calls - My contacts (Everybody ቢሆንም ችግር የለውም)
◆ Group & channels - My contacts (Nobody ቢሆን ተመራጭ ነው)

⭕️ Hack የተደረገ Telegram account እንዴት እንደምናስመልስ በቀጣይ እናያለን።


🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
👍3
Browser extension ምንድን ነው? እንዴት መጫን እንችላለን?

Browser extension (Addon) ማለት ኢንተርኔት ከምንጠቀምበት ብሮውሰራችን ላይ ተጭነው ተጨማሪ የተለያዩ አገልግሎቶችን እንድናገኝ የሚያደርጉ ሶፍትዌሮች ናቸው። ሁሉም ብሮውሰሮች የየራሳቸው ኤክስቴንሽኖች አሏቸው።
ለምሳሌ
Google chrome extensions
Firefox extensions
Microsoft edge extensions
Opera extensions
እንደ Androidና IOS አፕሊኬሽኖች የኤክስቴሽኖችንም ጥቅም ይሄ ነው ብሎ ዘርዝሮ መጨረስ አይቻልም። እንደሰሯቸው ሰዎች ፍላጎትና ሃሳብ ተግባራቸውም ይለያያል።
ኤክስቴሽኖችን ለመጫንና ለማጥፋት እንደ ብሮውሰሩ አይነት የሚለያይ ነው።
ለምሳሌ Apex Screen recorder & screenshot Master የተባለ chrome እክስቴንሽን እንዴት መጫን እንደምንችል ላሳያችሁ።

በምትፈልጉት ብሮውሰር Google ከፍታችሁ የኤክስቴንሽኑን ስም ፅፋችሁ ሰርች በማድረግ መጫን
chrome ላይ 3 ዶቶችን ነክታችሁ "more tools" ከዛ "extensions" ስትነኩ የጫናችኋቸውን ኤክስቴንሽኖች ይዘረዝርላችኋል እንደፈለጋችሁ remove ወይም pin ማድረግ ትችላላችሁ።

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
አላስፈላጊ ወጪ ላለማውጣት

🔥 የሞባይል ስልኮ ላይ Email አካውንት ወይም play store አካውንት የሞላችሁ እና እየተጠቀማችሁ ያላችሁ ስልካችሁን ድንገት Reset ብታደርጉት የግድ Email ይጠይቃል። ለመክፈት ካወቃችሁት በመሙላት ይከፈታል። ነገር ግን  በተለይ ከሠው ስልክ ገዝታችሁ ድንገት የሆነ ጊዜ Reset ብታደርጉት ስልኩን የተጠቀመውን ሰው Email (ለመጀመሪያ ጊዜ ስልኩ ላይ የተከፈተውን Gmail Account) ይጠይቃችዋል።

⭕️ ታድያ ይህን ስልክ በPattern /password ምክንያት ሊሆን ይችላል Reset ያደረጋችሁት ስለሆነም Gmail Account ካልሞላችሁ ስልካችሁን መክፈት አትችሉም። ለማስከፈት የግድ ሞባይል ቤት መሄድ አለባችሁ *Bypass* እንዲከፈትላችሁ ማለት ነው።

⛔️መፍትሄው
ማንኛውንም ስልክ Email ከተሞላበት በዋላ Reset ለማድረግ ከፈለጋችሁ ድንገት የረሳችሁትን የናንተን Email ወይም ስልኩን መጀመርያ የተጠቀመበትን ሠው Email እንዳይጠይቃችሁ ይህንን መንገድ ተጠቀሙ።

➤ በመጀመርያ Setting ግቡና About phone የሚለውን ከመረጣችሁ በዋላ ከታች Build Number የሚል አለ እሱን 5x ትጫናላችሁ፤ የዛኔ Developer option enabled ወይም You are in developer option ይላችዋል። ከዛም ወደ ኋላ back በማድረግ Developer Option የሚል አዲስ ይመጣል እሱ ላይ በመግባት *OME UNLOCK* የሚለውን ታበራላችሁ።

በቃ ከዛ በኋላ ስልኩን Reset ብታደርጉም ስልኩን ምንም Email (Gmail Account) ሳይጠይቃችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills
👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Get percentage in excel

⭕️ ድምፁን አጥፍታችሁ ተለማመዱ።
Excel shortcut key 🔑
Shortcut 🔑
Microsoft Word shortcut key
Excel formula’s

Excel ላይ ያሉ ገራሚ Formulas

ሙክሯቸው!


🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
🍓2