ሰበር‼
======
✍ በዛሬው ዕለት በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ የሸዋልን ጨረቃ ለመመልከት ጥረት ቢደረግም ልትታይ ስላልቻለች፤ ነገ ዕለተ ማክሰኞ ሚያዚያ 01, 2016 E.C. የወርሃ ረመዿን 30ኛ ቀን ሲሆን ረቡዕ ሚያዚያ 02, 2016 E.C./ ሸዋል 01, 1445 H.C./ April 10, 2024 G.C. የዒደ-ል-ፊጥር በዓል ይሆናል።
እንኳን አደረሰን! አላህ ወንጀላችንን ሁሉ ምሮ መልካም ሥራችንን ይቀበለን!
BREAKING NEWS: Eid Al Fitr 1445/2024 is on Wednesday, 10 April 2024.
The Crescent was NOT SEEN in the Kingdom today.
The month of Ramadan 1445 will complete 30 days tomorrow, 1st Shawwal 1445 is on Wednesday, 10 April 2024

#AAEB
የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ መካከለኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ሰኔ 4 እና 5/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አሳውቋል።
በተመሳሳይ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ 12 እስከ 14/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ተገልጿል።
ፈተናዎቹ በተጠቀሱት ቀናት በጠዋት እና ከሰዓት መረሐግብር እንደሚሰጡ ቢሮው ያወጣው የድርጊት ጊዜ ሰሌዳ ያሳያል።
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
➊ t.me/AndalusGrade7and8
❷ t.me/AcademicEducations
➌ t.me/BasicComputer_Skills

🇵🇸 Wishing you and your family a joyous Eid filled with love, laughter, and blessings. ...
May this Eid bring peace, happiness, and prosperity to your home. ...
On this auspicious occasion, I pray that Allah showers His divine blessings upon you and your family. ...
🇵🇸 Eid Mubarak!
Reshad Ibnu Muzemil
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
➊ t.me/AndalusGrade7and8
❷ t.me/AcademicEducations
➌ t.me/BasicComputer_Skills
May this Eid bring peace, happiness, and prosperity to your home. ...
On this auspicious occasion, I pray that Allah showers His divine blessings upon you and your family. ...
🇵🇸 Eid Mubarak!
Reshad Ibnu Muzemil
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
➊ t.me/AndalusGrade7and8
❷ t.me/AcademicEducations
➌ t.me/BasicComputer_Skills
✳️ ኢንተርኔትን በብርሃን ጨረሮች ተደራሽ የማድረግ ሙከራ❗️
🔺የሌዘር ጨረር ሥርዓት ላይ በመመስረት ኢንተርኔትን ተደራሽ የማድረግ ሙከራ በስኬት መከናወኑ ተገለፀ፤ ሙከራው የተከናወነው የኮንጎ ወንዝ በሚያካፍላቸው ብራዛቪል እና ኪንሻሳ ከተሞች መካከል መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡
🔺ኤክስ በተባለው የአልፋቤት የምርምር ተቋም ለሶስት ዓመታት ሲበለፅግ የቆየው አዲስ ሥርዓት ለአይን የማይታዩ የብርሃን ጨረሮችን በመጠቀም ፈጣን ኢንተርኔትን ተደራሽ ማድረግ መቻሉ ታውቋል፡፡
🔺በዚህ ገመድ አልባ የግንኙነት መንገድ 99.9 በመቶ አስተማማኝነት 7 መቶ ቴራባይት የሚጠጋ ዳታ በ20 ቀናት ውስጥ ማቅረብ እንደተቻለ ተገልጿል፡፡
🔺የኮንጎ ወንዝ ቆርጦ በሚያልፋቸው ሁለቱ ከተሞች መካከል ገመድን መሰረት ያደረገ ፈጣን የብሮድባንድ ኢንተርኔት ለማቅረብ ቢሞከር አምስት እጥፍ ውድ እንደሚሆን ተዘግቧል፡፡
🔺ፍሪ ስፔስ ኦፕቲካል ኮምዩኒኬሽንስ የሚል መጠሪያ በተሰጠው በዚህ ቴክኖሎጂ በቀጣይ ከሰሐራ በታች ያሉ ሀገራትን የፈጣን ኢንተርኔት ተጠቃሚ ለማድረግ ኩባንያው ማቀዱ ተነግሯል፡፡

🇵🇸 ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች አጭር ማስታወሻ!
✅ የ8ኛ ክፍል
👉 ሞዴል ሚያዚያ 15-18/8/2016 ዓ.ል ሲሰጥ ክልል አቀፍ ፈተና (Ministry Exam) ከሰኔ 4-5/10/2016 ዓ.ል ይሰጣል።
✅ 6ኛ ክፍል
👉 ሞዴል ፈተና ከሚያዚያ 15-18/8/2016 ዓ.ል የሚሰጥ ሲሆን ክልል አቀፍ ፈተና ከሰኔ 12-14/10/2016 ዓ.ል የሚሰጥ ይሆናል!!
➞ ከተማሪዎች ምን ይጠበቃል⁉️
👉 የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች የ6ኛ ክፍል ብቻ (5ኛ ክፍል ሳይጨምር) የሁለቱን ሴሚስተር እቅድ አውጥቶ በአግባቡ ማጥናት።
👉 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ብቻ (7ኛ ክፍል ሳይጨምር) የሁለቱን ሴሚስተር እቅድ አውጥቶ በአግባቡ ማጥናት።
⭕️ ከመምህራንና ከት/ቤቶች ምን ይጠበቃል?
◆ መምህራና እና ት/ቤቶች አስፈላጊውን ትኩረት በመስጠት የይዘት የማጠናቀቅ ምጣኔ (portion coverage ) በአግባቡ እንዲጠናቀቅ ማድረግ።
👉 ለተፈታኝ ተማሪዎቻችን የስነ ልብና ምክርና አስፈላጊው እገዛ (ወርክሽት፣ ሞዴል ፈተናዎች እና ያለፋ አመታት ፈተናዎችን በማሰራት) እገዛ ማድረግ።
⭕️ ከተማሪ ወላጆች ምን ይጠበቃል??
👉 ተማሪዎች እቅድ አውጥተው እንዲያጠኑ ማበረታታት እና አስፈላጊውን እገዛ ማድረግ::
🔚 በጋራ ርብርብ የተማሪዎችን ውጤት እና ስነ ምግባር መልካምና አስደሳች እንዲሆን ሁላችንም ጥረት እናድርግ‼️ (ኢንሻአላህ)
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
➊ t.me/AndalusGrade7and8
❷ t.me/AcademicEducations
➌ t.me/BasicComputer_Skills
✅ የ8ኛ ክፍል
👉 ሞዴል ሚያዚያ 15-18/8/2016 ዓ.ል ሲሰጥ ክልል አቀፍ ፈተና (Ministry Exam) ከሰኔ 4-5/10/2016 ዓ.ል ይሰጣል።
✅ 6ኛ ክፍል
👉 ሞዴል ፈተና ከሚያዚያ 15-18/8/2016 ዓ.ል የሚሰጥ ሲሆን ክልል አቀፍ ፈተና ከሰኔ 12-14/10/2016 ዓ.ል የሚሰጥ ይሆናል!!
➞ ከተማሪዎች ምን ይጠበቃል⁉️
👉 የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች የ6ኛ ክፍል ብቻ (5ኛ ክፍል ሳይጨምር) የሁለቱን ሴሚስተር እቅድ አውጥቶ በአግባቡ ማጥናት።
👉 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ብቻ (7ኛ ክፍል ሳይጨምር) የሁለቱን ሴሚስተር እቅድ አውጥቶ በአግባቡ ማጥናት።
⭕️ ከመምህራንና ከት/ቤቶች ምን ይጠበቃል?
◆ መምህራና እና ት/ቤቶች አስፈላጊውን ትኩረት በመስጠት የይዘት የማጠናቀቅ ምጣኔ (portion coverage ) በአግባቡ እንዲጠናቀቅ ማድረግ።
👉 ለተፈታኝ ተማሪዎቻችን የስነ ልብና ምክርና አስፈላጊው እገዛ (ወርክሽት፣ ሞዴል ፈተናዎች እና ያለፋ አመታት ፈተናዎችን በማሰራት) እገዛ ማድረግ።
⭕️ ከተማሪ ወላጆች ምን ይጠበቃል??
👉 ተማሪዎች እቅድ አውጥተው እንዲያጠኑ ማበረታታት እና አስፈላጊውን እገዛ ማድረግ::
🔚 በጋራ ርብርብ የተማሪዎችን ውጤት እና ስነ ምግባር መልካምና አስደሳች እንዲሆን ሁላችንም ጥረት እናድርግ‼️ (ኢንሻአላህ)
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
➊ t.me/AndalusGrade7and8
❷ t.me/AcademicEducations
➌ t.me/BasicComputer_Skills
✳️ የምልክት ቋንቋን ወደ ድምፅ ተርጓሚው የጆሮ ማዳመጫ❗️
🔺በኒውዮርክ የሚገኘው ቡፋሎ ዪኒቨርሲቲ የተመራማሪዎች ቡድን የጆሮ ማዳመጫን ከስማርት ስልክ ጋር በማገናኘት የምልክት ቋንቋን ወደ ድምፅ መተርጎም ወደሚችል መሣሪያ መቀየራቸው ተነገረ፡፡
🔺መሣሪያው ዶፕለር የተባለውን ቴክኖሎጂ ጥቅም ላይ በመዋል የድምጽ ሞገድን በመልቀቅ የምልክት ቋንቋን ከሚያሳየው ሰው እጅ ላይ ነጥረው የሚመጡ የድምፅ ሞገዶችን ቅርፅ መተርጎም ማስቻሉን ተገልጿል፡፡
🔺ሶኒክኤ.ኤስ.ኤል በሚል ስያሜ በተጠራው በዚህ መሳሪያ ለጊዜው የአሜሪካን የምልክት ቋንቋ ተጠቅሞ በቤት ውስጥ በተደረገ ሙከራ 93.8 በመቶ ውጤታማ መሆን መቻሉ ተዘግቧል፡፡
🔺መሣሪያው መስማት በተሳናቸው እና በሌሎች ሰዎች መካከል የሚደረግ ተግባቦትን በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚያቃልል የተመራማሪዎቹ እምነት ነው፡፡
🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Telegram: t.me/BasicComputer_Skills
tiktok.com/@basiccomputerskills
Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════

የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የቡና ቅጠል በሸታን የሚለይ መተግበሪያ እያበለፀገ መሆኑን ገለፀ
የቡና ቅጠል ምስልን በመጠቀም ብቻ የቡና ቅጠል በሸታን ለመለየት፣ የጉዳት መጠንን ለማወቅ የሚያስችል ኮፊኔት የተሰኘ መተግበሪያ እያበለፀገ መሆኑን የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ውጤት ነው የተባለው ይህ መተግበሪያ ከሰው ሰራሽ አስተውሎት የምርምር መስክ በሆነው ኮምፒውተር ቪዥን መበልፀጉ ተሰምቷል። ቴክኖሎጂው ሶስት የቡና ቅጠል በሽታዎችን መለየት ይችላልም ነው የተባለው።
ምንጭ: Tikvaheth Magazine
🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Telegram: t.me/BasicComputer_Skills
tiktok.com/@basiccomputerskills
Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
የቡና ቅጠል ምስልን በመጠቀም ብቻ የቡና ቅጠል በሸታን ለመለየት፣ የጉዳት መጠንን ለማወቅ የሚያስችል ኮፊኔት የተሰኘ መተግበሪያ እያበለፀገ መሆኑን የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ውጤት ነው የተባለው ይህ መተግበሪያ ከሰው ሰራሽ አስተውሎት የምርምር መስክ በሆነው ኮምፒውተር ቪዥን መበልፀጉ ተሰምቷል። ቴክኖሎጂው ሶስት የቡና ቅጠል በሽታዎችን መለየት ይችላልም ነው የተባለው።
ምንጭ: Tikvaheth Magazine
🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Telegram: t.me/BasicComputer_Skills
tiktok.com/@basiccomputerskills
Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
✳️ ደምብ አስከባሪው ሮቦት በሲንጋፖር ጎዳኖች❗️
🔺በሲንጋፖር የእግረኛ እንቅስቃሴ በሚበዛበት አካባቢ ሥርዓተ አልበኝነትን እየተዘዋወረ የሚቆጣጠር ዣቪየር የተባለ ሮቦት ወደ ስራ ገብቷል።
🔺ሮቦቱ በጎዳናዎች እየተዘዋወረ ከአምስት በላይ የሆኑ የሰዎች ስብስብን፣ ባልተፈቀደ አካባቢ ሲጋራ ማጨስ፣ ሕገ-ወጥ የጎዳና ላይ ንግድ ፣ያለአግባብ የቆሙ ብስክሌቶችን እና በእግረኛ መንገድ ሕገ-ወጥ የባለ ሞተር ተሸከርካሪ እንቅስቃሴዎችን ይቆጣጠራል፡፡
🔺እርስዎም ከላይ ከተጠቀሱት አንዱን ፈፅመው ቢገኙ ሮቦቱ በቀጥታ የቪዲዮ ስርጭቱ ወደ ማዕከላዊ የመቆጣጠሪያ ጣቢያው ሁኔታውን ያሳውቃል፡፡ ለተላለፉት ደንብም አግባብ የሆነውን የማስጠንቀቂያ መልዕክት በተገጠመለት ስክሪን እና ድምጽ ማጉያ ያስተላልፋል፡፡
#Tech_News #Robotics