Basic Computer Skills
1.87K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
ቴሌግራም ላይ ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level

1. Device Passcode ተጠቀሙ። ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ።
ይህን ለማስተካካል
Settings - privacy and security - passcode

2. 2-step verification ተጠቀሙ።
2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው።
Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት።
ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ።

3. ከ2 በላይ device ላይ አትጠቀሙ። Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል።
ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate secc ቀንሷቸው።

4. በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ።

5. ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ።

6. የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ።

7. ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን በፍፁም መላክ የለባችሁም። የግድ መላክ ካለባችሁም በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው ካያቸው በኋላ የሚጠፉ) ሚሴጆችን ላኩ።

8. የስልካችሁ status bar ላይ notification እንዳይታይ off አድርጉት።

9. በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ።
➞ Phone number - Nobody
➞ Last seen & online - My contacts
➞ Profile photos - My contacts
➞ Forwarded message - Nobody
➞ Calls - My contacts
➞ Group & channels - My contacts

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
4👍2
የተከበረውና የተባረከው ወር ረመዳን እየመጣ ነው (አረ ምን መምጣት ብቻ 8 ቀናት ገደማ ብቻ ቀርተውታል)‼️

በዚህ ቻናል ላላችሁ ሙስሊም ወንድምና እህቶቼ ምርጥ ስጦታ‼️

👇👇 👇👇 👇 👇

Check out "የ30ኛው ጁዝ የቁርአን አቀራር ለጀማሪዎች"

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.amatajwid

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
⭕️ How To Create Facebook Account for Beginners

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
⭕️ How To Create YouTube Channel for Beginners

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Nearby_Share'ን በመጠቀም እንዴት Files እንላላካለን?

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
MS-Access (Database Management)

➞ ለጀማሪዎች
የሰዓት እርዝማኔ: 02:03 (ሁለት ሰዓት ከሶስት ደቂቃ)

የቪድዮ መገኛ ማስፈንጠሪያ (Link) 👇👇👇

https://youtu.be/4WR1aRlXjEA?si=0RaO1X8SS7s7quor



🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
✳️ቫይረሶች ወደ ኮምፒውተሮች እንዴት ነው የሚገቡት?

🔰 በዚህ የቴክኖሎጅ ዘመን ኮምፒውተራችን አልያም ስማርት ስልኮቻችን ሁነኛ የመረጃ ማግኛ እና መዝናኛ ከሆኑ ሰነባብተዋል።

✴️ ይሁን እንጂ የሰዎችን መረጃ አላስፈላጊ በሆነ መልኩ ለመጠቀም ብሎም መረጃ እና ንብረትን ወደ ግል ለማዞር የሚሞክሩ ሰዎች ስጋት ከሆኑም ቆይተዋል።

✴️ ቫይረሶች በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ወደ ኮምፒውተራችን ሲገቡ ሙሉ በሙሉ አልያም በከፊል ከጥቅም ውጭ ሊያደርገው ይችላል፤
የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎቻችንም ለሌሎች አሳልፈው የመስጠት እድልም አላቸው።

✴️ እናም በተቻለ መጠን ቫይረሶች ወደ ኮምፒውተራችን ገብተው ጉዳት እንዳያደርሱብን ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል።

🔰ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ነጥቦችም የኮምፒውተር ቫይረሶች ወደ ኮምፒውተሮች የሚገቡበትን መንገድ ያስገነዝባሉ።

✴️ የማንቂያ መልዕክቶችን (ኖቲፊኬሽን) ሳናነብ መቀበል
ቫይረስ ወደ ኮምፒውተራችን ከሚገባባቸው መንገዶች ዋነኛው የማንቂያ መልዕክቶችን ሳንረዳ መክፈት ነው።
♻️ለምሳሌ፦♻️
✴️ 1. በኢንተርኔት መረጃዎችን ስናፈላልግ a unique plugin is necessary is required የሚል ማስታወቂያ ሲመጣ ምንም አይነት የደህንነት ስጋት ይኑረው አይኑረው ሳናውቅ እንዲከፍትልት የሚያዘንን ቅደም ተከተል መከተል፤

✴️ 2. በነፃ የሚለቀቁ ፕሮግራሞችን ከጫንን በኋላ በተደጋጋሚ እንድንጭናቸው የምንጠየቀውንና እያንዳንዱን የኢንተርኔት እንቅስቃሴያችንን ለመረጃ በርባሪዎች አሳልፈው የሚሰጡ ፕሮግራሞችን ማውረድ
የተበከለ ሶፍትዌር መጫን
ከኢንተርኔት
የምናወርዳቸው ነገሮች ከታማኝ ምንጮች የተገኙ መሆናቸውን ማረጋገጥ ይኖርብናል።

✴️ ካወረድን በኋላ ወደ ኮምፒውተራቸን ስንጭን (install ስናደርግም አንቲቫይረስ ሶስትዌር ሊኖረን ይገባል።

✴️ ላኪያቸው የማይታወቁ የኢሜል መልዕክቶችን መክፈት
ማንኛውንም ላኪያቸውን የማናውቃቸውን የኢሜል መልዕክቶች ከመክፈታችን በፊት በኦንላይን አንቲቫይረስ ሶፍትዌሮች ስካን ማድረግ ይኖርብናል።

✴️ በኢሜል መልዕክቶች አማካኝነት የተለያዩ ቫይረሶች ስለሚላኩ ጥንቃቄ ማድረግ ተገቢ ነው።

✴️ የተበከሉ ውጫዊ ስቶሬጅ መሳሪያዎች (ሚሞሪ፣ ፍላሽ ዲስክ፣ ሀርድ ዲስክ ወዘተ ኮምፒውተራችን ላይ መሰካትም ሌላኛው ቫይረስ ወደ ኮምፒውተራችን የሚገባበት መንገድ ነው።

✴️ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን በየጊዜው አለማሳደግ አፕዴት አለማድረግ ችግር ላይ እንደሚጥል ይታመናል።

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
👍3
RemoveR_1.5.apk
3.7 MB
አንድ ልዩ የሆኑ አዤላችሁ ብቅ አላልኩም መሰላችሁ!?
1. RemoveR 3.7MB
ጥቅሙም በሆነ ፈቶ/ፅሁፍ ላይ ማትፈልጉት ነገር ቢኖር እንደ ላጲስ በእጅ ማጥፋት ትችላላችሁ።

Android Mobile Phone App
2
TeraCopy_Pro_v3.2_Activated.zip
4.6 MB
📌 ይህን ሶፍትዌር በመጠቀም ብዙ size ያላቸውን ፋይሎች በፍጥነት ኮፒ እንድናረግ ያስችለናል።

Computer Software Application
👍2
renamer_setup_techetiya.exe
12.4 MB
ይሄ Software በፈለጋችሁት ቪድዮ አንድ በአንድ ስማችሁን እና ስልካችሁን ከምትፅፉ በአንዴ ሁሉም ላይ እንድትፅፉ ያደርጋቹሀል

Computer Application Software
@EthioWorldwideStudents DataEye.apk
4.5 MB
📌 ዛሬ አንድ ገራሚና የሚደንቅ አፕሊኬሽን ይዘንላችሁ መጥተናል

የአፕልኬሽኑ ስም: #Dataeye ይባላል

ጥቅሙ: ብዙ ሰዎች ስልኬ ብር እየጨረሰ አስቸገርኝ ምን ላርግ የሚሉ ጥያቄዎች በርክተዋል። እንግዲያውስ #Dataeye የሚሰኘው አፕሊኬሽን መፍትሄ አለኝ ይላል።

📌 በጣም በሚደቅ ሁኔታ ብር ይቆጥብላችኋል‼️

📌 ታዳ ባበራችሁ ሰዓት የፈለጋችሁትን አፕሊኬሽን መርጣችሁ block ማድረግ ትችላላችሁ፤ ብር እንዳይበላችሁ ማለት ነው።


ማወቅ መልካም ነው፤ ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Android Mobile phone app
👍3
ግጥሙን ሙሉ ለማግኘት

👇👇👇👇 (ሙስሊም ለሆናችሁ // ከእስልምና ጋር የተያያዘ ስለሆነ)

t.me/Secretsof_Truth/1766
👍3
Mark Zuckerberg, How are you? 😂😂😂😂
COMPUTER SHORTCUTS.pdf
469.1 KB
💻 Computer Keyboard ⌨️ Shortcuts

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
🔰 ​​የ ኮምፒዩተራቹ operating system window 10 ነው?
⭕️ በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት እየተንቀራፈፈ አማሯችዋል? እንግዲያውስ ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን።

➊ Power option
➞ Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ window ውስጥ high performance የሚለውን ምረጡ

❷ Disable unwanted start up programs
ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው። ይሄን ለመከላከል
Task manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት start menu ላይ right click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ መጫን)
ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች disable ማድረግ። እዚህ ጋር impact የሚለው high ከሆነ disable ባታረጉ ይመረጣል።

➌ Defragment and optimize drive
Start menu search bar ላይ defragment ብሎ መፈለግ
Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ optimize ማድረግ

➍ Delete unnecessary temporary file
Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን መምረጥ አልያም window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን። %temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን
💻 የሚመጣላቹ folder ላይ ያሉ ፋይሎችንctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት። ድጋሚ run ቦክሱን ከፍታቹ temp ብሎ መጻፍ!

ከሚመጣላቹ folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት።
💻 አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ መጻፍ። የሚመጣላቹ folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት።

እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና space የያዙ ፋይሎች ስለሆኑ ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም።

➎ Clean up Memory
This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት local ዲስክ ላይ right click በማድረግ property መምረጥ።

💻 Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ
የሚመጣውን የ warning box ok ማድረግ።
📌 ጋር recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት

❻ Reduce run time service
Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ!
▬ ቀጥሎ ከሚመጣው window service የሚለውን መጫን።
⌨️ በመቀጠል hide all microsoft service የሚለውን tick ማድረግ፣ በመቀጠል disable የምትለዋን icon click ማድረግ።

❼ Registry tweaks
➞ Run box መክፈት(window key + R)
➞ regedit ብሎ መጻፍ
➞ Hkey -current user
➞ Control panel
➞ Mouse
➞ Mouse hover time
➞ value'ን ወደ 10 መቀየር
⌨️ እዛው folder ላይ desktop መምረጥ
➞ Menu show delay
➞ Value'ን ወደ 10 መቀየር

❽ visual effects
🔰 Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ
Advanced system setting መምረጥ።

💻 Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ፣
💻 Adjust for best performance መምረጥ፣
➞ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ ቲክ በማድረግ መምረጥ።
🔚 በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን Restart ማድረግ።


🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Word ላይ የሰራናቸውን Documents (ለምሳሌ፦ ለResearch, ለተለያዩ ጠቃሚ ፋይሎቻችን) እንዴት Password (🔑🔒) መስጠት እንችላለን⁉️

መልሱን ከቪድዮው ታገኙታላችሁ።


💻 ለአንድ ወንድሜ የሰራሁት ቪድዮ ነው፤ ለእናንተም ይጠቅማችኋል ብዬ ነው ያጋራኋችሁ‼️

🌐 ዘመኑ
#የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
⭕️ Umma Life App እየተጠቀሙ ነው? (Account ከፍተዋል)⁉️

ወይስ አፕሊኬሽንኑን አውርደው መክፈት አቃትዎት!?


➞ የ'Umma Life Account አከፋፈት የሚያሳይ ቪድዮ ነው። የUmma Life ተጠቃሚ ያልሆናችሁ ይጠቅማችኋል።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⌚️ Mark Zuckerberg ልንተውህ ነው፤ ምን ተሻለህ⁉️

🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
በ MSW_LOGO command ፈታ ይበሉ፤ እንዲሁም የፕሮግራሚንግ ክህሎቶን ያሳድጉ‼️

👇👇Command 😂😂

Rt 90 label "Grade8th
Rt 90 label "Grade8th
Rt 90 label "Grade8th
Rt 90 label "Grade8th
Fd 180 label "Reshad-Muzemil


🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
MSW-Logo.exe
5 MB
#MSW-LOGO

#Microsoft_Widow_LOGO software for PC

በተለይም 7ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች እና ICT መምህሮች ይጠቅማችኋል።

LOGO Programming

Logic Oriented Graphics Oriented (LOGO)

#የMegabyte (MB) መጠን : 5MB

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
Forwarded from Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙 (𝐑𝐞𝐬𝐡𝐚𝐝 𝐌𝐮𝐳𝐞𝐦𝐢𝐥)
ጨረቃ ስለታየች ነገ ሰኞ ጾም ነው።


BREAKING NEWS: The Crescent of Ramadan 1445/2024 has been sighted in Saudi Arabia!

Subsequently, Ramadan 1445/2024 begins tomorrow, 11 March 2024

Taraweeh Prayers will begin in the Two Holy Mosques after Isha Prayers
👍3
ረመዳን ሙባረክ!
👍3👏1