Basic Computer Skills
1.87K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
MSW-LOGO.pdf
1.1 MB
MSW LOGO short description for Grade 7th-8th

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
እንማማር
A to Z የኮምፒዩተር አቋራጭ  መንገዶች የምንላቸውን እነሆ።
( Shortcuts )

ትዕዛዛት፡-👇

CTRL + A =>> Select all
CTRL + B =>> Bold
CTRL + C =>> Copy
CTRL + D =>> Fill down cell
CTRL + E =>> Center Alignment
CTRL + F =>> Find
CTRL + G =>> Go to current
CTRL + H =>> Replace
CTRL + I =>> Italic
CTRL + J =>> Full justification
CTRL + K =>> Create hyper link
CTRL + L =>> Left Alignment
CTRL + M =>> Tab
CTRL + N =>> New page
CTRL + O =>> Open
CTRL + P =>> Print
CTRL + R =>> Fill right cell
CTRL + S =>> Save
CTRL + U =>> Underline
CTRL + V =>> Paste
CTRL + X =>> Cut
CTRL + Y =>> Redo
CTRL + Z =>> Undo


🔗 CHANNEL 📲💻

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
Clipboard_2.0-b6cac5a.apk
3.5 MB
ማወቅ መልካም ነው። ያወቁትን ማሳወቅም በጎነት ነው።

➞ እስቲ ዛሬ ከአንድ ገራሚ Application ላስተዋውቃችሁ።

⭕️ አፑ Clipboard Manager ይባላል!!

⭕️ ጥቅሙም አንድን ፅሁፍ #Copy ስታደርጉት በራሱ ጊዜ #Copy ያረጋችሁትን ፅሑፍ ያስቀምጥላችኋል፤ ማለት Copy ካረጋችሁ በኋላ paste ማድረግ አይጠበቅባችሁም!!

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
👍2
♻️ MiniTool Partition Wizard Technician 12.3
MiniTool Partition Wizard Technician 12.3.iso
28.7 MB
1
video-editor_full1107.exe
62.6 MB
ይህ ቪዲዮ ማቀናባበሪያ ሶፍትዌር ነው‼️


➞ ለኮምፒዩተር ብቻ አገልግሎት የሚውል ነው
እንዴት ኢሜል #Email አካውንት እንከፍታለን?
እንደነገርኳችሁ Email account ለመክፈት መጀመሪያ Google Account መክፈት አለብን።

Gmail website ሲገቡ ወደ Google sign up page ይወሰዶታል።

መሰረታዊ መረጃዎች name, birth date, gender,እና location እንድታስገቡ ይጠዪቃችኋል።

ለሚከቱትፍ email address ስም መስጠት ዪጠበቅባችኋል።

አካዉንቱን ለመክፈት ከታች ያሉትን እስቴፖች ዪከተሉ።

👇👇👇👇👇👇

1⃣ የሚወዱtን አሳሽ #browser (Google Chrome, Opera mini, Firefox ,PHX browser ወይም ሌላ) ይክፈቱና www.gmail.com ብለው ይጻፉ

2⃣ ከዛ #Create Account የሚለውን ዪጫኑ

3⃣ #Sign Up form ሲመጣላችሁ የሚጠዪቃችሁን #information (First Name ,Last Name, Username እና Password) አስገብታችሁ #Next የሚለውን ተጫኑ

4⃣ ከዛ የስልክ ቁጥራችሁን አስገቡ እና አካውንታችሁን #Verify አድርጉ።

👉ስልክ ቁጥራችሁን አስገብታችሁ #Next የሚለውን ስትጫኑ ስልክ ቁጥራችሁ ላይ የማረጋግጫ ኮድ (Verification Code ) በ SMS  Google ይልክላችኋል

5⃣ የተላከላችሁን የማረጋገጫ ኮድ ያሲገቡ እና #Verify የሚልውን ዪጫኑ

6⃣ ከዛ #Personal Information ማስገቢያ #form ዪመጣላችኋል ከዛ #Name, Birth day እና Gender አስገብታችሁ #Next  የሚለውን ይጫኑ።

7⃣ Privacy and Terms የሚል ሲመጣ  I agree የሚልውን ዪጫኑ

8⃣አሁን በሚገባ አካውንታችሁን ፈጥራችኋል።

አስኪ #Share እና #Like በማድረግ አበረታቱን።

ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነዉ።

ለጓደኞቻችሁ  #Share ↪️ አድርጉ

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
👏1
በኔው (በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል) የተፃፈች « ከቴክኖሎጂ ማህደር » የምትል 65 ገፅ የሆነች መፅሐፍ ❝Yeka Educational Channel❞ 24,000 ተከታይ ባለው የቴሌግራም ገፁ አጋርቶታል።

በዚህ ቻናል መፅሐፍ 6,600 View አለው።

ጠንክረን ከሰራን...........

በዚሁ ❝Basic Computer Skills❞ የመፅሐፉ ማስፈንጠሪያ (ሊንክ)

👇👇👇

t.me/BasicComputer_Skills/1754

❝Yeka Educational Channel❞ ለተማሪ ይጠቅማል ብላችሁ በማሰብ መፅሐፌን ስላጋራችሁልኝ ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ❗️

▬▬▬▭▬▭▬▬▭▭▭▬▭▬
🔰 Confuse them with your silence...
Amaze them with your actions!!

🔰 በዝምታህ አወዛግባቸው...
በተግባርህ አስደምማቸው!!

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
👍4
👩‍💻 📺 እንዴት የኮምፕይተራችንን ፍጥነት መጨመር እንችላለን

የ ኮምፒዩተራቹ operating system window 10 ነው? በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት እየተንቀራፈፈ አማሯችዋል? እንግዲያውስ ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን።
1⃣. Power option
Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ window ውስጥ high performance የሚለውን ምረጡ

2⃣.Disable unwanted start up programs
ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው። ይሄን ለመከላከል
Task manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት start menu ላይ right click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ መጫን)
ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች disable ማድረግ።  እዚህ ጋር impact የሚለው high ከሆነ disable ባታረጉ ይመረጣል።

3⃣.Defragment and optimize drive
Start menu search bar ላይ defragment ብሎ መፈለግ
Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ optimize ማድረግ

4⃣. Delete unnecessary temporary file
Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን መምረጥ አልያም window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን
%temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን
የሚመጣላቹ folder ላይ ያሉ ፋይሎችንctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት
ድጋሚ run ቦክሱን ከፍታቹ temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት
አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላቹ folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት።
እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና space የያዙ ፋይሎች ስለሆኑ ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም።

5⃣. Clean up Memory
This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት local ዲስክ ላይ right click በማድረግ property መምረጥ
Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ
የሚመጣውን የ warning box ok ማድረግ
እዚህ ጋ recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት

6⃣. Reduce run time service
Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ
ቀጥሎ ከሚመጣው window service የሚለውን መጫን
በመቀጠል hide all microsoft service የሚለውን tick ማድረግ በመቀጠል disable የምትለዋን icon click ማድረግ

7⃣. Registry tweaks
Run box መክፈት(window key + R)
regedit ብሎ መጻፍ
Hkey -current user
Control panel
Mouse
Mouse hover time
valueን ወደ 10 መቀየር
እዛው folder ላይ desktop መምረጥ
Menu show delay
Valueን ወደ 10 መቀየር

8⃣. visual effects
Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ
Advanced system setting መምረጥ
Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ
Adjust for best performance መምረጥ
ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ ቲክ በማድረግ መምረጥ

በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን Restart ማድረግ።

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
👍2
በዛሬው የ ኮምፒውተር ትሪክ የምናየው እንዴት በቀላሉ ዊንዶውስ  ጄኒውን (እውተኛ) እንደምናደርግ ነው ::

ጄኒውን ማድረግ ማለት original የ window CD    በምንገዛበት ጊዜ አብሮት የሚሰጠንን product key በምናስገባበት ጊዜ ጄኒውን ያደርገዋል። ኦርጅናል ካልሆነ ግን በተለያየ መንገድ ማድረግ ዘዴዎች አሉት።

የ Genuine አስፈላጊነት የ ፕሮግራሙ አምራች  የሆነው ማይክሮሶፍት እንዲያቀው እና የፈለግነውን ሶፍትዌር እንድንጭን እንዲሁም የ ኮምፒዩተራችንን ደህንነት በ ማይክሮሶፍት እንዲጠበቅ ይረዳናል።

Genuine ወይም Activate ያልሆነ ኮምፒዩተር ከታች የ ሰአት ቦታው አከባቢ ምልክት ያሳየናል። አለበለዚያም setting ውስጥ ገብተን update and privacy የሚለው ውስጥ ስንገባ እናገኘዋለን።

ለዛሬ የ window   እናያለን!

1. በመጀመሪያ (cmd) ብለን ሰርች ባር ላይ ትጸፋለችሁ በመቀጠል Right click the Command Prompt listing and select “Run as Administrator” ራይት ክሊክ አድርጋችሁ ራን ቱ አድሚንትሬተር የሚለውን ትቻናላችሁ

2. ዊንዶው ላይ “SLMGR -REARM” ብላችሁ ትጽፋላችኁ ከዛ......

⭕️ ኢንተርን እንጫናለን command successfully executed.

➽ Restart now የሚቀጥለው ሜሴጅ ሲመጣ ኮምፒውተራችንን restart ok እናደረጋለን።

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
Disk Cryptor.exe
978.4 KB
Disk Cryptor
How to password protect your pen drive

➡️ሀርድ-ዲስክዎን በፓስወርድ መቆለፍ ያስችላል።

ስትጭኑት password ከጠየቃቹ👇👇👇👇👇👇👇
www.p30download.com
════❁✿❁ ═══════

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
✳️ Operating System (OS) #ምንድነው ? #ጥቅሙስ?
Operating System በእኛ በተጠቃሚዎች እና #በኮምፒውተሩ ሀርድዌር መካከል እንደገፅታ የሚያገለግል ሶፍትዌር ነው ።

ማንኛውም ኮምፒውተር እንደ Chrome, Microsoft office, Game እና የተለያዩ አፕልኬሽኖችን ለማጫወት (ለመጠቀም) ግዴታ ቢያንስ አንድ #Operating System ያስፈልገዋል ።

Operating System በዋነኝነት የሚያስፈልገን እኛ ከኮምፒውተሩ ጋር ለመግባባት ምንም አይነት ቋንቋ ሳያስፈልገን በቀላሉ #ኮምፒውተሩን እንድንረዳ ያግዘናል ።

ማንኛውም ተጠቃሚ የትኛውንም ኮምፒውተር ሆነ #ስልክ ያለ Operating System መጠቀም በፍፁም አይችልም ።

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
👍1
🔰 System32 ምንድን ነው?

➤ System32 ፎለደር ሆኖ፣ ከ Windows 2000 ጀምሮ በእያንዳንዱ Windows ቨርዥኖች ላይ ተካቷል። የሚገኘውም በ C:\Windows\System32 ሲሆን እና Windows ስራውን በትክክል እንዲያከናውን የሚያስችሉ ሁሉንም ፋይሎች፤ ፎልደሮችን በውስጡ አካቷል።.

● System32 በጣም ብዙ ፋይሎችን ነው የያዘው፣ እያንዳዳቸው ምን እንደሚሰሩ ለማየት ይሄን ፎረም ሊንክ ተጭነህ ማየት ትችላለህ፣ Symantec's forums። በአጠቃላይ የSystem32 ፋይሎች በሁለት መክፈል እንችላለን:

🔰 DLL(Dynamic Link Library) ፋይሎች:-

➤ የተለያዩ ፕሮግራሞች የ Windows ክፍልን አክሰስ ማድረግ እንዲችሉ መንገዱን ይከፍቱላቸዋል እና በዛው የተሰጣቸውን task ያከናውናሉ።

➽ ምሳሌ፣ አንዱ የ DDL ፋይል ኮምፒውተሩ ሙዚቃ እንዲያጫውት ሲያደርግ፣ ሌላኛው ደሞ automatic Windows Updates ይሆናል የሚያከናውነው።
ብዙዎቹ DDL የሚጀምሩት ኮምፒተርህን ስታስነሳው ነው። Windows ያለነርሱ መነሳት አይችልም፣ ለዛ ነው የ DDL errors ማስተካከል እንዲሁ ቀላል የማይሆነው!

🔰 EXE(Executable) ፋይሎች:-

➤ እነዚህ ፋይሎች፣ የሶፍትዌር መተግበሪያና utilities ችን የያዘ ነው። የተለያዩ ሶፍትዌሮችን፣ እንበልና Chrome ወይም Word ን ስትከፍት በተመሳሳይ የነርሱን Executable ፋይላቸውን ነው የምታስጀምረው። ግን የ System32 EXE ፋይሎች ከዛም በላይ ናቸው፣  ለ Task Manager ወሳኝ የሆነው ስለ winlogon.exe ማንሳት እንችላለን፣ ያለዚህ ፋይል ወደ ኮምፒተርህ sign in ብለህ እራሱ መግባት አትችልም!

🔰 System32 ፎልደርን ባጠፋውስ?

➤ሲጀምር ሲስተሙ እንዲሁ በቀላሉ System32 ን እንድታጠፋ አይፈቅድልህም፣ Administrative privilege ይጠይቃል። Admin ብትሆን እራሱ System32 ፎለደር በአንዴ ማጥፋት አትችልም፣ ምክንያቱም በ System32 ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ፕሮግራሞች በስተዃላ እየሮጡ ስለሆነ። ያለው አማራጭ ፎልደሩ ውስጥ ገብተህ አንድ በአንድ መደለት ነው። ሙሉ ፋይሎችን በዚህ መንገድ ካጠፋሃቸው በዃላ ኮምፒተርህ ያለተለመደ ባህሪ ማሳየት ይጀምራል:
💎 መንቀራፈፍ
💎 መፍዘዝ | መደንዘዝ
💎 በመጨረሻም ከነአካቴው ለምትሰጠው ትዕዛዝ መልስ መስጠት ያቆማል፣ shutdown ብትለው እራሱ ምላሽ የለም። እንደምንም hard shutdown(shutdown በተንን ለተወሰኑ ሰከንዶች በመያዝ) አድርገህ ዘጋኸው፣ ግን እስከ ወዲያኛው ነበር የዘጋኸው(መልሰህ ማስነሳት አትችልም)።

System restoreማለትም አትችልም(የቱን ፋይል? system32 ውስጥ ያሉትን ሁሉንም ፋይሎችኮ አጥፍታቸዋል)።

⭕️ የመጨረሻ መፍትሄ፣ እንደ አዲስ Windows OS መጫን!

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
🍓3👍1
MSW-Logo.exe
5 MB
#MSW-LOGO

#Microsoft_Widow_LOGO software for PC

በተለይም 7ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች እና ICT መምህሮች ይጠቅማችኋል።

LOGO Programming

Logic Oriented Graphics Oriented (LOGO)

#የMegabyte (MB) መጠን : 5MB

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
VivaVideo_Pro_v5.7.1_2476_Revdl.com.apk
36.1 MB
VivaVideo : Free Video Editor | Patched

The Best Video/Movie Editor & SlideShow Maker!
PowerDirector-Full-v5.0.2_build_65062-Mod_UserUpload.Net.apk
52.5 MB
🆔 PowerDirector Full v5.0.2 [Latest] [Unlocked]

♻️ The Most Powerful Video Editor On The Market, PowerDirector, Allows You To Create Beautiful Videos,With PowerDirector's You Can Quickly Create Professional Video.

#Computer_App
audacity-win-2.1.2.exe
25.3 MB
Audacity is a free open source digital audio editor

#Computer_App

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════
🔰 እንዴት ናችሁ ውድ የቻናላችን ተከታታዮች!

● በአላህ ፍቃድ ሁለት ድንቅ የኮምፒውተር App እዤላችሁ መጥቻለሁ

1. Faststone_Capture (3.5MB)
ጥቅሙም ኮምፒዩተር Screen ላይ ቪድዮ መቅረፅ የሚችል ነው(የራሳችሁንም ድምፅ ማስገባት ትችላላችሁ)

2. Icecream Screen video recorder (53.3MB)

ጥቅሙ ከላይኛው App ተመሳሳይ ነው።

➽ ለሰው የሆነ ነገር ማስረዳት ብትፈልጉ ኮምፕዩተር ላይ በነዚህ አፕ በቪድዮ ቦታውን እየገባችሁ ማረግ ያለበትን/ያለባትን ነገር ማሳየት ትችላላችሁ።

🎤 የስልክ ከፈለጋችሁ ከታች ለቅቄዋለሁ AZ screen video recorder

▮ግዴላችሁም ማወቅ መልካም ነው!! ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው!!

➞ አላህ ሆይ በጎ አድርገህ ሰላማችንን ስጠን፣ ለሰዎችም በጎ የሚያደርጉ ሰዎች አድርገን!

👇👇👇👇👇👇
FastStone_Capture_v8.9_Activated.zip
3.5 MB
FastStone Capture v8.9.

Powerful, lightweight, yet full-featured screen capture tool. Record screen activities and sound into video files with annotations.

#Computer_App
AZ Screen Recorder_5.1.1.apk
17.4 MB
#Android_Phone_App

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

tiktok.com/@basiccomputerskills

instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
╚═══📌Share📌════