Basic Computer Skills
1.87K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#የዘንድሮው የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል የOnline Registration

በSite/ በሶፍትዌሩ የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችንን እንዴት Online Registration ማድረግ እንችላለን⁉️፤ ለሚለው መልስ የተሰጠበት!

#Video_Credit:
Kolfe Keranio Education Bureau (KKEB)

❗️ ቆይ እናተ የምታውቁት በጥቁር ሰሌዳ በነጭ ቾክ የተፃፈን ነገር ብቻ ነው⁉️ 😂 😂 😂

t.me/AndalusGrade7and8
👍1
#ላፕቶፓችን_ያለኛ_ፍቃድ_ፍላሽ_ዲሰክ_እንዳይቀበል_ማድረግ_እንዴት_እንደ_ሚቻል_ላሳያችሁ

ፍላሽ ዲሰክ ፋይሎችን የምናስቀምጥበትና በቀላሉ ይዘነው የምንቀሳቀሰውማሽን ነው፡፡ በስራ ምክንያትም ይሁን በሌላ ፋይሎችን ላማስተላለፍና ኮፒ ለማድረግ ሰዎች የሚጠቀሙበት ፍላሽ ዲሰኮች ላፕቶፓችን ላይ እንሰካል፡፡

ላፕቶፓችን ላይ ያገኘነውን ፍላሽ ዲሰክ የምንሰካ ከሆነ ደሞ ላፕቶፓችን አደጋ ውስጥ ይገባል፡፡
ምክንያቱም ፍለሽ ዲሰክ ፋይሎችን ብቻ ሳይሆን ቫይረሶችንም ስለሚያስቀምጥ ያገኘነውን ፍላሽ ላፕቶፓችን ላይ የምንሰካ ከሆነ በፍላሽ ዲሰኮች አማካኝነት ቫይረሶች ወደ ኮፒውተራችን በመግባት ላፕቶፓችን ላይ አደጋ ሊያደርሱ ይችላል፡፡

ከኛ ፍቃድም  ውጪ ሳናውቀው አንድ ሰው ተደብቆ ላፕቶፓችን ላይ ፍለሽ ዲሰክ በመሰካት ላፕቶፓችንን ክጥቅም ውጪ ሊያደርገው ይችላል፡፡

ስለዚህ በተለይ ያለኛ ፍቃድና እውቀት ላፕቶፓችን ፍላሽ ዲሰክ እንዳይቀበል ለማድረግ የሚከተሉትን ስቴፖች መከተል ነው፡፡

1ኛ፡-መጀመሪያ Start በተንን ክሊክ እናደርግና gpedit.msc ብለን እንፅፍና ኢንተር እንጫናል፣

2ኘ፡- የተለያዩ አማራጮች የያዘ ሊስት ይመጣል፤ ሊስቱ ውስጥ “Local Group Policy Editor” የሚለውን ምረጡ፣

3ኛ፡-ከዚያ የሚከተለውን መንግድ ተከተሉ ፤ computer configuration>administrative templates>system>Removable storage access

4ኛ፡-አሁን በቀኝ በኩል ከሚመጡ አማራጮች ውስጥ “All Removable Storage Classes: Deny all access” የሚለውን ክሊክ ማድረግ፣

5ኛ፡- “Enable” የሚል አለ እሱን መምረጥ፣

6ኛ፡- “Apply”> “Ok” ሁለቱንም ተራ በተራ ክሊክ ማድረግ፡፡

አለቀ፡፡ ካሁን በኋላ ማንም ሰው ፍላሽ ዲስኩን ላፕቶፓችሁ ላይ መሰካት አይችልም፡፡

ምናልባት ይህንን የከለከላችሁትን አክሰስ መመለስ ስትፈልግ ከላይ ከ1 እስከ 4 ስቴፖችን እንዳሉ ተከተሉ እና፣

5ኛ፡- “Not Configure” የሚል አለ እሱን መምረጥ፣

6ኛ፡- “Apply”> “Ok” ሁለቱንም ተራ በተራ ክሊክ ማድረግ፡፡

⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ

    ︎●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Our channel

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

Tiktok:
tiktok.com/@basiccomputerskills

Instagram:
instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
👍4
‍ ‍ ‍ ‍ ​​💻የኮምፒውተር ኪቦርዳችን ላይ ከላይ የሚገኙትን (F1-F12) በተኖች ጥቅማቸውን ያውቁ ኖሯል?
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂

➢ካላወቃችሁ አትጨነቁ!! ዛሬ የተወሰነ ጥቅማቸውን እናሳያችኋለን፡፡ እነዚህን የኪይቦርድ በተኖች ከዚህ በፊት ድምፅ ለመጨመር እንዲሁም የብርሃን መጠን ለማስተካከል ትጠቀሟቸው ይሆናል፡፡

➢ነገር ግን ጥቅማቸው ከዚህ ከፍ ያለ ነው  ሁሉም ኮምፒውተር በሚያስብል ሁኔታ እነዚህን በተኖች ይዞ ነው የሚመጣው፡፡ እና ምንም ማስተካከል ሳያስፈልግ መጠቀም እንችላለን። ይሁን እንጂ አንዳንድ ኮምፒውተሮች ላይ እነዚህን በተኖች ለመጠቀም FN የሚለውን በተን በቅድሚያ መንካት አለብን::

❖ከF1 እስከ F12 ያሉትን በተኖች ጥቅም አንድ በአንድ ከስር ዘርዝረናል ....

    ☛ሼር በማድረግ ከራስዎ አልፈው ለሌሎችም ይትረፉ፡፡

       ❒የ F1 ጥቅሞች
► ከ”Windows ቁልፍ (button) ጋር በጋራ ስንነካው help menuን ያመጣልናል፡፡
► Excel እና Word በምንጠቀምበት ወቅት ከ Control ጋር በጋራ ስንነካው Hides or displays ribbon menu ያደርግልናል፡፡

       ❒የ F2 ጥቅሞች
◕ Alt + Ctrl + F2 - opens Document Library in Microsoft Office
◕ Allows you to edit the selected folder or file name in Windows Explorer

       ❒የ F3 ጥቅሞች
► Opens search feature in Windows Explorer
► Shift + F3 - lets you change from lowercase to uppercase to all caps in Word
► Opens find feature in Firefox and Chrome

       ❒የ F4 ጥቅሞች
◕ Alt + F4 closes window
◕ Places the cursor in the address bar in Explorer

       ❒የ F5 ጥቅሞች
► Starts slideshow in Power Point
► Refreshes Internet browser pages
► Opens Find and Replace in Microsoft Office

       ❒የ F6 ጥቅሞች
◕ Goes to the next page in a split screen in Microsoft Word
◕ Ctrl + F6 lets you easily switch between Word documents

       ❒የ F7 ጥቅሞች
► Alt + F7 does a spelling and grammar check in Microsoft Word
► Shift + F7 open Thesaurus in Microsoft Word

       ❒የ F8 ጥቅሞች
◕ In Excel, enables extend mode for arrow keys
◕ Enables safe mode in Windows

       ❒የ F9 ጥቅሞች
► Ctrl + F9 inserts empty fields into Word
► Updates fields in Word

       ❒የ F10 ጥቅሞች
◕ Opens menu bar
◕ Ctrl + F10 maximizes window in Word
◕ Shift + F10 does the same thing as a right click

       ❒የ F11 ጥቅሞች
► Exits and enter full screen mode in browsers
► Shift + F11 adds a new spreadsheet in Excel

       ❒የ F12 ጥቅሞች
◕ Opens Save As in Word
◕ Shift + F12 saves Word document
◕ Ctrl + F12 opens Word document

   ❖ ውድ 🇪🇹 የ Basic Computer Skills ቻናል🇪🇹  ቤተሰቦች ቻናላችንን Share በማድረግ እንድትተባበሩን በትህትና እንጠይቃለን።

                 ━ ••• ━ •••

⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ

    ︎●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Our channel

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

Tiktok:
tiktok.com/@basiccomputerskills

Instagram:
instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
👆6 ምርጥ የሒሳብ አፖች


⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ

    ︎●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Our channel

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

Tiktok:
tiktok.com/@basiccomputerskills

Instagram:
instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
የሳይበር ጥቃት ይደርስብን ይሆን?
አለም ተቀይሯል! የየለቱ ህይወታችንም ቢሆን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተቀየረ የመጣ ነገር ነው። የዚህ ሁሉ ስር መሰረት ቴክኖሎጂ ነው!

ቴክኖሎጂ ሲባል የግድ ስልክ፣ ኮምፒዩተር፣ ኢንተርኔት፣ ሮባቲክስ፣ እና የመሳሰሉት ብቻ አይደለም፣ ምንም እንኳ እነሱ ትልቁን የቴክኖሎጂ ዝና እና እውቅና ቢያገኙም። ቤታችን ውስጥ ያሉ ጠረጴዛ፣ ወንበር፣ ማንኪያ... ጭምር የቴክኖሎጂ ውጤቶች ናቸው!

ስለዚህ፣ ሰዎች በቀላሉ ነገሮችን ከዚህ በፊት ሲጠቀምቧቸው ከነበረው መንገድ ይልቅ፣ በአዲሱ ሻል ባለው መንገድ በቀላሉ እንዲጠቀሙ የሚያስችል ሁሉ ቴክኖሎጂ እንልዋለን።

አለም ተቀይሯል ስንል፣ ቴክኖሎጂ አለምን ቀይሮታል ማለታችን ነው።
በህክምናው ዘርፍ፤ በትምህርት ዘርፍ፤ በፋይናንስ ዘርፍ፤ በግብርናው ዘርፍ፤...እና በወታደራዊው ዘርፍ ጭምርም።

በወታደራዊ ዘርፍ ስንል፣ ዛሬ ላይ እንደ ጥንቱ የጦርነት #battle መርጠህ ፊት ለፊት ወታደሮችህን አዝምተህ ጦርነት የምትከፍትበት ፋሽን እየቀረ የመጣ ነገር ነው። ይህም ቴክኖሎጂ ምንያህል በወታደራዊ ዘርፉ ላይ ተጽዕኖ እንዳሳረፈበት የምናይበት ጥሩ ምሳሌ ነው። ከሚሰሩበት ቢሮዋቸው እንኳ ሳይወጡ በሰው አልባ ጄት/አውሮፕላን የሚፈለገውን ታርጌት በአመርቂ ሁኔታ(99%) መፈጸም የሚያስችል ቴክኖሎጂ አሁን በምንኖርበት አለም እየተተገበረበት ይገኛል።

ለዚህ ቴክኖሎጂ ቀዳሚዋ ሀገር፣ Russia፤ US፤ China፤ Israel እና አብዛኞቹ የአውሮፓ ሀገራትን ያካትታል። ወደፊት ታቅዶ እየተሰራበት የሚገኘው ደሞ ጦርነትን ምንም የሰው ደም ሳይፈስ በሮቦትች ብቻ የሚከናወን ይሆናል።

የዘመኑን ቴክኖሎጂ ስናነሳ ስለ ሳይበር ደህንነት ሳያነሱ መሄድ ትንሽ ይከብዳል። ቴክኖሎጂ ባደገ ቁጥር፣ የተለያዩ የሳይበር ጥቃቶችም እያደጉ እየመጡ ይገኛሉ። የሳይበር ጥቃት በወታደራዊ ዘርፍ ላይ ከተፈጸመ፣ ውጤቱ እጅግ አስከፊ ይሆናል! ምሳሌ ብንወስድ፣ ሰው አልባ አውሮፕላን/ድሮን እንደሚታወቀው በኔትወርክ ግንኙነት መሰረቱን አድርጎ ነው የሚሰራው፣ ማለትም አዲስ አበባ ባለው ቢሮ ኮምፒዩተር ድሮኑ በኔትወርክ ይገናኙሉ(ይህ ኔትወርክ አይነት ሳተላይት አማካኝነት ሊሆን ይችላል)፣ ኮምፒዩተሩን የያዘው ሰውዬ በኮምፒዩተር ስክሪኑ እየታገዘ ድሮኑን ወደፈለገበት አቅጣጫ እያበረረ ይቆጣጠረዋል(ልክ ጌም እንደመጫወት)። እንበለንና ድሮኑን የሚቆጣጠረው ሰውዬ ድሮኑ ከሱ ቁጥጥር ስር ቢወጣስ? የተሳሳተ ሰው እጅ ጋር የድሮኑ ቁጥጥር ቢያደርግበትስ? ጥቃቱ የታለመለት ኢላማ ጋር ሳይሆን ወደራሳቸው ቢሮ ይሆናል ማለት ነው። አየህ ይህ ምን ያህል የከፋ እንደሚያደርገው?

ጥሩ ዜና ግን እንዲው በቀላሉ ማንም ሰው ተነስቶ የድሮንኑ ቴክኖሎጂ ሰብሮ ገብቶ መጥለፍ አይችልም! በጣም ጠንካራ #Encryption #Algorithm ነው የሚጠቀሙት!

💠የሳይበር ጥቃት Vs ቴክኖሎጂ

አብዛኛውን ጊዜ የሳይበር ጥቃት በቴክኖሎጂው ክፍተት(vulnerability) በኩል ሆኖ የሚፈጽመው ጥቃት እምብዛም ነው፣ ምክንያቱም ከጊዜ ወደጊዜ የቴክኖሎጂው ድርጅት ሲስተማቸውን ከዘመኑ ቴክ ጋር ስለሚያዘምኑ(update)፣ በዚህም ሳቢያ እንብዛም ጥቃት አይፈጸምባቸውም።

ባጭሩ፣ ቴክኖሎጂ የሳይበር ጥቃት መንስዔ የሚሆንበት ምክንያት በጣም(በጣም) አናሳ ነው!

💠እንደዛ ከሆነ ታዲያ...?

አዎ፣ የሳይበር ጥቃት ይፈጸማል፣ እያየናቸው፣ እየሰማናቸው ጭምር እንገኛለን። ግን አጥቂዎቹ(hackers) ቀጥታ ሲስተሙን ሳይሆን፣ #social_engineering ዘዴ በመጠቀም ኢላማ ያደረጉትን የድርጅት ሲስተም ቅጥረኛ/ሰራተኛ ማጥመድ ነው!(phishing)፣ ይህን ዘዴ ነው በብዛት የሚጠቀሙት።

ጠመዳውን በሚያከናውንበት ሰዓት እንዲው ከመሬት ተነስተው አይደለም። ስለሰወዬው ጸባይ፣ ባህሪ፣ ስንት ልጅ እንዳለው፣ የሚወደው ነገር... ምናለፋህ አጠቃላይ ግላዊ ነገሮችን በጥልቀት ጊዜ ሰተው ያጠናሉ ይህም #Social_Engineering ይባላል።

ጥናታቸውን ካጠናቀቁ በዃላ፣ ወደሚፈልጉት ሰው ጠመዳቸውን ይጀምራሉ: ምሳሌ:-

#scenario
-------------
"የ X ዩኒቨርስቲ የ Y Department ሀላፊ የሆነው አቶ 'አበበ ይርጋ'፣ ከታች የተቀመጡትን የተለያዩ ማሻሺያዎችን መፈጸም ይችላል (ብለን እናስብ):-
💎 የተማሪዎችን ውጤት ማስቀመጥ፤ ማጥፋት፤ ማስተካከል
💎 ተማሪዎችን መመዝገብ፤ ማባረር
💎 የዲፓርትመንት ሽግግር ማድረግ
..."
-----------

ይሄን ሰውዬ('አበበ') አጥቂዎች(hackers) በሚገባ ካጠኑት በኋላ ጠመዳቸውን ይቅጥላሉ ማለት ነው፣ ምሳሌ:- ወደ አበበ email መልዕክት ላኩለት:-
-----------
"ይደረስ ለአበበ ይርጋ፣ የ X ዩኒቨርሲቲ Y ዲፓርትመንት ሀላፊ፣ ባለፉት ሶስት ቀናት ወደ አንተ አካውንት ለመግባት ጥረት እያደረጉ ያሉ የመረጃ መንታፊዎች እንዳሉ ደርሰንባቸዋል። ስለዚህም የዩንቨርስቲያችንን ዲፓርትመነት ሀላፊዎችን ደህንንነት የማስጠበቅ ግዴታ ስላለብን የይለፍ ቃልህን ከታች በላክልንህ ማስፈንጠሪያ ገብተህ በፍጥነት አሁንኑ ወደ ጠንካራ የይለፍ ቃል እንድትቀይር ስንል በጽኑ እናሳስባለን።  የዩንቨርስቲው ሬጅስትራር ጽህፈት ቤት ዋና ሀላፊ፣ አቶ ገመቹ ሀጎስ።"
ፊርማ፣ ማህተብ...
----------------

'አበበ' በዚህ ሰዓት የተባለውን ለማድረግ ማስፈንጠሪያውን ተጭኖት፣ ሀከሮቹ ባዘጋጁለት ተመሳሳይ ገጽ ይገባል፣ የይለፍ ቃሉን ይቀይራል:
>Old Password
>New Password
>Re-Type New Password
>>Reset Password>>

boom!😎 አበበ ተበላ!

💠 የሳይበር ደህንነትን ለመጠበቅ ምን ማድርግ አለብኝ

💎 ጠንካራ የይለፍ ቃል መጠቀም፣ እንዴታ!😎
ይህም የ brute force ጥቃት ከባድ ያደርገዋል

💎 በemail የሚላከውን ማንኛውንም ሊንክ አለመክፈት ሳታረጋግጥ አትክፈት።
🙄ለ phishing ፍትሁን መድሀኒት ነው

💎 የይለፍ ቃልህን በወረቀት፣ በዲያሪ እና በመሳሰሉት ነገሮች ላይ አለመጻፍ፣ ይልቁኑ በተለያዩ ፓስወርድ ማናጀር ቱሎች ማስቀመጥ።

💎 በመጨረሻም #Mute ያደረጋችሁ #UnMute(ይሄ የሳይበር ደህንነትን አያስጠብቅም 😂)


⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ

    ︎●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Our channel

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

Tiktok:
tiktok.com/@basiccomputerskills

Instagram:
instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
👍3
Document Formatting.Mp4
58.8 MB
#Document_formatting
በቪድዮ
➞ Bold, Italic, Underlie
➞ Insert Column, Picture, clip art/Smart art, Table and Tible design, Watermarks, shapes, Page border and Word art

#ከላይ ያሉትን ነገሮች እንዴት እንደምንሰራ የምታሳይ ቪድዮ!!

#Title: Document formatting
#MB Size: 58.8MB
#Time: 26 minutes
#Sound: Reshad Muzemil
#Prepared by: #Reshad_Muzemil


#ትንሽም ቢሆን ያግዛችኋል አውርዱና ኢዩት!!

#ለኮሌጅ ተማሪዎች ያዘጋጀሁት ቪድዮ ነው፤ ለናተም ይጠቅማችኋል!

https://t.me/BasicComputer_Skills
ኮምፒውተራችን እንዴት በቀላሉ ከፕሪንተር ጋር ማስተዋወቅ እንችላለን?

ኮምፒውተራችንን በቀላሉ  ከፕሪንተራችን ጋር  በሚከተሉት መንገዶች ማስተዋወቅ እንችላለን።

1⃣ control panel ውስጥ በመግባት device printer እንመርጣለን ወይም start ን በመንካት search box ላይ device and printer ብለን እንፅፋለን።
ኮምፒውተራችንን ከፕሪንተር ጋር ማያያዙን እንዳንረሳ።

2⃣ በመቀጠል add printerን  እንመርጣለን ።search እስኪጨርስ እንጠብቃለን።

3⃣ add alocal printer የሚለውን መርጠን next እንለዋለን።

4⃣ በመቀጠል ፕሪንተራችንን ያያዝነው በኬብ ስለሆነ ከሚመጣልን ምርጫ የመጀመሪያውን USB portን እንመርጣለን።next እንለዋለን

5⃣ አሁን ከሚመጡልን ዝርዝሮች ውስጥ የፕሪንተራችንን ስም በመፈለግ መርጠን next ቀጥሎም next እንለዋለን።

6⃣ በመጨረሻም print a test page የሚል ይመጣልናል click አርገን test እናደርግና finish ብለን እንጨርሳለን።


⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ

    ︎●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Our channel

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

Tiktok:
tiktok.com/@basiccomputerskills

Instagram:
instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
How to create Teleram Welcome bot......➞

⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ

    ︎●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Our channel

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

Tiktok:
tiktok.com/@basiccomputerskills

Instagram:
instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
👍4
WinRar ምን ጥቅም ላይ ይውላል?

WinRar ተጠቃሚዎች ትላልቅ ፋይሎችን ወደ የታመቀ ቅርጸት እንዲያስተላልፉ ፣ እንዲያጋሩ ወይም በማህደር እንዲያስቀምጡ የሚያስችል የውሂብ መጭመቂያ (data compression) መሳሪያ ነው፡፡ መሣሪያው ተጠቃሚዎች ከመጀመሪያው የፋይል ቅርጸቶች ያነሰ ማከማቻ የሚወስድ በርካታ ፋይሎችን ወደ .rar ወይም .zip ቅርጸት እንዲለውጡ ያስችላቸዋል።

WinRar በኮምፒተር ማከማቻ ላይ ትልቅ ቦታ ለሚይዙ መልቲሚዲያ ፋይሎች በደንብ ይሠራል፡፡ በተጠቃሚው ፋይል ውስጥ ብዙ ፋይሎችን እንዲልክ ስለሚያደርግ ፕሮግራሙን በመጠቀም መረጃን ማጋራትም ቀላል ነው ፣ ይህም በፖስታ እንደ አባሪ ሊሄድ ይችላል፡፡ ፕሮግራሙ ፋይሎችን ከተጨመቀ ቅርጸት ለማውጣት እና በተመረጠው የፋይል መድረሻ ላይ ለማስቀመጥ ሊያገለግል ይችላል፡፡ WinRar እንዲሁ መዝገብ ቤቶችን በመከፋፈል እና በትክክል በማውጣቱ ተጠቃሚዎች በአግባቡ እንዲመዘገቡ ያስችላቸዋል።

WinRar ን በመጠቀም ፋይሎችን እንዴት ማውጣት እንደሚቻል ፕሮግራሙ በዊንዶውስ ሲስተም ላይ ከወረደ በኋላ ወደ ቀለል በይነገጽ ይከፈታል፡፡ የላይኛው ፓነል አማራጮችን ያሳያል ይጨምሩ፣ ያውጡ፣ ይፈትሹ፣ ይመልከቱ፣ ይሰርዙ እና ተጨማሪ አማራጮችን ይጨምሩ፡፡

▮ የማውጫውን አማራጭ በመጠቀም ተጠቃሚዎች በዝርዝሩ ቅርጸት ወደ መስኮቱ የሚከፍቱ የተጨመቁ ፋይሎችን መክፈት ይችላሉ፡፡ ዘ. rar ወይም. የዚፕ ፋይሎችን በቀኝ-ጠቅ ሲያደርጉ እና በዊን ራር የመክፈት አማራጭን ሲከተሉ ከመድረሻው ራሱ ሊከፈት ይችላል ፡፡ የዝርዝሩ እይታ አንድ ወደ ተመረጠው መድረሻ ከማምጣቱ በፊት አንድ ሰው በራሱ በፕሮግራሙ ውስጥ ያሉትን ፋይሎች እንዲያይ ያስችለዋል።

WinRar ን በመጠቀም ፋይሎችን እንዴት እንደሚጭመቅ WinRar ተጠቃሚዎች የተለያዩ ፋይሎችን ወደ አንድ የተጨመቀ ፋይል እንዲጭኑ ያስችላቸዋል፡፡ ይህ ብዙ ፋይሎችን ማስተላለፍ እና መጋራት በቀላሉ ያደርገዋል። አዲስ የራራ ፋይል ሲፈጥሩ ተጠቃሚዎች በአንዱ ፋይል ውስጥ ለመጭመቅ የመረጡትን ማንኛውንም የፋይሎች ቁጥር ለመጨመር ፣ የአክል ፋይሎችን አማራጭ ማመልከት አለባቸው ፡፡
የመጨረሻዎቹ ቅርጸቶች ራሪ፣ ራራ 4 ወይም ዚፕ ሊሆኑ ይችላሉ፣ ተጠቃሚው አማራጩን እንዲሁም ፋይሉ መቀመጥ ያለበት መድረሻውን መምረጥ ይችላል።

WinRar ከምን ጋር ተኳሃኝ ነው? WinRar በዋነኝነት ከዊንዶውስ ጋር ተኳሃኝ ሲሆን አሁን ለ Androidም ይገኛል፡፡ ለ Macs ወይም ለ Apple መሣሪያዎች ኦፊሴላዊ የተለየ ስሪት የለም ፣ ግን WinRar መተግበሪያ ፋይሎችን ለማውጣት ፣ ለማስመዝገብ ወይም ለመጭመቅ በማክ ዴስክቶፖች ላይ ይሠራል፡፡

WinRar እንደ .rar ያሉ የፋይል ቅርፀቶችን እንዲሁ መፍጠር ይችላል ፡፡ ዚፕ ፣ በ .rar ቅርጸት የተጨመቁ ፋይሎችን መፍጠር የሚችል ብቸኛው ፕሮግራም ይህ ነው። ሌሎች እንደ WinZip ወይም 7zip ያሉ ፕሮግራሞች ከ .rar ፋይል መረጃን ማውጣት ይችላሉ ፣ ግን በዚያ ልዩ ቅርጸት ፋይል መፍጠር አይችሉም።

🔶 ሶፍትዌሩን ማውረድ ለምትፈል 👇👇👇

https://www.winrarfree.net


⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ

    ︎●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Our channel

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

Tiktok:
tiktok.com/@basiccomputerskills

Instagram:
instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
👍3
ስማርት  ስልኮቻችን   ሀይል    እንዴት  መሙላት  አለብን…?
-----------------
በርካታ ተግባራትን የሚያከናውኑበት ስማርት ስልክዎ ባትሪ በፍጥነት እያለቀ ተችገረዋል?

✴️ የተለያዩ ስልቶችን ተጠቅመው የስልክዎን ባትሪ ቢያንስ ሙሉ ቀን እንዲያስጠቅምዎትስ ጥረት አድርገዋል?

✴️በቴክኖሎጂው መስክ የተሰማሩ ባለሙያዎች የስልካችን ባትሪ በፍጥነት እያለቀ የምንቸገረው በሶስት ምክንያቶች መሆኑን ይገልፃሉ።

✴️የመጀመሪያው በስማርት ስልኮቻችን የጫንናቸው መተግበሪያዎች መብዛት እና እያወቅንም ይሁን ሳናውቅ ተከፍተው ባትሪ መብላታቸው
ነው።
✴️የስማርት ስልካችን ላይ ሙጭጭ ብለን አልላቀቅ ማለትም ሌላኛው የባትሪ እድሜን የሚያሳጥር ልማድ ነው።

✴️ሶስተኛው እና ዋነኛው የባትሪ ህይወትን የሚያሳጥረው ተብሎ በባለሙያዎች የተጠቀሰው ደግሞ የሀይል አሞላላችን (ቻርጅ አደራረጋችን መሆኑ ተገልጿል።

✴️ብዙዎቻችን የስማርት ስልካችን ባትሪ ሙሉ በሙሉ ሲያልቅ ቻርጅ ማድረግ እንዳለብን እናምናለን።

✴️በአንዳንዶቻችን ዘንድ ደግሞ ቻርጅ እንደሰካን ሞባይላችንን መጠቀም የባትሪውን አገልግሎት ያራዝማል የሚል አመለካከት አለ።

✴️ይሁን እንጂ የሞባይል ባትሪ እንደ ሰው ልጅ ሁሉ “መጨናነቅን” አይወድም ነው የሚለው ባትሪ ዩኒቨርሲቲ የተሰኘ ኩባንያ።

✴️ስልካችንን ቻርጅ እያደረግን መጠቀም የባትሪውን እድሜ ያሳጥራልም ይላል።

✴️ስለ ስማርት ስልክዎ ባትሪ ከመጨነቅ የሚገላግሉ ናቸው ያላቸውን ነጥቦችም ባትሪ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች አስቀምጧል።

✴️የስልክዎ ባትሪ ሙሉ ቻርጅ ከተደረገ በኋላ ሞባይሉን ከቻርጀሩ ይንቀሉት፡

✴️ኩባንያው እንደሚለው የስማርት ስልካችን ባትሪ ከአቅሙ በላይ ቻርጅ ሲደረግ የረጅም ጊዜ አገልግሎቱ እየወረደ ይመጣል።

✴️ስልካችን 100 ፐርሰንት ቻርጅ ከሆነ በኋላ እንደተሰካ መተው ለከፍተኛ መጨናነቅ በመዳረግ የባትሪውን ሀይል የመያዝ አቅም ይቀንሰዋል።

✴️ (እስከ 100 ፐርሰንት ቻርግ ማድረግም ለመጀመሪያ ጊዜ ካልሆነ አስፈላጊ አይደለም፡

ከአድካሚ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በኋላ ጡንቻዎችን ማፍታታት እንደሚገባ ሁሉ ስልካችንም ሙሉ በሙሉ በሀይል ከተሞላ በኋላ ከቻርጀሩ መንቀል ይገባል።

✴️ባትሪውን ከሙቀት ይጠብቁት
የስማርት ስልክ ባትሪዎች በቀላሉ በሙቀት ይግላሉ።

✴️ለዚህም ነው አፕል ራሱ የአይፎን ስልኮችን ቻርጅ ስታደርጉ መሸፈኛ (ኬዞቹን ብታወጡት በማለት የሚመክረው።

✴️ስለሆነም ስልካችን ቻርጅ ስናደርግ መሞቁን ካስተዋልን ሽፋኑን ማውጣት ይኖርብናል።

✴️የባትሪያችን ጤና ለመጠበቅ ስማርት ስልካችን ቻርጅ የምናደርግበት አካባቢ የፀሀይ ሙቀት የሌለበት ቢሆንም ጥሩ ነው።

✴️100 ፐርሰንት ላይ እስከሚደርስ መጠበቅ የለብንም፡

✴️እንደ ባትሪ ዩኒቨርሲቲ ገለፃ ከሆነ ከፍተኛ ቮልቴጅ ባትሪውን ስለሚያጨናንቀው ባትሪን መቶ በመቶ ሀይል መሙላት አያስፈልግም።

✴️ስማርት ስልካችን ቀኑን ሙሉ ቻርጅ ማድረግም በባትሪው እድሜ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ይኖረዋል ብሏል።

ቻርጅ ለማድረግ የባትሪውን ማለቅ አይጠብቁ።

✴️ ስልካችን ቻርጅ ለማድረግ ባትሪው ተሟጦ እስኪያልቅ መጠበቅ የለብንም።

✴️ ባገኘነው አጋጣሚ ቻርጅ ማድረግ የባትሪውን ሀይል ይዞ የመቆየት አቅም ያሳድገዋል።

✴️እነዚህ ከላይ የተጠቀሱ ስልቶች የስማርት ስልካችን ባትሪ ለረጅም ጊዜ እንዲያገለግል እና ቀኑን ሙሉ ከስጋት ነፃ እንድንሆን ይረዳ
═════════════════
▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ
     ❖ Contact
     ❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር።

     ⇨ጥያቄ፣ ሀሳብ፣ አስታየትናጥቆማ ካላችሁ

t.me/Basic_ComputerSkills ላይ ይፃፉልን❗️

         📝ግዴላችሁም_ማወቅ_መልካም_ነው!!

   📢:

╚═════📌Share📌════╝

⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ

    ︎●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Our channel

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

Tiktok:
tiktok.com/@basiccomputerskills

Instagram:
instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➞ አስተያየት ጥያቄ መቀበያ ቴሌግራም ቦት እንዴት መስራት እንችላለን?

➢ How To Create Your Own Bot

AMHARIC

⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ

    ︎●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Our channel

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

Tiktok:
tiktok.com/@basiccomputerskills

Instagram:
instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil