Basic Computer Skills
1.87K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
Basic Computer Skills pinned «Grade 8 ICT: Telegram Quiz bot for 1st Sem.. Final Exam #Prepared_by: ICT Specialist Ibnu Muzemil 👉👇 👇 👇 👇 First Question 👇👇 t.me/AndalusGrade7and8/469»
Forwarded from Grade 8 Info & Materials (𝐑𝐞𝐬𝐡𝐚𝐝 𝐌𝐮𝐳𝐞𝐦𝐢𝐥)
👏1
Forwarded from Grade 8 Info & Materials (ℛℯ𝓈𝒽𝒶𝒹 ℳ𝓊𝓏ℯ𝓂𝒾𝓁 )
👏2
Forwarded from Grade 8 Info & Materials (ℛℯ𝓈𝒽𝒶𝒹 ℳ𝓊𝓏ℯ𝓂𝒾𝓁 )
24. What would be the a correct formula for Rank only for B1 Cell in spreadsheet?
Anonymous Quiz
18%
A. Rank(B1:B25)
21%
B. =Rank(B1:B25)
36%
C. =Rank(B1,B1:B25)
24%
D. Rank(B1,B1:B25)
👏2
Forwarded from Grade 8 Info & Materials (ℛℯ𝓈𝒽𝒶𝒹 ℳ𝓊𝓏ℯ𝓂𝒾𝓁 )
👏2
Forwarded from Grade 8 Info & Materials (ℛℯ𝓈𝒽𝒶𝒹 ℳ𝓊𝓏ℯ𝓂𝒾𝓁 )
26. A software that helps to create presentation on Word processing / Microsoft Word!
Anonymous Quiz
51%
True
49%
False
👏2
Forwarded from Grade 8 Info & Materials (ℛℯ𝓈𝒽𝒶𝒹 ℳ𝓊𝓏ℯ𝓂𝒾𝓁 )
👏2
Forwarded from Grade 8 Info & Materials (ℛℯ𝓈𝒽𝒶𝒹 ℳ𝓊𝓏ℯ𝓂𝒾𝓁 )
28. Which area on the File tab has the command allowing a word document to preserve a file?
Anonymous Quiz
15%
A. Info
13%
B. Share
15%
C. Account
18%
D. Options
38%
E. None of the above
👍2
Forwarded from Grade 8 Info & Materials (ℛℯ𝓈𝒽𝒶𝒹 ℳ𝓊𝓏ℯ𝓂𝒾𝓁 )
29. The application software that is used to prepare a presentation / a slide / presentation topics is _________.
Anonymous Quiz
13%
A. Spreadsheet
13%
B. Word Processor
7%
C. Browser
15%
D. MS-Word
11%
E. Graphics software
4%
F. Graphics design
37%
G. The answer isn't given
👍1👏1
Forwarded from Grade 8 Info & Materials (ℛℯ𝓈𝒽𝒶𝒹 ℳ𝓊𝓏ℯ𝓂𝒾𝓁 )
30. Examples of the System Utilities are ____________.
Anonymous Quiz
36%
A. Network utilities
23%
B. Anti-Virus
13%
B. Diagnostic Programs
28%
D. The answer isn't given
🔰 የዘራናቸው ዘሮች

⬛️ የዘራሃቸውን ዘሮች ዱካቸው ከጠፋህ ዝናቡ የት እንደዘራህ ይነግርሃል።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

◆ የዘራናቸውን ዘሮች ዱካቸው ከጠፋን ዝናቡ የት እንደዘራን ይነግረናል። ➷➷▮▮

ልክ እንዲሁ መልካምነትን በየትኛውም ምድር፣ ከሰማዩ በታች፣ በምንም አይነት ሁኔታ እና ከማንም ጋር መዝራትን ልማዳችን ልናደርገው  ግድ ይለናል .....

〽️ ምክንያቱም የዘራነው መልካምነት የት እንደምናገኘው እና መቼ እንደምናገኘው ግራ ቢገባን ዱካው ቢጠፋን ፈጣሪ በፈቀደው ጊዜ ወቅቱ ሲደርስ የዘራነው መልካምነት እራሱ መንገዱን ያቅጣጨናል።

▮ ስለዚህ በሄድንበት ሁሉ መልካም ነገር እንስራ።

የልባችንን ህመም ለመገላገል ከፈለግን የግድ በሌሎች እግር ስር የተሰካውን እሾህ መንቀል ይኖርብናል። የመልካምነትን ዘር ባገኘነው ማሳ ላይ እንዝራ መልሶ እኛውኑ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀናል። ምላሽ ሳንጠብቅ ሰዎችን ስንደግፍም መጀመሪያ *የምንደገፈው* እኛው ነን!

▮▮እናም ለራሳችን ሀሴትና ተድላ ስንል ሰዎችን እንዲደላደሉ ቆሻሻ ያለበትን መንገድ እንድንጠርግላቸው ይገባናል። በሐዘንም ሆነ በደስታ ጊዜ ከጎናቸው ሆነን ልናበረታቸው «አብሹሩ ከአላህ በታች እኛ ከጎናችሁ ነን» ልንላቸው ይገባናል‼️

▬▬ይችህ ዛሬ ላይ *በትንሽዬ ማሳ የዘራናት መልካምነት* *የነገ ቀን ዘሩ አድጎና በብዙ እጥፍ በርክቶ ሌላ ዘርን ይተካል*። *ያኔ ከእኛ ጀምሮ ለብዙ ሰዎችም መትረፍ ይችላል*‼️

ስለዚህ ወገኖቼ መልካምነትን ባገኘነው ማሳ ላይ እንዝራ..... *ትንሽ እናንተ* .... *ትንሽ ደግሞ እኛ* ፤ እነዚህ ሁለት ትንንሾች ተደምረው ብዙ ይሆናሉና‼️

በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

Telegram: t.me/SharpSwords1

TikTok: tiktok.com/@sharpswords1

ለአስታያየት 👇

t.me/ReshadMuzemil
‍ ‌➨ ቴሌግራም ቻናል ከፍተው በቻናላችሁ ያሉ አባሎች መልዕክት እንዲቀበሉ ይፈልጋሉን?

➧እኖግዲያውስ የሚከተሉትን Steps በቅደም ተከተል ተግባራዊ ያድርጉ
@BotFather ይህን በቴሌግራም search ማረጊያ ይፈልጉ
@BotFather የሚለው ሲመጣ ይጫኑት
❸/Start ይበሉ
@BotFather ሚሴጅ ሲልክላችሁ /New bot የሚለውን ይጫኑ
❺ለBot የፈለጋችሁትን ስም አስገቡ
❻ /Set picture (ፕሮፋይል እንዲኖረው ከፈለጋችሁ)
❼ /Set description(ስለ ቦታችሁ አገልግሎት ገለፃ መፃፍ ከፈለጋችሁ)



➨ከላይ የከፈታችሁትስ አዲስ ቦት መልዕክት አልቀበል አላችሁ?

▩አድስ ቦት ከፍተው መልዕክት አልቀበልለዎት ካለ እነዚህን ስቴፖች ይከተሉ።
Δ▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂Δ

ወደሌላ ቦት ጋር ማገናኘት ለምሳሌ
ወደ @LimitatiBot ጋ ወይም @livegrambot ጋ ማገናኘት።

ወደ @livegrambot ለማገናኘት በዚህ መልኩ በቀላሉ ማስተካከል ይችላሉ።

⇓⇓
በመጀመሪያ @BotFather ላይ ገብተው
/mybot የሚለውን ok ይበሉ ከዛም የርሰዎ ቦት ላይ ክሊክ ያድርጉ።
ከዛ Api token የሚለውን ይጫኑ በመቀጠል የሆነ ኮድ ይላክሎዎታል።  ያንን የተላከውን
☟☟
554887452:AAG-A8KB5t8yQlSLPQLbMcR3PEPQpjEY
👆👆
የዚህ አይነት ጽሁፍ  ኮፒ አድርገው ይያዙና እዚህ

@LivegramBot 👈 bot ላይ ይግቡና start ብለው / 👈 ሲጽፉ /Addbot የሚለውን ክሊክ ብለው ይላኩ ከዛ

Agree continue የሚል ሲመጣልዎት ክሊክ ያድርጉ።
ከዛም የቡትዎን Apitoken paste  አድርገው ይላኩለት

🔘አውቶማቲክ አክቲቭ ያደርገዋል።  ቀጥታ ስራውን ጀምሯል ማለት ነው አለቀ። 

በመጨረሻም @BotFather ውስጥ በመግባት

✪ editname,
✪ about,
✪ discription
መሙላት ይችላሉ።

  ባይሞሉም ግን ቀጥታ የሚላክለዎት መልክት ይደርሰወታል።

⚠️ያስታውሱ ለሚልኩለዎት ሰዎች መልስ ለመስጠት ሲፈልጉ ለያንዳንዱ ሰው reply እያደረጉ መሆን አለበት።
ካልሆነ ግን ሜሴጅወዎ አይሄድለትም ።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

➨አንድ ፅሁፍ በቴሌግራም ቻናል አሊያም ለግለሰብ ከፈቶ Attache አርጋችሁ መላክ ብትፈልጉ የሚከተሉትን Steps ተግባራዊ ያድርጉ
❶ ቴሌግራም Search ማድረጊያው ላይ @attachbot ፅፋችሁ Search አርጉ።
❷@attachbot የሚለው ሲመጣ ተጫኑት
❸@attachbot ከገባችሁ በኋላ /Start የሚለውን ንኩ
❹ Attache ማረግ የፈለጋችሁትን ፈቶ/ምስል ላኩለት
❺ከምስሉ/ከፈቶው Attache እንዲሆንላችሁ የፈለጋችሁትን ፅሁፍ በReply ላኩለት
❻ከላካችሁለት ምስልና ፅሁፍ Attache አርጎ የላከላችሁን ፅሑፍ በፈለጋችሁት ቻናል ወይም ለፈለጋችሁት ሰው አጋሩ(Share አርጉ)።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

➨በቴሌግራም ቻናላችሁ ላይ ለምትለቁት ማንኛውም ነገር አባሎቻችሁ Like(👍) and Dislike (👎)እንዲያደርጉ ከፈለጋችሁ ሚከተሉትን Steps ተግባራዊ አድርጉ!

❶ቴሌግራም Search ማረጊያው ላይ @like or @like_bot ብለው Search ያርጉ
❷@Likebot ሲመጣ ይጫኑት
❸@Likebot ገብታችሁ /Start የሚለውን ንኩ
❹ወድጄዋለሁ(like👍) እና አልወደድኩትም(dislike 👎) እንዲባልላችሁ የፈለጋችሁትን ማንኛውም ነገር ላኩለት
#Emoji ላኩልኝ ብሎ ሚሴጅ ሲልክላችሁ የፈለጋችሁትን ምልክት ከስልካችሁ መፃፊያ(ለምሳሌ፦ከFynGeez) 2ና ከሁለት በላይ መርጣችሁ ላኩለት።
❻በመጨረሻም እሱ አቀናብሮ ካመጣላችሁ በኋላ /Push ምትለዋን ነክታችሁ ወደ ቻናላችሁ ወይም ወደ ፈለጋችሁት ሰው አጋሩ(Share አድርጉ)።

▬▬▬በረሻድ ሙዘሚል

➡️Our channel

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

Tiktok: tiktok.com/@basiccomputerskills

Instagram: instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
👍3
​​📌ቀለል ባለ መንገድ ኮምፒውተርን ወይንም☛ላፕቶፕን ፍላሽ ዲስክ ተጠቅመን አዲስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም እንዴት መጫን እንደምንችል ነው።

🔸🔸ማዘጋጀት ያለብን ነገሮች🔸🔸

1. 4 ጂቢ ወይንም ከዛ በላይ የሆነ ፍላሽ ዲስክ

2. Rufus የተሰኘ Software

3. መጫን የምንፈልገውን በ ISO format የተዘጋጀ ዊንዶውስ ኦፐሬቲንግ
ሲስተም( WINDOWS XP 7,8,8.1 or 10) ስንገዛ ወይም ስናወርድ እንደዛ መሆኑን ማረጋገጥ አለብን።

4. ይሄን ስራ የምንሰራበት ላፕቶፕ

🔹🔹አስራሩ እንዴት ነው?🔹🔹

▪️Rufus የሚባለው ፕሮግራም አሉ ከሚባሉ ለዚ ስራ የሚያገለግሉ ቀለል ያለ እና ፈጣን ስለሆነ ለዛሬ በሱ እንዴት እንደምንሰራ እናያለን:-

▪️ያዘጋጀነውን 4ጂቢ ፍላሽ ዲስክ ኮምፒተራችን ላይ እንሰካለን።▪️

1.ፕሮግራሙን ዳውንሎድ ካረግን በኀላ መጫን ሳያስፈልገን ራይት ክሊክ አርገን ራን አስ አድሚንስትሬተር
ብለን እንከፍተዋለን ከዛ አብዴት ሲጠይቅ no እንመርጣለን።

2.ፕሮግራሙ ከተከፈተ በኅላ ፍላሽ ዲስኩን ዲቫይስ የሚለው ሜኑ ተጭነን እንመርጠዋለን።

3.ከዛ iso image የሚለው ቦታ ሄደን ቅድም ይዘጋጀነውን የዊንዶውስ ሶፍት ኮፒ አስገብተን ድራይቭ ሌተሩን እንመርጣለን።

✏️ ይህን ስናደርግ ፕሮግራሙ ራሱ ሁሉን ነገር አውቶማቲካሊ ስለሚያዘጋጅ ሌላ የምናስተካክለው ነገር የለም ማለት ነው።

4. ከዛ start የሚለውን በተን ስንጫን ፍላሽ ላይ ያለ ማንኛውም ዳታ ይጠፋል ብሎ ማስጠንቀቂያ ይሰጠናል
የምንፈልግው ፍይል ፍላሽ ላይ ካለ ባክአፕ ማድረግ አለብን።
እሱን ካረጋገጥን በኅላ ok እንለዋለን።

5. በስተመጨረሻ ፕሮግራሙ የዊንዶውን ሴትአፕ ወደ ፍላሽ ዲስኩ ኮፒ በማድረግ ስራውን መስራት ይጀምራል።

✏️ ፕሮግራሙ ኮፒ አድርጎ ሲጨርስ
close የሚለውን በተን ክሊክ መጫን የምንፈልገው ኮምፒተር ላይ ወስደን እንጠቀማለን።

🔸🔸በUSB ኮምፒውተሮን እንዴት ፎርማት ማረግ ይችላሉ🔸🔸

1.ኮምፒውትሮን turn off ያርጉ

2.ቅድም ከላይ ያዘጋጀነውን USB ፍላሽ አስገብትው turn on ያድርጉ።

3.F2 ወይም F12 ን (እንደ ኮምፒውተሩ ሞዴል ይለያያል) ይጫኑ እና ቀጣይ ትዕዛዙን ይከተሉ።

4." install windows " የሚለው ሲመጣልዎ የሚፈልጉትን ቋንቋ እና ሌሎች ዝርዝሮችን ይሙሉ ከዛም next ን ክሊክ ያድርጉ።

5."Please read the license terms" የሚለው ሲመጣልዎ
"I accept the license terms" የሚለውን ክሊክ ያርጉ

6."Which type of installation do you want?" ሲልዎት Custom የሚለውን ይምረጡ።

7."Where do you want to install Windows?" የሚለው ፔጅ ላይ "Drive options" የሚለውን ክሊክ

8.ፎርማት ማድረግ የሚፈልጉትን "partition" ይምረጡና "format" ላይ ክሊክ ያድርጉ

9.ፎርማት አድርገው ሲጨርሱ "next" ላይ ክሊክ ያድርጉ

10. ከዛ በመቀጠል ትዕዛዙን (instruction ) በመከተል window install ያድርጉ።


➡️Our channel

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

Tiktok: tiktok.com/@basiccomputerskills

Instagram: instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
👍1
📍የስልካችሁ #ባትሪ ለምን እንደ #ሚሞቅ (እንደሚያብጥ) ታውቃላችሁ? እንግዲያስ ተከታተሉን

🔋Litium-ion ባትሪዎች ሀይል ለማመንጨት #Chemical #Reaction ይጠቀማሉ!

👉 የባትሪያችን እድሜ እየቆየ ሲሄድ ይሄ #Chemical #Reaction በትክክል አይካሄድም ይህም #ጋዝ ይፈጥርና ባትሪያችን እንዲያብጥ ያደርገዋል....

👉 በተጨማሪ ባትሪያችን ጉዳት ሲደርስበት የባትሪውን የዉስጠኛ #Layer በትክክል መለያየት አይችልም...
👉 በዚህ ጊዜ ጋዝ ማዉጣት፣ ማበጥ እንዲሁም መፈንዳት ሊያጋጥም ይችላል.....

💠 ባትሪያችን እንዳይሞቅ ወይም እንዳያብጥ ለማድርግ ማወቅ ያለብን ጥንቃቄ....

👉 ባትሪያችን እንዳያብጥ ለረጅም ጊዜ ቻርጅ ሳናደርገዉ መቆየት የለብንም ምክንያቱንም ባትሪዉ ለረጅም ጊዜ ቻርጅ ካልተደረገ #ጋዝ እንዲፈጠር ያደርጋል።

👉 ባትሪያችንን ለከፍተኛ ሙቀት ማጋለጥና ከመጠን በላይ ቻርጅ ማድረግ የለብንም...

💠 ጥራት ያለው ቻርጀር በመግዛት ወይም (ስልኮን ሁል ጊዜ ከስልኩ ጋር አብሮ በመጣዉ ቻርጀር ቻርጅ ያድርጉ)

👉 #Internet ብዙ አለመጠቀም #Data ባበራን ቁጥር ስልካችን እየጋለ ነው የሚሄደው ይህ ደሞ ባትሪያችንን ከጥቅም ውጪ ያደርገዋል!

📍ቻርጀር ሰክቶ በፍፁም ስልክ አለመጠቀም፣ ስልኩ ሊፈነዳ ሁላ ስለሚችል ጥንቃቂ ማርግ አለብን...

➡️Our channel

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

Tiktok: tiktok.com/@basiccomputerskills

Instagram: instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
💢ስልክዎ ላይ #Application's ሲጭኑ "There was a Problem Parsing The Package" እያላችሁ ለተቸገራችሁ #መፍትሔ ⬇️⬇️⬇️

1⃣.USB Debugging On አድርጉት።

⚠️Settings➡️ About Phone➡️ Build Number (7ጊዜ ይንኩት)➡️ ወደ Setting ይመለሱና➡️ Developer Options➡️ USB debugging የሚለውን #ON ያድርጉት።

2⃣. የጫኑት Antivirus ወይም Cleaner ካለ ለጊዜው #Disable ያድርጉት።

3⃣. ያለዎት አፕ #Corrupted ወይም Download ተደርጎ ያላለቀ ሊሆን ስለሚችል ከእንደገና Download📥 ያድርጉት።

⚠️አፖችን #ከPlaystore ብቻ ቢያወርዱ📥 ተመራጭ ነው።👍

4⃣. የPlay Storeን Cache Cookies Clear ያድርጉት።

⚠️Settings➡️ Apps➡️ Playstore ➡️ Clear Cache Cookies

5⃣. ሊጭኑት ያሰቡት አፕ ካለዎት Operating System ጋር #Compatible ሳይሆን ሲቀር።

⚠️በተጨማሪም ሌላ የሚፈልገው Hardware Requirements ካለ የአፑን #description በደንብ ያንብቡ።

💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢

⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"


⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።



    ︎●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

➡️Our channel

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

Tiktok: tiktok.com/@basiccomputerskills

Instagram: instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
💢ስልካችን📲 "sync error" ሲለን እንዴት ማስተካከል እንችላለን???

1⃣.Date & Time አስተካክሉ።

⚠️#Setting ውስጥ ገብታችሁ Automatic Date and Time ብታደርጉት ይመረጣል።

2⃣. Background data'#restrict ሆኖ ከነበረ #unristrict ማድረግ።

⚠️Setting➡️ data usage➡️ restrict background data የሚለዉን unselect ማድረግ።

3⃣. ለምሳሌ እንደዛ ያለው #Gmail ቢሆን...

⚠️Settings➡️ Apps & Notifications➡️ App Info➡️ Gmail➡️ Storage➡️ Clear Data.

4⃣. update google play service

⚠️Playstore ስትከፍቱ #Update ላድርገው ወይ ብሎ እራሱ ይጠይቃችኋል።

5⃣. ብዙ ስልኮች📲 #በData ስለሚያስቸግሩ #በWifi ይሞክሩት።

💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢

⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"

⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።


    ︎●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Our channel

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

Tiktok: tiktok.com/@basiccomputerskills

Instagram: instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
💢ስልክዎ ላይ #Application's ሲጭኑ App Not Installed እያላችሁ ለተቸገራችሁ #መፍትሔ ⬇️⬇️⬇️

1⃣. ይሄ ችግር በአብዛኛው የሚፈጠረው አሁን የጫናችሁት አፕ አይነት ተመሳሳይ ስልካችሁ ላይ ሲኖር ነው።

⚠️ካለ መጀመሪያ ፈልጉትና #Uninstall አድርጉት።

2⃣.አሁን ሊጭኑት ያሰቡት አፕ አዲስ Android  Version Support የሚያደርግ ሆኖ የእርስዎ ስልክ📲 የድሮ Android Version ሲሆን ወይም በተቃራኒው ሲፈጠር።

⚠️Step 1: 'apk editor' የሚባል apk.  ያዉርዱ (አፑን ከታች post አረገዋለዉ)

Step 2: አፑን install ካደረጋችሁ ብሇላ
Select APK from APP-->common edit

Step 4: install location የሚለዉን default አድርጉት።

Step 5: እና ዋነኛው "version code " የሚለዉን ቁጥር መቀየር ነዉ።
ኮዱን ስትቀይሩ ከ ስልካችሁ ጋር የሚሄድ መሆን አለበት(ሌላ install ከሆነ app ላይ አይታችሁ ኮዱን መቀየር ትችላላችሁ)።

Step 6: Save አድርጎ install ማድረግ ነዉ።

3⃣.ስልካችሁ ጊዜያዊ የሲስተም ችግር‼️ ሲያጋጥመው አዲስ አፕልኬሽን መቀበል ያቆማል።

⚠️#Restart ካደረጉት ይስተካከላል።👍

4⃣. በቀጥታ #Install ማድረግ የማንችላቸው የሚከፋፈሉ Apk'ዎች አሉ ለምሳሌ Base.APK, Config-Archi.APK.

⚠️"Split Apk" አፕልኬሽን ከ Playstore  አውርደው ይጠቀሙ፤ አጠቃቀሙ ቀላል ነው ከከበዳችሁ እንመለስበታለን።

5⃣.Reset app preferences

⚠️Settings➡️ Apps or Apps manager➡️ menu ➡️ Reset App Preferences.

6⃣. Apk'ው የተቀመጠው ሚሞሪ ላይ ከሆነ ወደ Internal Storage #Move አድርገው ይሞክሩት።

7⃣.#Package_Installer ችግር‼️ ሲያጋጥመው።

⚠️setting➡️ Manage apps ➡️Package Installer➡️ Clear data and Clear cache.

8⃣. ስልክዎ Free Space እንዳለው እርግጠኛ ይሁኑ።

⚠️የሚጭኑት ሚሞሪው ላይ ከሆነ ነቅለው ይሰኩት።

💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢

⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"

⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ

    ︎●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

Our channel

Telegram:
t.me/BasicComputer_Skills

Tiktok:
tiktok.com/@basiccomputerskills

Instagram:
instagram.com/basiccomputerskills

Umma Life:
ummalife.com/ReshadMuzemil
1