Basic Computer Skills
1.87K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
አግራሞቴን በብዕር

▭▬▭▬ ከጉጉቴ እና ከተስፋዬ መሀል

ሰዎችን መርዳት ስትጀምር....
ከመንገዳቸው ላይ ያለውን እቅፋት ስታርቅላቸው...
የደስታቸውና የስኬታቸው መነሻ አንተ ስትሆን...
ህይወታቸው ላይ መልካም ድባብን መፍጠር ስትጀምር፤ ፈጣሪ በሰጠህ ፀጋ እንባቸውን ስታብስላቸው....

➝ያኔ ልክ መጥፎ ነገሮችን መጥጦ የሚያስቀረው እስፖንጅ ትሆናለህ!

↪️ ይሄኔም ነው አንተ በህይወት የኖርከው!


◉ እስቲ ሁላችንም በህይወት እንኑር!


▬▭▬▭በረሻድ ሙዘሚል

t.me/TechnologyMasterPage
4
Week 3:

Lesson 2: The Keyboard ⌨️

#By_Pictures 👇👇👇
👍2
Basic Computer Skill

Page 23 through 30

Prepared by: Reshad Muzemil

t.me/TechnologyMasterPage
አግራሞቴን በብዕር

#ከትዝብት_ማህደር

🖱ራሳችንን የበላይ አድርገን ሰዎችን እንደፈለግን ማዘዝ እንችላለን ከሚሉ የመጥፎነት እብሪቶች መቼ ይሁን የሚተወን?

ህይወት የለሽ ህይወት እየኖርን ያለን እየመሰለን...

ፍርደ ግምድል ሆነን ሌሎችን እየወቀስን...

ለራሳችን ከሰው በላይ ከፍታ ያለው ቦታ ሰጥተን ሌሎችን እየናቅን....
አለማወቃችን ሳናቅ አላዋቂ ሆነን....
በደለኛ መሆናችንን ሳናውቅ ዙልመኛ(ግፈኛ) ሆነን..
እኔ ብቻ በሚል ቆሻሻ እብሪት እኛ ምለውን ረስተን...
ያለንን ሀላፊነት ሰዎችን ለማስፈራራት እየተጠቀምንበት...
ቦታችን ሳናውቅ ራሳችንን የሆነ ቦታ አስቀምጠን.....

እውነተኞች እየመሰልን አስመሳይ ሆነን...!

📩 ይሀው መልካም የሆኑ ህልሞችን ማሯሯጥ ትተን በቁማችን ሞተን እንዲሁ አለን!

በቁሙ የሞተ ሰው ደግሞ ራሱም ደስታ ማግኘት አይችልም፤ ለሌሎችም ደስታ መስጠት አይችልም!!

ብቻ ግራ ያጋባል

➺እኔስ ያን ቀን ናፈቅኩት፤ እልህኝነታችንና ግንፍልተኝነታችን ከእውነት ጋር በሰብዓዊነት ፍርድ ቤት ተፋርደው እውነት የሚያሸንፍበትን ቀን....!

በናተው ወንድም ረሻድ ሙዘሚል

t.me/TechnologyMasterPage
Week 3
Lesson 3: Word Pad

#By_pictures
👇👇👇👇👇
1