Basic Computer Skills
1.87K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
ኮምፒውተራችሁ እየተንቀራፈፈ ተቸግራችኋል?እንግዲያውስ ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን😊

📌1. Power option
- Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ window ውስጥ high performance የሚለውን ምረጡ

📌2.Disable unwanted start up programs
- ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው። ይሄን ለመከላከል

- Task manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት start menu ላይ right click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ መጫን) ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች disable ማድረግ።

- እዚህ ጋር impact የሚለው high ከሆነ disable ባታረጉ ይመረጣል።

📌3.Defragment and optimize drive Start menu search bar ላይ defragment ብሎ መፈለግ
- Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ optimize ማድረግ

📌4.Delete unnecessary temporary file Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን መምረጥ አልያም window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን
%temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን የሚመጣላቹ folder ላይ ያሉ ፋይሎችንctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት
ድጋሚ run ቦክሱን ከፍታቹ temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላቹ folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት።

- እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና space የያዙ ፋይሎች ስለሆኑ ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም።

📌5. Clean up Memory
- This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት local ዲስክ ላይ right click በማድረግ property መምረጥ Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ የሚመጣውን የ warning box ok ማድረግ እዚህ ጋ recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት

📌6. Reduce run time service
Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ ቀጥሎ ከሚመጣው window service የሚለውን መጫን በመቀጠል hide all microsoft service የሚለውን tick ማድረግ በመቀጠል disable የምትለዋን icon click ማድረግ

📌7. Registry tweaks
- Run box መክፈት(window key + R) regedit ብሎ መጻፍ
Hkey -current user Control panel Mouse Mouse hover time valueን ወደ 10 መቀየር
እዛው folder ላይ desktop መምረጥ Menu show delay
Valueን ወደ 10 መቀየር

📌8. visual effects
- Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ Advanced system setting መምረጥ
Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ Adjust for best performance መምረጥ
ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ ቲክ በማድረግ መምረጥ በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን Restart ማድረግ


      ┈┈┈••✦✦••┈┈┈
በተለያዩ የማህበራዊ ገፅ ትስስሮች ያሉንን አስደናቂ ቻናሎች ይቀላቀሉን።

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

Tiktok: tiktok.com/@basiccomputerskills

Instagram: instagram.com/basiccomputerskills

YouTube: YouTube.com/@BasicComputerSkill

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
👍3
የኮምፒውተር ሀርድ ዲስክን እንዴት መክፈል እንችላለን?
ዛሬ የምናየው እንዴት አድርገን አንድ ሎካል ዲስክን ወደ ሁለት ከዚያ በላይ ክፍልፋዮች እንደምንቀይር ነው።
ለምሳሌ Local disk C: ካለን ከሁለት ለመክፈል ለምሳሌ
#1_right click on My computer
#2_ከዛ Manage የሚለውን እንነካለን
#3_ከዛ ከሚመጡት ምርጫዎች ውስጥ disk management የሚለውን እንመርጣለን
#4_ከዛ ለመክፈል የምንፈልገውን ዲስክ C:
በመምረጥ right click እናደርጋለን
#5_ከዛ shrink volume የሚለውን እንመርጣለን ትንሽ ሰከንድ ይቆያል
#6-ከዛ የምንፈልገውን መጠን በመፃፍ shrink የሚለውን click አድርጎ መጠበቅ
ማስጠንቀቂያ:- ቁጥሩ በሜጋ ባይት ነው የሚገባው ለምሳሌ 50GB መክፈክ ብትፈልጉ 1GB ማለት 1024 MB ነው ይህ ማለት 50*1024=51,200 ይሆናል ስለዚህ 51,200 ብለን ማስገባት ይጠበቅብናል።
#7_ከዛ በጥቁር ቀለም ከታች (unlocated) የሚለው ላይ right click ማድረግ
#8_click on "new simple volume
ከዛ next next next እያሉ እስከመጨረሻው መቀጠል::

⭕️ ይህን ስናደርግ ምንም  አይነት መረጃ አይጠፋብንም።

#ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

Tiktok: tiktok.com/@basiccomputerskills

Instagram: instagram.com/basiccomputerskills

YouTube: YouTube.com/@BasicComputerSkill

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
1
ልታውቋቸው የሚገቡ Commands እንዴት አድርገን የኮምፒውተራችንን Users ማስተዳደር እንችላለን?
🔶 በመጀመሪያ ደረጃ Command Prompt ወይም CMDን እንከፍታለን።
ለምክፈት በ3 አማርጮች እንጠቀማለን
1ኛ Start-> All Program -> Accessories -> Command Prompt
2ኛ Crtl+R በመጫን CMD ብለው በመጻፍ OKን ይጫኑ
3ኛ start -> Search Box ላይ CMD ወይም Command Prompt ብለው ይፈልጉ። ከዛም ከሶስቱ 1ን አማራጭ ተጠቅመው ሲከፍቱት Black Screen ይመጣላችኋል። ከዛም ከታች ከ1-8ኛ ድረስ ያለውን ተግባራቶችን ይሞክሩ።
አዘጋጅ Muhammed Computer Technology
1ኛ net user ይህ ኮማንድ የሚጠቅመን ከኮምፒውተራችን ያሉንት Users ይዘረዝርልናል። እንዲሁም ከማንኛውም ኮምፒውተር ላይ Administrator የሚል አካውንት አለ እሱ ምን እንደሆነ ከታች መልሱን ያገኛሉ።
2ኛ net user Muhammed /add ይህ ኮማንድ ከኮምፒውተራችን ላይ Muhammed የሚባል User  Create(እንዲፈጠር ያደርግልናል)
3ኛ net user Muhammed * ይህ ኮማንድ ከላይ ለፈጠራችሁት Muhammed ለሚባል User ወይም ከዚህ በፊት ላለ User ለምሳሌ amin የሚባል ቢኖር Muhammed በሚለው ፈንታ amin የሚለውን ስታስገቡ ለUseሩ Password እንድታስገቡ ይጋብዛችኋል። ትኩረት‼️ሁለት ጊዜ password እንድታስገቡ ይጠይቃችኋል ሁለቱም password ተመሳሳይ መሆን አለበት። እንዲሁም ፓስውርድ ስታስገቡ እይታያችሁም ወይም ፓስወርድ ስትጽፉ አይታያችሁም ግን በውስጥ ታዋቂነት እየጻፈ ስለሆነ ግራ እንዳትጋቡ።
ነገርግን ለUseሩ password ነስጠት ባትፈልጉ ዝም ብላችሁ 2 ጊዜ Enterን መጫን ብቻ ነው።
4ኛ net user Muhammed /add * ይህ ኮማንድ የሚያገለግለን አንድን User ከነ password Create(መፍጠር) ብትፈልጉ ይህንን መጠቀም አለባችሁ። ኮማንዱ በመጀመሪያ ደረጃ User create ያደርግና በተመሳሳይ ፓስወርድ እንድታስገቡ ይጋብዛችኋል። password ማስገብት ከፈለጋችሁ አስገቡ ግን password ማስገባት ካልፈለጋችሁ Enterን 2 ጊዜ ይጫኑ።
ይህ ማለት ከላይ ተ.ቁ 2ና 3ን በአንድ ጊዜ ለመስራት ያገለግለናል።
5ኛ net localgroup Administrators Muhammed /add ይህ ኮማንድ ከላይ የፈጠርነው user ምን ጊዜም Standard User ነው የሚሆነው።
በኮምፒውተር ተጠቃሚዎች አይነት Users Type በ3 ይከፈላል 1ኛ Administrator 2ኛ Standard User 3ኛ Gusts ናቸው።
እነዚህ Users ለምሳሌ ከላይ የፈጠርነው User Muhammed የሚባለው ከላይ ባለው ኮማንድ ሲፈጠር Standard User ነው። Standard User ደግሞ በኮምፒውተሩ ላይ ሙሉ የሆነ የመቆጣጠር አቅም የለውም የግድ ምን መሆን አለበት Administrator መሆን አለበት።
ስለዚህ ከላይ ያለውን 5ኛ ተ.ቁን Command መጠቀም ይኖርብናል።
6ኛ net localgroup Administrators Muhammed /del ይህ ኮማንድ በተ.ቁ 5 ላይ muhammed የሚባለውን User ወደ Administratorነት ቀይረነዋል ነገር ግን ወደ Standar User ለመቀየር ከተፈለገ 6ኛውን ኮማንድ መጠቀም አለብን ማለት ነው። ይህም Muhammed የሚባለውን User ከ Administrator Account Type ወደ Standard User Account Type ቀየርነው ማለት ነው።
7ኛ ከማንኛው ኮምፒውተር ላይ Administrator የሚባል User አለ ይህ User ለአደጋ ጊዜ ተብሎ የተቀመጠ User አለ ይህ User ከኮምፒዩተሩ ተደብቆ ሁኖ ነው ያለው ይህንን User መሉ በሙሉ ከኮምፒውተሩ ማጥፋት አይቻልም ነገርግን ሌሎች የተፈጠሩ User Account ማጥፋት ትቻላል። ለእናንተ የምመክራችሁ User Accountችን ሊጠፋብን ይችላል የሚል ስጋት ካለባችሁ Administrator የሚባለውን User Account Active ማድረግ አለባችሁ አሁን እሱን እናያለን!
🛑 net user Administrator active:yes
ከኮምፒውተሩ የተፈጠረን User Account ሳናጠፋ Inactive ለማድረግ ወይም እንዳይሰራ ለማድረግ ለምሳሌ Muhammed የሚለውን እንዳይሰራ ለማድረግ።
🔷 net user Muhammed active:no ይህ ኮማንድ muhammed የሚባለው user inactive ሁኗል ማለት ነው። እንደገና ግን Active ለማድረግ ከፈለጋችሁ
🔶 bet user Muhammed active:yes የሚለውን ኮማንድ ተጠቀሙ።
8ኛ ከኮምፒውተሩ ያለውን User Account ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት  ከፈለጋችሁ ለምሳሌ Muhammed የሚባለውን ማጥፈት ብትፈልጉ
🛑 net user Muhammed /del
ማስጠንቀቂያ ይህ ኮማንድ ለምሳሌ muhammed የሚባለውን user መረጃ ሙሉ በሙሉ ነው የሚያጠፋው ያ ማለት በውጡ ያስቀመጣቸው Desktop ላይ My Documents ላይ My Music ላይ My Picture ላይ ያስቀመጣቸውን ሙሉ መረጃ ያጠፋብናል ስለዚህ ትኩረት ማድረግ አለባችሁ።

ግን ለትምህርት ለምሳሌ እንደእስካሁኑ Muhammed የሚባል User Account ላይ እንደ መለማመጃ ልትጠቀሙበት ትችላላችሁ❗️

#ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

Tiktok: tiktok.com/@basiccomputerskills

Instagram: instagram.com/basiccomputerskills

YouTube: YouTube.com/@BasicComputerSkill

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
✴️ ኮምፒውተራችን እንዴት በቀላሉ ከፕሪንተር ጋር ማስተዋወቅ እንችላለን

🔆 ኮምፒውተራችንን ከፕሪንተር ጋር ለማስተዋወቅ የሚጠቅሙ ብዙ ሶፍትዌሮች እንዳሉ ይታወቃል እንዲሁም ተመሳሳይ  wifi በመጠቀምም በዋየርለስ ወይም ያለ ኬብል ፕሪንተራችንን ከኮምፒውተራችን ጋርም ማስተዋወቅ እንችላለን።
🔆 እኔ ግን ዛሬ ይዤላችሁ የቀረብኩት ያለምንም wifi እና software ኮምፒውተራችንን ከፕሪንተር ጋር እንዴት ማስተዋወቅ እንደምንችል ነው።
🔆 ኮምፒውተራችንን እንዴት ከፕሪንተራችን ጋር ማስተዋወቅ እንችላለን።
1⃣ control panel ውስጥ በመግባት device printer እንመርጣለን ወይም start ን በመንካት search box ላይ device and printer ብለን እንፅፋለን።
ኮምፒውተራችንን ከፕሪንተር ጋር ማያያዙን እንዳንረሳ።
2⃣ በመቀጠል add printerን  እንመርጣለን ።search እስኪጨርስ እንጠብቃለን።
3⃣ add alocal printer የሚለውን መርጠን next እንለዋለን።
4⃣ በመቀጠል ፕሪንተራችንን ያያዝነው በኬብ ስለሆነ ከሚመጣልን ምርጫ የመጀመሪያውን USB portን እንመርጣለን።next እንለዋለን
5⃣ አሁን ከሚመጡልን ዝርዝሮች ውስጥ የፕሪንተራችንን ስም በመፈለግ መርጠን next ቀጥሎም next እንለዋለን።
6⃣ በመጨረሻም print a test page የሚል ይመጣልናል click አርገን test እናደርግና finish ብለን እንጨርሳለን።

ለወዳጆ ያጋሩ


Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

Tiktok: tiktok.com/@basiccomputerskills

Instagram: instagram.com/basiccomputerskills

YouTube: YouTube.com/@BasicComputerSkill

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
👍4
Vocabulary_4000.pdf
1.6 MB
👆👆👆👆👆👆👆
4000 Vocabulary with meaning

  Vocabulary will allow the reader to formulate more interesting sentences and avoid repetition of the same words in one sentence or paragraph.

The ability to vary the phrasing and use alternate terms can result in a more interesting sentence or paragraph that is easier and more pleasant to read.

Focussing on vocabulary is useful for developing knowledge and skills in multiple aspects of language and literacy

☝️So make yourself qualified in English language by reading the vocabulary above

📘 Share for others

Our telegram channel

t.me/AndalusGrade7and8

t.me/AcademicEducations

t.me/BasicComputer_Skills
Forwarded from Basic Computer Skills (𝐑𝐞𝐬𝐡𝐚𝐝 𝐌𝐮𝐳𝐞𝐦𝐢𝐥)
ለማስተርስና_ለዲግሪ_ተመራቂ_ተማሪዎች_Automatic_Reference,_Citation,_List_of_Table.mp4
66.1 MB
ይህ ቪድዮ ደግሞ

#ለProposal'ችን ወይም ለሪሰርቻችን

Automatic በሆነ መንገድ
●Reference
● List of table
● List of Figures
እንዴት ማስገባት እንችላለን?

#ይህን የሚያሳይ ቪድዮ ነው!

#አዘጋጅ:- ሙሐመድ ኮምፒውተር (የዩቲዩብ)

#MB size: 66.1MB


#ሰውን ሳትለምኑ ቪድዮውን አይታችሁ ብቻ List of table and List of Figures ማስገባት ትችላላችሁ!

#ሞክራችሁት_የሚያስግራችሁ_ነገር_ከተፈጠረ እኔን በውስጥ መስመር ማናገር ትችላላችሁ!👇👇

@ReshadMuzemil

#Reshad_Muzemil
Forwarded from Basic Computer Skills (𝐑𝐞𝐬𝐡𝐚𝐝 𝐌𝐮𝐳𝐞𝐦𝐢𝐥)
Page_Number_እንዴት_ነው_የምንሰራው_በአማርኛ_የቀረበ_#Amharic360p.mp4
10.8 MB
#ለProposal'ችን ወይም ለሪሰርቻችን Page Number እንዴት ማስገባት እንችላለን?

#ይህን የሚያሳይ ቪድዮ ነዎ

#አዘጋጅ:- ሙሐመድ ኮምፒውተር (የዩቲዩብ)

#MB size: 10.8MB


#ሰውን ሳትለምኑ ቪድዮውን አይታችሁ ብቻ Page Number ማስገባት ትችላላችሁ!

#ሞክራችሁት_የሚያስግራችሁ_ነገር_ከተፈጠረ እኔን በውስጥ መስመር ማናገር ትችላላችሁ!👇👇

@ReshadMuzemil

#Reshad_Muzemil
👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
► ቀልባችንን የሚያረጋጋን!
► ውስጣችንን በሀሴት የሚሞላን!
► እሱን በማንበባችን ብቻ አጅር የምናገኝበት
► መጥፎውን ከጥሩ፣ ሀላልን ከሃራም፣ ቢድዓን ከሱና፣ ከሽርክን ከተውሒድ የሚለይልን!
► እውነትን የሚያስተምረን!
► ከአርሽ በለይ የሆነው የጌታችን የአላህ ቃል *ቁርዓን።*

#ጋብዤያችኋለሁ
5
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
📗📘Meaning of various common English abbreviations😍 Do you Know??

LCD👉Liquid Crystal Display

IMEI👉International mobile equipment identity

ETC.👉et cetera

DELL👉Development of early language learning

Wi-Fi👉Wireless Fidelity

ATM👉Automatic teller machine

PDF👉portable Document format

YAHOO👉Yet Another Hierarchical officious oracle

GPRS👉General packet Radio service

DVD👉Digital versatile Disc

🤲Share for others

➡️Our channel

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

Tiktok: tiktok.com/@basiccomputerskills

Instagram: instagram.com/basiccomputerskills

YouTube: YouTube.com/@BasicComputerSkill

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
#ሞባይል_ስልካችን_ላይ_በተደጋጋሚ_ብቅ_የሚሉ_ማስታወቂያዎችን_እንዴት_እንደምታጠፏቸው_ልጠቁማችሁ

በሞባይል ስልካችንኢንተርኔት እየተጠቀምን በተደጋጋሚ ብቅ እያሉ የሚበጠብጡን ማስታወቂያዎች እነዴት እንደምታጠፏቸው እንይ።

በሞባይል ስልካችን ኢንተርኔት እየተጠቀምን የተለያዩ ማስታወቂያዎች  አስሬ ብቅ እያሉ ይበጠብጡናል፡፡

እነዚህን ማስታወቂያዎች(POP-Ups) ከሞባይላችሁ ላይ ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ለማጥፋት ሁለት መንገዶችን ልንገራችሁ

#1ኛው_መንገድ

➊ Chrome ብራውዘራችሁን ክፈቱ እና Settings መግባት

❷  Settings ውስጥ ስትገቡ ከሚመጡ አማራጮች መካከል Site Settings የሚለውን መምረጥ

❸  Site Settings ውስጥ ስትገቡ ከሚመጡ አማራጮች መካከል Pop-ups and redirects የሚለውን ክሊክ ማድረግ

❹  Pop-ups and redirects የሚለው ሲመጣ ሁለት አማራጮች ይመጣሉ እነሱም -ON እና OFF

❺ OFF የሚለውን መምረጥ፡፡በቃ ካሁን በሃላ አስሬ ብቅ እያሉ የሚበጠብጣችሁ ማስታወቂያዎች ይጠፋሉ።

#2ኛው_መንገድ:- Turn On the Data Saver

እዚያው የምትጠቀሙበት ክሮም ብራውዘር ላይ ዳታ ሴቨር (Data Saver) On ለማድረግ፦

➊ Chrome ብራውዘራችሁን ክፈቱ እና Settings ውስጥ መግባት

❷ Settings ውስጥ ስትገቡ ከሚመጡ አማራጮች መካከል Data Saver የሚለውን መምረጥ

❸ Data Saver የሚለው ሲመጣ ሁለት አማራጮች ይመጣሉ እነሱም -ON እና OFF

❹  ON የሚለውን መምረጥ፡፡በቃ አለቀ፡፡ ተገላገላችሁ፡፡

🤲Share for others

➡️Our channel

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

Tiktok: tiktok.com/@basiccomputerskills

Instagram: instagram.com/basiccomputerskills

YouTube: YouTube.com/@BasicComputerSkill

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
💻 ብዙ ጊዜ Delete አልሆን ያሉ Folderዎችን ማለትም permission የሚጠይቁትን ለምሳሌ window old ፋይሎችን ከኮምፕዩተራችን ላይ እንዴት አድርገን እንደምናጠፋ እናያለን..
━━━━━━━━━━━━━━━
🔰Stepዎችን በመከተል ማስተካከል ትችላላቹ......

💠Step 1⃣ 
   🔅Folder/File ጋር Right Click አድርገን Properties  የሚለውን ይምረጡ።
💠Step 2⃣
  🔅ከዛም Security የሚለው ላይ Advanced የሚለውን ይንኩት።
💠Step 3⃣
  🔅 Administration ከሚለው አጠገብ Change የምትለዋን ይጫኑ።
💠Step 4⃣
  🔅ከዛም Advanced የሚለውን ይመርጣሉ።
💠Step 5⃣
      🔅ከዛም Find Now የሚለውን ተጭነው ከሚመጡት ዝርዝር ውስጥ የኮምፒውተርዎን User Name ይመርጡ።
💠Step 6⃣
      🔅መቀየሩን ካረጋገጡ በኋላ ሳጥኖቹ ላይ ያድርጋሉ።
💠Step 7⃣
     🔅Apply የሚለውን መምረጥ
💠Step 8⃣
     🔅Messages box ያመጣል ከዛም yes ይበሉ።
💠Step 9⃣
     🔅Permission ሰጥቶ ከጨረሰ በኋላ OK ይበሉት።
💠Step 1⃣0⃣
     🔅OK ብለው ሁሉንም window ፕሮግራሞችን ይዝጉት።
💠Step 1⃣1⃣
     🔅መጨረሻ ላይ file ላይ አድርገውት Shift + Del ይንኩት ሙሉውን ያጠፋዋል።
━━━━━━━━━━━━━

🤲 Share for others

➡️Our channel

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

Tiktok: tiktok.com/@basiccomputerskills

Instagram: instagram.com/basiccomputerskills

YouTube: YouTube.com/@BasicComputerSkill

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
ፋይበር ምንድን ነዉ?

📌ፋይበር ኦፕቲክስ ኢንተርኔት፣ በተለምዶ ፋይበር ኢንተርኔት ወይም በቀላሉ “ፋይበር” እየተባለ የሚጠራው የብሮድባንድ ግንኙነት ሲሆን እስከ 940 Mbps (ሜጋ ቢትስ በሰከንድ) የሚደርስ አስደናቂ ፍጥነት አለው።

📌ቴክኖሎጂው የፋይበር ኦፕቲክስ ኬብልን ሲጠቀም፣ ይህም በሚያስደንቅ ሁኔታ መረጃን ከብርሃን ፍጥነት ጋር በሚስተካካል ፍጥነት (70%) መላክ ያስችላል።
-
ፋይበርን ለምን ይጠቀማሉ?

📌የፋይበር ኬብሎች ከባድ የአየር ሁኔታን ስለሚቋቋሙ ሊያጋጥሞት የሚችለው የኢንተርኔት መቆራረጥ እጅግ በጣም አነስተኛ መሆኑ፤

📌የፋይበር ብሮድባንድ ኢንተርኔት ትላልቅ ፋይሎችን በፍጥነት ማውረድና መጫን ከማስቻሉ በተጨማሪ በአንድ ጊዜ ብዙ ሰዎችን ሳይቆራረጥ ማስጠቀም መቻሉ ነው።

📌ከሌሎች የብሮድባንድ ግንኙነቶች ጋር ሲነፃፀር ፋይበር ከ10-20 እጥፍ የተሻለ ፈጣን መሆኑ።

📌እንደ ምሳሌ አንድ ትልቅ ፋይል 6GB የሚሆን ለማውረድ ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል የሚለውን ብናይ :-
- DSL 1 ሰዓት -14 ሰዓት
- Cable 1ደቂቃ - 14 ሰዓት
- Fiber  ከ1 ደቂቃ በታች

Join and share 👇👇🏾👇🏿

🤲 Share for others

➡️Our channel

Telegram: t.me/BasicComputer_Skills

Tiktok: tiktok.com/@basiccomputerskills

Instagram: instagram.com/basiccomputerskills

YouTube: YouTube.com/@BasicComputerSkill

Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil
👍3