03-mswlogo.pdf
1.1 MB
MSW LOGO Programming
« Microsoft Window Logic Oriented Graphics Oriented Programing » concept
▬▬▬▬▬▬▬▬
⭕️ ወደ ቻናሉ አላማ ተመልሰናል። ከዚህ ጊዜ አንስቶ የሚለቀቁት ነገሮች ቴክኖሎጂና ICT ነክ መረጃዎችን ብቻ ይሆናል።
▮የአንደሉስ የ8ኛ ክፍል ተማሪ የሆናችሁ እናተን ሊያግዛችሁ የሚችሉ ነገሮችን የምለቅበትን ቻናል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (Link) ነክታችሁ ወደ ቻናላችሁ ተቀላቀሉ።
👇👇👇👇
t.me/AndalusGrade7and8

Forwarded from Basic Computer Skills (𝐑𝐞𝐬𝐡𝐚𝐝 𝐌𝐮𝐳𝐞𝐦𝐢𝐥)
Excel.MP4
13.9 MB
#በድጋሚ ወደ
✴️ Income tax
✴️ Pension
✴️ Allowance
✴️ Net payment
#Excel ላይ እንዴት እንደ ሚሰራ
#MB size = 13.9MB
#Time = 9 Minutes
#Sound: Reshad Muzemil
#Prepared by: Reshad Muzemil
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://t.me/BasicComputer_Skills
#ለኮሌጅ ተማሪዎች ያዘጋጀሁት ቪድዮ ነው፤ ለናተም ይጠቅማችኋል!!
Mp4 ቀይሬው✴️ Income tax

👍2
⭕️ ወደ ቻናሉ አላማ ተመልሰናል። ከዚህ ጊዜ አንስቶ የሚለቀቁት ነገሮች ቴክኖሎጂና ICT ነክ መረጃዎችን ብቻ ይሆናል።
▮የአንደሉስ የ8ኛ ክፍል ተማሪ የሆናችሁ እናተን ሊያግዛችሁ የሚችሉ ነገሮችን የምለቅበትን ቻናል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (Link) ነክታችሁ ወደ ቻናላችሁ ተቀላቀሉ።
በተለያዩ ትምህርት ቤቶች የተዘጋጁ:-
▬ Models, Worksheets, Short notes እና እናተን ያግዛችኋል ያልኩትን ነገር ሁሉ እለቅላችኋለሁ። « የተለቀቁም እጅግ በጣም ብዙ ነገሮት አሉ።»

❤2👍1
Basic Computer Skills pinned «⭕️ ወደ ቻናሉ አላማ ተመልሰናል። ከዚህ ጊዜ አንስቶ የሚለቀቁት ነገሮች ቴክኖሎጂና ICT ነክ መረጃዎችን ብቻ ይሆናል። ▮የአንደሉስ የ8ኛ ክፍል ተማሪ የሆናችሁ እናተን ሊያግዛችሁ የሚችሉ ነገሮችን የምለቅበትን ቻናል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (Link) ነክታችሁ ወደ ቻናላችሁ ተቀላቀሉ። በተለያዩ ትምህርት ቤቶች የተዘጋጁ:- ▬ Models, Worksheets, Short notes እና እናተን ያግዛችኋል…»
⭕️ አስደናቂ አፕሊኬሽን ልጠቁማችሁ!!
🔰 አፕሊኬሽኑ crookcatcher ይባላል
➢ ስልካችሁ ቢሰረቅ ወይም የሆነ ቦታ አስቀምጣች ብትረሱት፣ የሰረቃችሁ ሰው ስልካችሁን ለመክፈት በሚሞክርበት ሰአት የተሳሳተ Pattern or Password ሲያስገባ በፊለፊት ካሜራው ፎቶ በማንሳት ፎቶው በ Email ይልክላችኋልል።
▮በተጨማሪም ስልካችሁ Mobile Data on ሆነኖ ከተሰረቀ ሌባው ለመክፈት የተሳሳተ pattern ወይም Password ሲያስገባ ፎቶ አንስቶ ያለበትን አድራሻ ጭምር በ E-mail ይልክላችኋል።
▬ ተጠቀሙት። ትወዱታላችሁ‼️
▼ የአፕሊኬሽኑን ማስፈንጠሪያውን (Link) ከታች አስቀምጬላችኋለሁ። አፕሊኬሽኑ ይህንን ሊንክ በመከተል ማውረድ ትችላላችሁ!!
🔗 የናተው ወንድም
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.harteg.crookcatcher
በተለያዩ የማህበራዊ ገፅ ትስስሮች ያሉንን አስደናቂ ቻናሎች ይቀላቀሉን።
Telegram: t.me/BasicComputer_Skills
Tiktok: tiktok.com/@basiccomputerskills
Instagram: instagram.com/basiccomputerskills
YouTube: YouTube.com/@BasicComputerSkill

Google Play
CrookCatcher: Intruder Selfie - Apps on Google Play
Find out who tried to unlock your phone. Get intruder selfies instantly.
🤔1
Forwarded from Basic Computer Skills (𝐑𝐞𝐬𝐡𝐚𝐝 𝐌𝐮𝐳𝐞𝐦𝐢𝐥)
Document Formatting.Mp4
58.8 MB
#Document_formatting
በቪድዮ
➞ Bold, Italic, Underlie
➞ Insert Column, Picture, clip art/Smart art, Table and Tible design, Watermarks, shapes, Page border and
#ከላይ ያሉትን ነገሮች እንዴት እንደምንሰራ የምታሳይ ቪድዮ!!
#Title: Document formatting
#MB Size:
#Time:
#Sound:
#Prepared by: #Reshad_Muzemil
#ትንሽም ቢሆን ያግዛችኋል አውርዱና ኢዩት!!
#ለኮሌጅ ተማሪዎች ያዘጋጀሁት ቪድዮ ነው፤ ለናተም ይጠቅማችኋል!
https://t.me/BasicComputer_Skills
በቪድዮ
➞ Bold, Italic, Underlie
➞ Insert Column, Picture, clip art/Smart art, Table and Tible design, Watermarks, shapes, Page border and
Word art#ከላይ ያሉትን ነገሮች እንዴት እንደምንሰራ የምታሳይ ቪድዮ!!
#Title: Document formatting
#MB Size:
58.8MB#Time:
26 minutes#Sound:
Reshad Muzemil#Prepared by: #Reshad_Muzemil
#ትንሽም ቢሆን ያግዛችኋል አውርዱና ኢዩት!!
#ለኮሌጅ ተማሪዎች ያዘጋጀሁት ቪድዮ ነው፤ ለናተም ይጠቅማችኋል!
https://t.me/BasicComputer_Skills
#የኮምፒውተር_ኦፕሬቲንግ_ሲስተም_ጥቅሙ_ምንድን_ነው?
ኦፕሬቲንግ ሲስተም (OS) የኮምፒተርን ሃርድዌር ፣ የሶፍትዌር ሀብቶችን የሚያስተዳድር እና ለኮምፒዩተር ፕሮግራሞች የጋራ አገልግሎቶችን የሚያቀርብ የስርዓት ሶፍትዌር ነው ፡፡
ጊዜ-መጋራት ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች ስርዓቱን በብቃት እንዲጠቀሙበት የጊዜ ሰሌዳ ያወጣሉ እንዲሁም የሂሳብ ማቀነባበሪያ ሶፍትዌሮችን ለሂሳብ ማቀነባበሪያ ጊዜ ፣ ለጅምላ ማከማቻ ፣ ለህትመት እና ለሌሎች ሀብቶች ምደባ ሊያካትት ይችላል ፡፡
እንደ ግብዓት እና ውፅዓት እና ማህደረ ትውስታ ምደባ ላሉት የሃርድዌር ተግባራት ኦፐሬቲንግ ሲስተም በፕሮግራሞች እና በኮምፒተር ሃርድዌር መካከል እንደ መካከለኛ ሆኖ ይሠራል ፣ ምንም እንኳን የመተግበሪያው ኮድ በቀጥታ በሃርድዌሩ በቀጥታ የሚከናወን እና የስርዓት ጥሪዎችን ለ የስርዓተ ክወና ተግባር ወይም በእሱ ተቋርጧል ፡፡ ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች ኮምፒተርን በሚይዙ በብዙ መሣሪያዎች ላይ ይገኛሉ - ከሞባይል ስልኮች እና ከቪዲዮ ጨዋታ መጫወቻዎች እስከ የድር አገልጋዮች እና ሱፐር ኮምፒተሮች ፡፡
ዋናው የጠቅላላ-ዓላማ የዴስክቶፕ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ማይክሮሶፍት ዊንዶውስ ሲሆን ወደ 76.45% አካባቢ የገቢያ ድርሻ አለው ፡፡ macOS በ Apple Inc. (17.72%) በሁለተኛ ደረጃ ሲሆን የሊነክስ ዓይነቶች በጋራ በሶስተኛ ደረጃ (1.73%) ናቸው ፡፡ በሞባይል ዘርፍ (ስማርት ስልኮችን እና ታብሌቶችን ጨምሮ) እ.ኤ.አ. በ 2020 ውስጥ የ Android ድርሻ እስከ 72% ነው ፡፡ በሦስተኛው ሩብ ዓመት 2016 መረጃ መሠረት አንድሮይድ በስማርትፎኖች ላይ ያለው ድርሻ በ 87.5 በመቶ እንዲሁም በዓመት 10.3 በመቶ ዕድገት ያለው ሲሆን የአፕል አይኤስኦስ ደግሞ በዓመት ከ 5.2 በመቶ የገቢያ ድርሻ ሲቀነስ 12.1 በመቶ ሲሆን ሌሎች ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች ደግሞ ከፍተኛ ናቸው ፡፡ ወደ 0.3 በመቶ ብቻ። የሊኑክስ ስርጭቶች በአገልጋዩ እና በሱፐር ኮምፒዩተሮች ውስጥ የበላይ ናቸው ፡፡ እንደ የተከተቱ እና የእውነተኛ ጊዜ ስርዓቶች ያሉ ሌሎች ልዩ የአሠራር ስርዓቶች (ልዩ ዓላማ ስርዓተ ክወናዎች ለብዙ መተግበሪያዎች አሉ። ደህንነት ላይ ያተኮሩ ስርዓተ ክወናዎችም አሉ። አንዳንድ ስርዓተ ክወናዎች ዝቅተኛ የስርዓት ፍላጎቶች አሏቸው (ማለትም ቀላል ክብደት ያለው የሊኑክስ ስርጭት)። ሌሎች ደግሞ ከፍተኛ የሥርዓት መስፈርቶች ሊኖራቸው ይችላል ፡፡
አንዳንድ ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች መጫንን ይፈልጋሉ ወይም በተገዙ ኮምፒተሮች (ኦኤምኤም-ጭነት) ቀድመው ሊጫኑ ይችላሉ ፣ ሌሎች በቀጥታ በቀጥታ ከሚዲያ (ማለትም በቀጥታ ሲዲ) ወይም ፍላሽ ሜሞሪ (ማለትም የዩኤስቢ ዱላ) ሊሠሩ ይችላሉ ፡፡
#ሼር_ይደረግ
የዩቲዩብ ቻነሌን ይቀላቀሉ 👇
YouTube.com/BasicComputerSkill

👍4
ከF1 እስከ F12 ያሉ #የኪቦርድ ቁልፎች አገልግሎት
🏷 በኮምፒውተራችን ኪይቦርድ ከላይ ተደርድረው
የምናገኛቸው ከF1 – F12 ያሉ ቁልፎችን Function
Key እንላቸዋለን፡፡
በዋናነትም ከሌሎች #ቁልፎች ጋር
በማጣመር እንደ አቋራጭ እንጠቀምባቸዋለን፡፡ እንኘህ
ቁልፎች እንደ ምንጠቀመው የ ኦፐሬቲንግ ሲስተም እና
ሶፍትዌሮች አገልግሎታቸው ይለያያል፡፡: በዛሬው
ቱቶሪያላችንም የተወሰኑትን እናያለን፡፡
◽️F1
ብዙ ጊዜ የምንጠቀመው እርዳታ ስንሻ ነው፡፡ በአብዛኛው
ሶፍትዌሮች F1 ስንጫን #የ Help መስኮትን ይከፍቱልናል፡፡
ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን Start እና F1 መጫን የ
Microsoft Online Help ይከፍታል፡፡
◽️F2
#የተመረጠን አይከን፤ፋይል ወይንም አቃፊ ስም ለመቀየር
F2 መጫን ይቻላል፡፡ ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን Alt
+ Ctrl + F2 መጫን #የ Open መስኮትን ይከፍታል፡፡፡
◽️F3
ዴስክቶፕ ላይ ካን ስንጫን የፍላገ መስኮት ይከፈታል፡፡
ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን ቃልን መርጠን Shift +
F3 መጫን #የተመረጠው ቃል ውስት የሚገኙ ፊደላትን
አንድላይ ካፒታል ወይን ስሞል ወይንም የመጀመሪያውን
ፊደል ካፒታል ያደርግልናል፡፡
◽️F4
አሁንም ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን F4 #መጫን
ለመጨረሻ ጊዜ የተገበርነውን ይደግምልናን፡፡ ለምሳሌ
አበበ ብለን ብንጽፍ እና F4 ብናጫን በ የምትባለውን
ፊደለ በድጋሚ ይጽፍልናል፡፡ Alt + F4 መጫን አክቲቭ
#የሆነውን መስኮት ይዘጋልናል፡፡ Ctrl + F4 ስንጫን
ደግሞ አክቲቭ ከሆነው መሰኮት ውስጥ አክቲቭ የሆነውን
ታብ ይዘጋልናል፡፡ ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነው በ
ብራውሰራችን ከአንደ በላይ ታብ ከከፈትን Ctrl + F4
ስንጫን ያለንበትን ታብ ብቻ ይዘጋልናለን ነገር ግን Alt +
F4 ብንጫን ሙሉ በሙሉ ብራውሰሩን ይዘጋብና ማት
ነው፡፡
◽️F5
አሁን ገበያ ላይ ባሉት አብዛኛዎ ብራውሰሮች ላይ F5
መጫን # Refresh ያደርገልና፡፡ ማይክሮሶፈት ወርድ ላይ የ
Find መስኮትን ይከፍትልናል፡፡ ማክሮሶፍት ፓወር ፖይንት
ላይ ደግሞ Slideshow ያስጀምርልና፡፡
◽️F6
በአብዛኛው ብራውሰሮች ላይ F6 ስንጫን የማውሳችን
አቅጣጫ መጠቆሚያ #(cursor) ወደ አድራሻ መጻፊያው
ይወስድልና፡፡ ከአንድ በላይ የማይከሮሶፍት ወርድ
ከከፈትን Ctrl + Shift + F6 መጫን #ወደቀጣዩ
የማይክሮሶፍት መስኮትያሸጋግረናል፡፡
◽️F7
ማይክሮሶፍት ወረድ ላይ Shift + F7 መጫን የ
#Thesaurus መስኮትን ይከፍትልናል የሚያገለግለውም
ሰፔሊንግ፤ ፍቺ እና ሰዋሰው ለማስተካከል ነው፡፡
◽️F8
ኮምፒውተራችን ሲነሳ የ Windows፤ #Startup menu
ለመግባት የጠቅማል፡፡
◽️F9
በዊንዶውስ ላይ ጥቅም የለውም ነገር ግን
በማይክሮሶፍት ኦፍስ እንጠቀምበታለን
#Ctrl + F9= እንዲህ አይነት ባዶ ቦታ ለማስገባት { }
ወይም የመረጥነው ቃል በዚህ ዉስጥ { } ለማስገባት
CTRL + SHIFT + F9 ሊንክ የነበረውን ሊንኩ
ለማጥፋት
◽️F10
አክቲቭ የሆነውን ዊንዶው ሜኑ ባርን አክቲቭ ለማድረግ
ያስችላል፡፡ Shift + F10 መጨን #ራይት ክሊክ
እንደማድረግ ይቆጠራል፡፡
◽️F11
በአብዛኛዎ ብርውሰሮች ላይ F10 ስንጫን
የምንመለከተው መስኮት ሙሉ በሙሉ የኮምውተራችንን
ስክሪን ይሞላዋል # (Fullscreen) ፡፡
◽️F12
ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ #የ Save as ማስኮትን
ይከፍትልናል፡፡ Ctrl + Shift + F12 ፐሪንት ያዛል፡፡
ስሞኑን የለቀቅኳቸው ጥሩና አስተማሪ ቪዲዮዎች አሉ እነሱን እንድታዪቸው ግብዣየ ነው። በተጨማሪም አዳዲስ ቪዲዮችን እየሰራሁ ስለሆነ #Subscribe በማድረግ ምርጥ ምርጥ ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን ይከታተሉ!
#ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!
የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇
www.youtube.com/@BasicComputerSkill

👍2👏1
⭕️ ውድ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል የመጀመሪያ ዙር ሞዴል ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ይህ ማስታወሻ በፈተና ወቅት ይጠቅማችኋል በትኩረት ይነበብ።
▬▭▬▭▬▭▬▭▬▬▭▬▭▬▭▬▭
🛑 ውድ ወላጆች እና ተማሪዎች!
➤ በፈተና ወቅት በተማሪዎች ላይ የሚፈጠረውን ውጥረት እና መጨናነቅ ለመቀነስ ይህንን ምክር በማስገንዘብ እንድትተባበሩን እንጠይቃለን።
🎯 በፈተና ጊዜ የሚፈጠርን ጭንቀት ወይም ቴንሽንን ልንቆጣጠር የምንችልባቸው ዘዴዎች:-
📙 ፈተና የመፈተኛ ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው ከፍ ባለ መጠን ውጥረት ውስጥ መግባታችን የተለመደ ነገር ነው።
ይህን አይነቱን ከፍተኛ ውጥረት መቆጣጠር የምትችሉበትን መንገድ አንድ በአንድ እንመልከት።
♻️ ከፈተና በፊት ማድረግ የሚገባን ዜዴዎች
◆ ፈተና ሲመጣ መጠነኛ ውጥረት እና ጭንቀት ተፈጥሮአዊ እና ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ እንደሚያጋጥመው መረዳት።
◆ ለፈተና ስንዘጋጅ አዎንታዊ እና በጎ ሀሳቦችን ማሰብ፡፡
◆ ፈተና ማለት ከዚህ ቀደም ከተማርነው ነገር የተረዳነውን እና የቀሰምነውን እውቀት የምንለካበት መመዘኛ እንጂ የኛ የህይወት ምዕራፍ ማብቂያ ወይም አጠቃላይ ችሎታችንን የሚያመላክት አለመሆኑን መረዳት።
◆ ማወቅ ያለብን አንድ ነገር ቢኖር መሳሳትን አለመፍራት እና ሁሌም ለማወቅ እና ራስን ለማሻሻል ዝግጁ መሆንን ነው ። እንዲሁም አሁን የምንፈተነው ፈተና እንዳሰብነው እንኳን ውጤቱ ባያስደስት ለቀጣይ ማስተካከል እና ማሻሻል እንደሚቻል ማመን።
◆ ከጓደኞቻችን ወይም ከወላጆቻችን ጋር ያጠናነውን ነገር በጋራ ሆነን መጠያየቅ እና እርስ በርስ ያወቅነውን ነገር መለዋወጥ፡፡ ይህ ዘዴ ይበልጥ የማስታወስ ብቃታችንን እንደሚጨምር እና የተጠያየቅነው ነገር እንዳይረሳን ያረጋል ። ከዚህም በተጨማሪ እርማት እንድናረግም ያግዘናል።
◆ የፈተና ቀን ሲቃረብ እንደ ወትሮው ዘና ማለት እና በቂ እረፍትና በቂ እንቅልፍ መተኛት ። ይህም ጭንቀትን ይቀንስልናል፣ እንዲሁም ተረጋግተን ያጠናነውን ነገር አስበን እንድንሰራ ይረዳናል።
❗️ፈተና ከጀመርን በኋላ ማድረግ የሚገቡን ነገሮች (ፈተና ላይ እያለን) ❗️
◉ ወደ ፈተና ከመሄዳችን ቀደም ብለን ለፈተና የሚረዱንን መሳሪያዎች እና የመፈተኛ ቁሶችን ማዘጋጀት።
◉ አብዝተን ፈተናን እና የምናመጣውን ነጥብ ስሌት አለመገመት ።
🔰 ፈተና ስንጨርስ የተሳሳትነውን ጥያቄ አብዝቶ ማሰብ እና ሌላ ተማሪ መጠየቅ ጭንቀት ውስጥ ስለሚከተን ከዚህ ይልቅ እረፍት ማድረግ እና ለቀጣይ ፈተና መዘጋጀት ።
◉ በፈተና ጊዜ ድንገተኛ ጭንቀት እና ድንጋጤ ከገጠመን ወዲያው የምንሰራውን ገታ አድርገን በጥልቀት አየር በአፍንጫችን ስበን ወደ ሳንባ እያስገባን መልሰን ማስወጣት ይህንንም እስክንረጋጋ መደጋገም።
ከዚህ በመቀጠል የማረጋጊያ ቃላትን ለራስዎ መንገር::
◉ ፈተና በምንሰራ ጊዜ ግራ ያጋባንን እና እርግጠኛ ያልሆንበትን ጥያቄ በይለፍ ማቆየት እና ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ይህም ጊዜያችንን በአግባቡ እንድንጠቀም ይረዳናል። ነገር ግን ምልክት አድርገን ማለፍ፤
◉ በተመሳሳይ እርግጠኛ ያልሆልንበትን መልስ ላይ ተደናግጠን መሰረዝ እና መደለዝን መቀነስ ይህም ስንደነግጥ እና ስንጨነቅ የምናውቀውን መልስ ትተን ወደ ሌላ መልስ እንድሰጥ ስለሚያረግ መሰረዝና መደለዝን መቀነስ ።
◉ ፈተናውን ወደ ማገባደድ ስንደርስ በይለፍ ያስቀመጥናቸውን ግራ ያጋቡንን ጥያቄዎች ጥቂት አስበንበት መልስ መስጠት ፤ ካልሆነም ደግሞ ብልሀት ተጠቅመን የግመታ መልስ ሰጥተን ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ።
◉ በተደጋጋሚ ሰአት በቃን አልበቃን እያልን አለመጨነቅ።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
➚ ሁሉም ነገር አላህ ከወሰነው ውጭ እንደማይሆን እርግጠኛ መሆንና ፈተና ማለት ለጀነትና ለጀኃነም ማለፊያ ትኬት እንዳልሆነ እርግጠኛ መሆን።
▮ከኛ የሚጠበቀው የአቅማችንን ያህል ማድረግ ሌላውን ለአላህ መተው ነው‼️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
◉ ወቅቱ የፈተና ወቅት በመሆኑ ተማሪዎች ይህን ማስታወሻ እንዲጠቀሙበት አሳስባለሁ።
🔰 አላህ ይርዳችሁ!
🔰 አላህ ውጤቱን ያማረ ያድርግላችሁ!
🔰 አላህ በናተው ጥረት ብቻ ሰይሆን በሱ (በአላህ) እዝነት መልካም የሆነ ውጤትን ይስጣችሁ!!
▮ወንድማችሁ: ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
t.me/BasicComputer_Skills
t.me/AndalusGrade7and8
t.me/AcademicEducations

Telegram
Basic Computer Skills
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)
ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!
t.me/BasicComputerSkillsGroup
𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)
ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!
t.me/BasicComputerSkillsGroup
𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Forwarded from Grade 8 Info & Materials (ℛℯ𝓈𝒽𝒶𝒹 ℳ𝓊𝓏ℯ𝓂𝒾𝓁 )
⭕️ Yeka Subcity Woreda 06/07 ___ Cluster Center 2016 E.C 1st Semester Social Studies Model Exam for Grade 8th Students
👆ለነገ ለምትፈተኑት የ'Social Studies Model Exam ይጠቅማችኋል ስሩት።
👆ለነገ ለምትፈተኑት የ'Social Studies Model Exam ይጠቅማችኋል ስሩት።
❤3
👉
✅ ቴሌግራም ላይ ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level
✅ 1. Device Passcode ተጠቀሙ። ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ።
ይህን ለማስተካካል
Settings - privacy and security - passcode
✅ 2. 2-step verification ተጠቀሙ።
2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው።
Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት።
ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ።
✅ 3. ከ2 በላይ device ላይ አትጠቀሙ። Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል።
ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate secc ቀንሷቸው።
✅ 4. በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ።
✅ 5. ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ።
✅ 6. የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ።
✅ 7. ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን በፍፁም መላክ የለባችሁም። የግድ መላክ ካለባችሁም በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው ካያቸው በኋላ የሚጠፉ) ሚሴጆችን ላኩ።
✅ 8. የስልካችሁ status bar ላይ notification እንዳይታይ off አድርጉት።
✅ 9. በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ።
Phone number - Nobody
Last seen & online - My contacts
Profile photos - My contacts
Forwarded message - Nobody
Calls - My contacts
Group & channels - My contacts