በዚሁ ጥያቄ ስትሰሩ በከበዳችሁ ሰዓት እናተን በጣም የሚያግዛችሁን አንድ ነገር ልጠቁማችሁ።
እሱም #ChatGPT ይሰኛል
▮ChatGPT ምንድነው!? ጥቅሙስ ካላችሁ...
● ChatGPT በ Artificial Intelligence (AI) የታገዘ Application Software ሲሆን የምትፈልጉትን ጥያቄ (T/F , Choose, Blank Space etc) ብትጠይቁት መልሱን ይነግራችኋል። ይህም ብቻ አይደለም መልሱን ከነ ማብራሪያውና ከነ ምክንያቱ መጠየቅም ይቻላል።
ለምሳሌ ያህል፦
► ከላይ በለቀቅኩላችሁ የ'Grade 8 General Science Model Exam አንደኛው ጥያቄ ከነ ማብራሪያው እንዴት እንደመለሰልኝ በScreenshoot (በምስሉ) ላይ ኢዩት‼️
አፕሊኬሽኑን Play store ላይ ታገኙትላችሁ። ወይም ከታች ያስቀመጥኩላችሁን ማስፈንጠሪያ (Link) ነካ ብታደርጉት ቀጥታ Play Store ላይ ወደ አፕሊኬሽኑ ይወስዳችኋል። ከዛ ከናንተ የሚጠበቀው ነገር Install የሚለውን መንካት ብቻ ነው‼️
▼▼ ▼▼ ▼▼ ▼▼ ▼▼
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.openai.chatgpt

ዛሬ ቀን: ታህሳስ 9/2016 E.C በካራቆሬ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በወረዳ 03 ባሉ 6ኛ እና የ8ኛ ክፍል የጥያቄና መልስ ውድድር አንደሉስ ትምህርት ቤት:-
● በ8ኛ ክፍል ተማሪ 2ኛ ደረጃ፣
● በ6ኛ እና 8ኛ ድምር ውጤት 2ኛ
● እንዲሁም በትምህርት ቤት 2ኛ ደረጃ ሆኖ ማጠናቀቁን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው።
✔️ የትምህርት ቤታችን የ8ኛ ክፍሏ ጀግኒት « ዩስራ ሙሰማ » በእውነት አኩርተሽናል‼️

👍5
GS G8 , 1st & 2nd Model, 1 & 2O.pdf
717.8 KB
Grade 8: General Science fist and second Model questions with answers
8ኛ ክፍል: የG/S የአንደኛውና ሁለተኛው Model ጥያቄዎች ከነ መልሶቻቸው።
የጥያቄ ብዛት: 120 ከነ መልሶቹ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⭕️ ቴሌግራም ለማይጠቀሙ እህት ወንድሞቻችሁ አጋሩዋቸው (Download በማድረግ ስጧቸው)!

S.S Model 180 Q.pdf
441.5 KB
Grade 8: Social study 180 Questions with answers.
8ኛ ክፍል: የSocial Studies 180 ጥያቄዎች ከነ መልሶቻቸው
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⭕️ ቴሌግራም ለማይጠቀሙ ወንድም እህቶቻችሁ አጋሩዋቸው (Download በማድረግ ስጧቸው)!

👍1
Grade 8 model prepared by sarina school.pdf
1.3 MB
Grade 8: (አማርኛ, English, Maths, G.S, Social & citizenship) የሞዴል ጥያቄዎች ባንድ ላይ የተዘጋጀ
⭕️ YEKA SUBCITY WOREDA 08 BERUH TESFA CLUSTER MODEL EXAM FOR GRADE 8
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⭕️ ቴሌግራም ለማይጠቀሙ ወንድም እህቶቻችሁ አጋሩዋቸው (Download በማድረግ ስጧቸው)!
⭕️ YEKA SUBCITY WOREDA 08 BERUH TESFA CLUSTER MODEL EXAM FOR GRADE 8
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⭕️ ቴሌግራም ለማይጠቀሙ ወንድም እህቶቻችሁ አጋሩዋቸው (Download በማድረግ ስጧቸው)!
Grade 8 - Mathematics Exam Bank.pdf
1.2 MB
06. Math G8 Unit3.pdf
1.2 MB
Grade 8: Mathematics
(linear equation, Inequality and coordinate system) 235 ጥያቄዎች ከነመልሶቻቸው

04. Math G8 Unit1.pdf
470.4 KB
Grade 8: Mathematics
⭕️ (Square, square root, cube & cube root) 140 ጥያቄዎች ከነመልሱ

የ 2015 ዓ.ል (Mathematics) የሚኒስትሪ ጥያቄዎች በምስል
▬▬▬▬▬▬▬
⭕️ ለወንድም እህቶቻችሁ አጋሩዋቸው (Download በማድረግ ስጧቸው)‼️

Social grade 8 worksheet.xlsx
25.2 KB
ከላይ ያሉት አራቱም የትምህርት አይነቶች የተዘጋጁት በ-Excel ስለሆነ.......
⭕️ ከቁጥሮቹ ፊት ያለዉ Box ላይ መልስ ስትሞክሩ ልክ ከሆናችሁ Excellent ልክ ካልሆናችሁ ደግሞ try again ይላችኋል::
ምክሩት ❗️❗️❗️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ተጠቀሙባቸው!!
⭕️ ለሌሎች ወንድም እህቶቻችሁም አጋሯቸው (Download በማድረግ ስጧቸው)
▬▭▬ አላህን ይዘንና ኒያችንን አስተካክለን በምንችለው ያህል ጥረት ካደረግን ኢንሻአላህ ይሳካልናል‼️
➢ አላህ ይርዳችሁ፤ ይርዳን!!