Basic Computer Skills
1.88K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
Worksheet GS Unit 2 2016.pdf
248.3 KB
Grade 8: General Science

Unit 2 Worksheet
👍3
General Science Unit 2 Note 2016.docx
409.8 KB
Grade 8: General Science

Unit 2 short note
👍2
Worksheet G8 2016 .pdf
250.4 KB
Grade 8: General Science

Worksheet
GS Grade 8 Worksheet Answers for unit 1,2, 2016 E.C.pdf
250.7 KB
Grade 8: General Science

Unit 1 worksheet Answers
2016 GS Grade 8 Model Exam one .doc
48 KB
Grade 8: General Science

Model Exam one with answers
Worksheet GS Grade 8 Unit Three 2016.pdf
318.3 KB
Grade 8: General Science

Unit 3 Worksheet
2016 GS Grade 8 Model Exam one Answers .doc
65.5 KB
Grade 8: General Science

Model Exam one Answers
General Science Grade 8 Unit 3 Work sheet Answers 2016.pdf
310.1 KB
Grade 8: General Science

Unit 3 Worksheet with answer
👆ተማሪዎቼ እንዴት ናችሁ? (አንደሉሶች እንዴት ናችሁ?)

እናተ ላይ ያለባችሁን ጫና ለመቀነስ በአላህ እገዛና እዝነት የምንችለውን ሁሉ እንጥራለን። ከላይ Grade 8 General Science short note, Worksheet and Model Exam with answers ለቅቄላችኋለሁ። ተጠቀሙባቸው

⭕️ አላህ ይርዳችሁ! ፤ አብሽሩ አላህ ሁሉንም ነገር ያገራዋል.... ኢንሻአላህ!!

የናተው ወንድም: ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
Grade 8 Social Ministry Exam 2015 E.C.docx
28.5 KB
Grade 8 Social Ministry Exam 2015 E.C

👆ይህ የ2015 አ.ል የ Social Ministry Exam ነው።

🔰 አውርዳችሁ ተጠቀሙበት!! ፤ ለሌሎችም አጋሩ!

⭕️ ሰዎችን የሚረዳ እሱን አላህ ይረዳዋል። አላህ ይርዳችሁ ውድ ወንድምና እህቶቼ‼️
3
❶ English Grammar.


● Download it from the......
👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.springz.easyenglish
❷ Merriam-Webster Dictionary


👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.merriamwebster
Naming_Acids_Introduction(720p).mp4
50.3 MB
⭕️ General Science
Title: Naming of Acids // Introduction
Type: Video
MB size: 50.3MB
Time length: 13 : 11 Minutes
Grade level: 8

Source: youtube.com/@tdewitt451
Naming_Acids_Practice_Problems(720p).mp4
38 MB
⭕️ General Science
Title: Naming of Acids // Practice
Type: Video
MB size: 38MB
Time length: 8 : 41 Minutes
Grade level: 8

Source: youtube.com/@tdewitt451
Forwarded from Basic Computer Skills (𝐑𝐞𝐬𝐡𝐚𝐝 𝐌𝐮𝐳𝐞𝐦𝐢𝐥)
cn.wps.moffice_eng.apk
32.5 MB
ኮምፒውተር የለኝም፣
#MS-Word
#MS-Excel
#MS-PowerPoint እንዴት Create ላርግ ብለው እንዳይጨነቁ!!
ይህን App ይጫኑና
1. ፅሑፍ መፃፍ ብትፈልጉ፤ የፃፋችሁትን ፅሑፍ Bold, Italic, superscript, lowerscript,

❇️ ከታች ያሉትን ፋይሎች መክፈቻ እና Create ማድረጊያም ነው።➘➘➘
☞PDF
☞excel
☞word
☞power point
☞html
☞txt
☞doc && others.

#Reshad_Muzemil

ዘመናዊነት ማለት ቴክኖሎጂን በአግባቡ መጠቀም ነው‼️

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🔰 በቴሌግራም የምትለቅልን Model Exams, Worksheets እና የመሳሰሉት ስልካችን አልከፍት ብሎናል ላላችሁኝ!!

⭕️ አንደሉሶች ይሀውና ያላችሁን ችግር የሚቀርፍላችሁ አፕሊኬሽን‼️


t.me/TechnologyMasterPage
Citizenship Ministry Exam 2015 E.C.docx
28.5 KB
Grade 8 Citizenship Ministry Exam 2015 E.C

👆ይህ የ2015 አ.ል የ citizenship Ministry Exam ነው።

🔰 አውርዳችሁ ተጠቀሙበት!! ፤ ለሌሎችም አጋሩ!

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

አቡ ደርዳ (ረ.ዐ) እንዲህ ይላሉ፦ “በጣም የሚያስፈራኝ ነገር ለምርምራ ቆሜ አውቀህ ነበር በአወቅከው ነገር ምን ስራህበት? መባሌ ነው።”  አላህ ባወቁት ከሚሰሩ የአላህ ባሮች ያድርጋችሁ!!
Social study Model 1. G8 1st Semester 2015.pdf
325.2 KB
Grade 8: Social Study First Semester Model Exam

Subject: Social Study
Semester: First
Type: Model Exam
Content: 60 Questions

👆⭕️ ለሌሎች ወንድም እህቶቻችሁም አጋሩ (Share አድርጉ)!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
አቡ ደርዳ (ረ.ዐ) እንዲህ ይላሉ፦ “በጣም የሚያስፈራኝ ነገር ለምርምራ ቆሜ አውቀህ ነበር በአወቅከው ነገር ምን ስራህበት? መባሌ ነው።” አላህ ባወቁት ከሚሰሩ የአላህ ባሮች ያድርጋችሁ!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንድ ሰው ነብኑን (ሶለላሁ አለይሂ ወሰልም) አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ጌታዬን እንዴት አድርጌ ልጠይቀው (ልማፀነው)? ብሎ ሲጠይቃቸው እንዲህ በል አሉት፦

“አላህ ሆይ! ማረኝ፣ እዘንልኝ፣ ጤነኛ አድርገኝ፣ ሲሳይን ለግሰኝ”!!

▲ ይህ የዱንያና የአኺራ ጉዳዮችን ላንተ ጠቅልሎ ይዞልሃል።

#ሙስሊም_ዘግበውታል
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
እናም ተማሪዎች አርአያችን የአላህን መልዕክተኛ (ሶለላሁ አለይሂ ወሰልም) ናቸውና እኛም ሁሌም ይህንን ዱዓ እናድርግ። ጌታችንን ተናንሰን እንማፀነው‼️


ልብ ልንል የሚገባን ነገር ቢኖር:-

እኛ ጥረት እያደረግንም ሆነ ጥረት ካደረግን በኋላ መመካት ያለብን በጥረታችን ((በልፋታችን)) ሳይሆን በአላህ ነው። በአላህ በመመካት እሱ (አላህ) እንዲያሳካልን ሁሌም ልንለምነው ይገባል። «በአላህ ፍቃድ ይሳካልኛል፣ ጥሩ ውጤት አመጣለሁ» በማለት ንባባችንን አጠናክረን መቀጠል አለብን‼️



⭕️ አደራችሁን መልዕክቱን ለሁሉም ተማሪዎች አድርሱልኝ።

በናተው ወንድም:- ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
Forwarded from Academic Education (ℛℯ𝓈𝒽𝒶𝒹 ℳ𝓊𝓏ℯ𝓂𝒾𝓁 )
Social studies Grade 7 Unit 1.pdf
498.4 KB
Grade 7: Social Studies

▲ Unit 1 short note with exercises
Note on Unit Two of Grade 7 Social studies.pdf
583 KB
Grade 7: Social Studies

▲ Unit 2 short note with exercises
Note and Exercise on Unit Three Social Studies G-7.pdf
412.2 KB
Grade 7: Social Studies

▲ Unit 2 short note with Exercises
G 7 Social studies Note on Unit Four.pdf
417 KB
Grade 7: Social Studies

▲ Unit 4 short note with exercises
SOCIAL STUDIES FOR GRADE 8 UNIT 1 NOTE.docx
3.6 MB
Grade 8: Social Studies

▲ Unit 1 short note
Grade 8 Social Studies unit 2 short note.docx
29.8 KB
Grade 8: Social Studies

▲ Unit 2 short note
UNI T 3 Social.docx
37 KB
Grade 8: Social Studies

▲ Unit 3 short note