👉ዛሬ አንድ የይለፍ ቃል ( Password ) ጠንካራ ለመባል ምን ምን ማሟላት እንዳለበት አሳያችኋለሁ።
ጠንካራ የይለፍ-ቃል password እንዴት መፍጠር እንችላለን?
የመረጃ መዝባሪዎችን ለመከላከል ጠንካራ የይለፍ-ቃል መጠቀም ቀዳሚው መሣሪያ ነው፡፡
👉 አንድ የይለፍ ቃል ( Password ) ጠንካራ ነው የሚባለው የይለፍ-ቃሉ የፊደላት ብዛት ቢያንስ 12 ፊደላትን የያዘ ሊሆን ይገባል እንዲሁም የተለያዩ ፊደላት /Characters/ ቁጥሮችን እና የምልክቶችን ስብጥር መጠቀም ስንችል ነው።
✔️ የይለፍ ቃል ስንፈጥር ትኩረት ማድረግ ያለብን ነገሮች
▶️ ጠንካራና ረጅም የይለፍ ቃል መጠቀም
▶️ የግል መረጃዎችን አለመጠቀም:- ስልክ የልደት ቀን ወ.ዘ.ተ
▶️ የይለፍ ቃለዎን ለማንኛውም ሰው ከመስጠት ይቆጠቡ
▶️ ለተለያዩ Online Account የተለያዩ የይለፍ ቃል መጠቀም
▶️ የተለመዱ ቃላቶችን አለመጠቀም
መረጃው ለሌሎች እንድደርስ Share አድርጉ አመሰግናለሁ‼️
t.me/TechnologyMasterPage