አላስፈላጊ ወጪ ላለማውጣት
⭕️ የሞባይል ስልኮ ላይ Email አካውንት ወይም play store አካውንት የሞላችሁ እና እየተጠቀማችሁ ያላችሁ ስልካችሁን ድንገት Reset ብታደርጉት የግድ Email ይጠይቃል ለመክፈት ካወቃችሁት በመሙላት ይከፈታል። ነገር ግን በተለይ ከሠው ስልክ ገዝታችሁ ድንገት የሆነ ጊዜ Reset ብታደርጉት ስልኩን የተጠቀመውን ሠው Email መጀመርያ የገባውን ይጠይቃችኋል።
🛑 ታድያ ይህን ስልክ በPattern /password ምክንያት ሊሆን ይችላል Reset ያደረጋችሁት ስለሆነም ካልሞላችሁ የመጀመርያውን Email ስልካችሁን መክፈት አትችሉም። ለማስከፈት የግድ ሞባይል ቤት መሄድ አለባችሁ -----
⛔️መፍትሄው፦
◉ ማንኛውንም ስልክ Email ከተሞላበት በዋላ Reset ለማድረግ ከፈለጋችሁ ድንገት የረሳችሁትን የናንተን Email ወይም ስልኩን መጀመርያ የተጠቀመበትን ሠው Email እንዳይጠይቃችሁ ይህንን መንገድ ተጠቀሙ
☑️ በመጀመርያ Setting ላይ ከዛን About phone የሚለውን ከመረጣችሁ በዋላ ከታች Build Number የሚል አለ እሱን 5x ትጫናላችሁ የዛኔ Developer option enabled ወይም You are in developer option ይላችዋል ከዛን ወደ ዋላ back በማድረግ Developer Option የሚል አዲስ ይመጣል እሱ ላይ በመግባት OME UNLOCK የሚለውን ታበራላችሁ። በቃ ከዛ በዋላ Reset ብታደርጉ ስልኩን ምንም Email ሳይጠይቃችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።
t.me/TechnologyMasterPage

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
⭕️ How can students check their ministry exam registration information⁉️
⭕️ ተማሪዎች እንዴት የሚኒስትሪ ምዝገባ መረጃ ያያሉ⁉️
t.me/TechnologyMasterPage
#Format:- Video 📼📽️
#MB_size: 18.1MB
#Time_Length:- 9:36 minutes
#Pass_it_on:- @TechnologyMasterPage
⭕️ ተማሪዎች እንዴት የሚኒስትሪ ምዝገባ መረጃ ያያሉ⁉️
t.me/TechnologyMasterPage
#Format:- Video 📼📽️
#MB_size: 18.1MB
#Time_Length:- 9:36 minutes
#Pass_it_on:- @TechnologyMasterPage
👉ዛሬ አንድ የይለፍ ቃል ( Password ) ጠንካራ ለመባል ምን ምን ማሟላት እንዳለበት አሳያችኋለሁ።
ጠንካራ የይለፍ-ቃል password እንዴት መፍጠር እንችላለን?
የመረጃ መዝባሪዎችን ለመከላከል ጠንካራ የይለፍ-ቃል መጠቀም ቀዳሚው መሣሪያ ነው፡፡
👉 አንድ የይለፍ ቃል ( Password ) ጠንካራ ነው የሚባለው የይለፍ-ቃሉ የፊደላት ብዛት ቢያንስ 12 ፊደላትን የያዘ ሊሆን ይገባል እንዲሁም የተለያዩ ፊደላት /Characters/ ቁጥሮችን እና የምልክቶችን ስብጥር መጠቀም ስንችል ነው።
✔️ የይለፍ ቃል ስንፈጥር ትኩረት ማድረግ ያለብን ነገሮች
▶️ ጠንካራና ረጅም የይለፍ ቃል መጠቀም
▶️ የግል መረጃዎችን አለመጠቀም:- ስልክ የልደት ቀን ወ.ዘ.ተ
▶️ የይለፍ ቃለዎን ለማንኛውም ሰው ከመስጠት ይቆጠቡ
▶️ ለተለያዩ Online Account የተለያዩ የይለፍ ቃል መጠቀም
▶️ የተለመዱ ቃላቶችን አለመጠቀም
መረጃው ለሌሎች እንድደርስ Share አድርጉ አመሰግናለሁ‼️