የሞባይል ስልካችን ዳታ ኮኔክሽን እየጠፋ ወይም ሲግናሉ ደካማ እየሆነ ሲያስቸግረን ምን ማድረግ ይኖርብናል!!!
ኢንተርኔት እየተጠቀምን የሞባይል ዳታ ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ እንቸገራለን፡፡አንዳንዴ አስቸካይ ስራ ለምስራት ፈልገን የኢንተርኔት ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ ወይም ጭራሽ እየጠፋ መስራት የምንፈልገውን ስራ ለመስራት እንቸገራለን፡፡
የዳታ ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ ወይም እየጠፋ በሚያስቸግረን ሰዓት ኮኔክሽናችን እንዲሻሻል(BOOST) ለማድረግ የሚያስችሉ 3 ቲፖችን ላካፍላችሁ፦
1ኛ፡- የሞባይላችሁ Airplane Modeን “ON” ማድረግና “OFF” ማድረግ፦
Airplane Modeን “OFF” ካደረጋችሁ በሃላ ቢያንስ 30 ሰከንድ ጠብቃችሁ Airplane Modeን “ON” አድርጉት፡፡አሁን ዳታ ኮኔክሽናችሁ የተሻለ ይሆናል፡፡
2ኛ፡- ሞባይል ስልካችንን (Restart) ማድረግ፦
ሞባይል ስልኮች miniature computers በመሆናቸው ማለትም ባህሪያቸው እንደኮምፒውተር በመሆኑ አንዳንድ ችግሮች ሲገጥሙን ስልካችንን አጥፍተን ስናበራ የገጠሙን ችግሮች ይስተካከላሉ፡፡ የኮኔክሽን ችግር ሲገጥመንም ስልካችንን ሪስታርት ስናረገው ኮኔክሽናችን ይሻሻላል፡፡
3ኛ፡- ሲም ካርዳችን ከስልካችን ማውጣት(Remove your SIM card)፡
ሞባይል ስልካችንን ሳናጠፋ ሲምካርዳችን አውጥተን መልሰን ማስገባት፡፡
ከላይ ከተጠቀሱት አንዱን በማድረግ ኮኔክሽንናችን እንዲሻሻል ማድረግ እንችላለን።
▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ
❖ Contact
❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር።
━━━━━━━━━━━━━━━
t.me/TechnologyMasyerPage
━━━━━━━━━━━━━━━
▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬

👍3
የእኔን የፌስቡክ የይለፍ ቃል እንዴት መለወጥ ወይም ማስተካከል እችላለሁ?
⓵ የይለፍ ቃልዎን ለመቀየር
አስቀድመው ገብተው ከሆነ ፌስቡክ ላይ የይለፍ ቃልዎን ለመለወጥ-
1. Settings & Privacy የሚለውን ይጫኑ።
2. Security and Login የሚለውን ይጫኑ፡፡
3. Change Password የሚለውን ይጫኑ ።
4. Type your current ከሚለው ሳጥን አሁን የምንጠቀምበትን ፓስዎርድ ያስገቡ ከዛም new password ከሚለው ሳጥን አዲስ መቀየር የፈለጋችሁትን ፓስዎርድ ያስገቡ ከዛም አሁንም ደግማችሁ ከሶስተኛው ሳጥን አዲስ መቀየር የፈለጋችሁትን ፓስዎርድ ያስገቡ ከዛም, Save Changes የሚለውን ይጫኑ።
⓶ ፓስዎርዳችሁ ቢጠፋባችሁ እንዴት ፌስቡካችንን መክፈት እንችላለን?
ወደ ፌስቡክ ካልገቡ የይለፍ ቃልዎን እንደገና ለማስጀመር:
1. Click Forgot Password? የሚለውን ይጫኑ .
2. የርስዎን ኢሜል ፣ የሞባይል ስልክ ቁጥር ፣ ሙሉ ስም ወይም የተጠቃሚ ስም ይተይቡ ፣ ከዚያ search የሚለውን ይጫኑ
ይፈልጉ
3. ከዛም የርስዎን የስልክ ቁጥርና ኢሜይል ያሳይዎታል ከፈለጉ በስልክ ቁጥርዎ ወይም በኢሜይል የምስጢር ቁጥር ይላክልዎታል ከዛም ተላከለዎትን የምስጢር ቁጥሩ ያስገቡ። ትክክለኛውን ካስገቡ አዲስ ፓስዎርድ እንድናስገባ ይጋብዘናል ስህተት ካስገባን ግን ትክክል አለመሆኑንና አዲስ ፓስዎርድ እንድናስገባ አይጋብዘንም።
ብዙ #መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ #ሼር ያድርጉት...
⭕️ ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ ያለዎትን እውቀት ያሳድጉ በተጨማሪም በቴሌግራሜ ቻናል ምርጥ ምርጥ ስለኮምፒውተር የምለቃቸውን መረጃዎችን ለመከታተል እንዲያመችዎ ይህንን ይጫኑ
〽️ t.me/TechnologyMasterPage
Facebook
〽️ Fb.com/TechnologyMasterPage

👍1
አላስፈላጊ ወጪ ላለማውጣት
⭕️ የሞባይል ስልኮ ላይ Email አካውንት ወይም play store አካውንት የሞላችሁ እና እየተጠቀማችሁ ያላችሁ ስልካችሁን ድንገት Reset ብታደርጉት የግድ Email ይጠይቃል ለመክፈት ካወቃችሁት በመሙላት ይከፈታል። ነገር ግን በተለይ ከሠው ስልክ ገዝታችሁ ድንገት የሆነ ጊዜ Reset ብታደርጉት ስልኩን የተጠቀመውን ሠው Email መጀመርያ የገባውን ይጠይቃችኋል።
🛑 ታድያ ይህን ስልክ በPattern /password ምክንያት ሊሆን ይችላል Reset ያደረጋችሁት ስለሆነም ካልሞላችሁ የመጀመርያውን Email ስልካችሁን መክፈት አትችሉም። ለማስከፈት የግድ ሞባይል ቤት መሄድ አለባችሁ -----
⛔️መፍትሄው፦
◉ ማንኛውንም ስልክ Email ከተሞላበት በዋላ Reset ለማድረግ ከፈለጋችሁ ድንገት የረሳችሁትን የናንተን Email ወይም ስልኩን መጀመርያ የተጠቀመበትን ሠው Email እንዳይጠይቃችሁ ይህንን መንገድ ተጠቀሙ
☑️ በመጀመርያ Setting ላይ ከዛን About phone የሚለውን ከመረጣችሁ በዋላ ከታች Build Number የሚል አለ እሱን 5x ትጫናላችሁ የዛኔ Developer option enabled ወይም You are in developer option ይላችዋል ከዛን ወደ ዋላ back በማድረግ Developer Option የሚል አዲስ ይመጣል እሱ ላይ በመግባት OME UNLOCK የሚለውን ታበራላችሁ። በቃ ከዛ በዋላ Reset ብታደርጉ ስልኩን ምንም Email ሳይጠይቃችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።
t.me/TechnologyMasterPage

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
⭕️ How can students check their ministry exam registration information⁉️
⭕️ ተማሪዎች እንዴት የሚኒስትሪ ምዝገባ መረጃ ያያሉ⁉️
t.me/TechnologyMasterPage
#Format:- Video 📼📽️
#MB_size: 18.1MB
#Time_Length:- 9:36 minutes
#Pass_it_on:- @TechnologyMasterPage
⭕️ ተማሪዎች እንዴት የሚኒስትሪ ምዝገባ መረጃ ያያሉ⁉️
t.me/TechnologyMasterPage
#Format:- Video 📼📽️
#MB_size: 18.1MB
#Time_Length:- 9:36 minutes
#Pass_it_on:- @TechnologyMasterPage
👉ዛሬ አንድ የይለፍ ቃል ( Password ) ጠንካራ ለመባል ምን ምን ማሟላት እንዳለበት አሳያችኋለሁ።
ጠንካራ የይለፍ-ቃል password እንዴት መፍጠር እንችላለን?
የመረጃ መዝባሪዎችን ለመከላከል ጠንካራ የይለፍ-ቃል መጠቀም ቀዳሚው መሣሪያ ነው፡፡
👉 አንድ የይለፍ ቃል ( Password ) ጠንካራ ነው የሚባለው የይለፍ-ቃሉ የፊደላት ብዛት ቢያንስ 12 ፊደላትን የያዘ ሊሆን ይገባል እንዲሁም የተለያዩ ፊደላት /Characters/ ቁጥሮችን እና የምልክቶችን ስብጥር መጠቀም ስንችል ነው።
✔️ የይለፍ ቃል ስንፈጥር ትኩረት ማድረግ ያለብን ነገሮች
▶️ ጠንካራና ረጅም የይለፍ ቃል መጠቀም
▶️ የግል መረጃዎችን አለመጠቀም:- ስልክ የልደት ቀን ወ.ዘ.ተ
▶️ የይለፍ ቃለዎን ለማንኛውም ሰው ከመስጠት ይቆጠቡ
▶️ ለተለያዩ Online Account የተለያዩ የይለፍ ቃል መጠቀም
▶️ የተለመዱ ቃላቶችን አለመጠቀም
መረጃው ለሌሎች እንድደርስ Share አድርጉ አመሰግናለሁ‼️