🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
⏰ #አልስነይን 1 #ዙልሂጃ 1444 ሂ
በሳውዲ የዙልሂጃ ጨረቃ መበከሯን ታውጇል በዚህ መሰረት፦
➭ ዙልሂጃ ነገ ሰኞ 1 ብሎ ይጀመራል።
➭ ማክሰኞ ሰኔ 20 የአረፋ ቀን ይሆናል።
➭ እሮብ ሰኔ 21 የኢደል አድሃ ቀን ይሆናል።
©️BuhariMuslimAmharic
t.me/ReshadIbnuMuzemil
⏰ #አልስነይን 1 #ዙልሂጃ 1444 ሂ
በሳውዲ የዙልሂጃ ጨረቃ መበከሯን ታውጇል በዚህ መሰረት፦
➭ ዙልሂጃ ነገ ሰኞ 1 ብሎ ይጀመራል።
➭ ማክሰኞ ሰኔ 20 የአረፋ ቀን ይሆናል።
➭ እሮብ ሰኔ 21 የኢደል አድሃ ቀን ይሆናል።
©️BuhariMuslimAmharic
t.me/ReshadIbnuMuzemil
1.ሮስተር መስሪያ.xlsx
229.8 KB
የብስራት ዜና ለመምህሮች
ከላይ Attach ያደረኩላችሁ ሮስተር መሥሪያ ነው።
ከእናተ የሚጠበቁ ነገሮች:-
❶ የተማሪዎችን ተራ ቁጥርና ስም ማስገባት
❷ የ1st Semester በሁሉም የት/ት አይነት ያመጡትን ውጤት መሙላት
❸የ2nd Seamster በሁሉም የት/ት አይነት ያመጡትን ውጤት መሙላት።
በቀ አለቀ‼️ ሌላውን ስራ ሶፍትዌሩ (Excel) ራሱ ይሰራላችኋል። በስልክም ሆነ በኮምፒውተር በቀላሉ መሥራት እንችላለን።
⬛️ እራሱ ይሰራላችኋል ስላችሁ፤ ሁሉንም ስራ ነው።
➤ የ1st Sem. Sum, Average and Rank
➤ የ2nd Sem. Sum, Average and Rank እንዲሁም
➤ የአማካይ Sum, Average and Rank
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
#ይድረስ_መምህሮች።
🔑 ካሁን በኋላ ሮስተር አልሰራሁም ብሎ መጨናነቅ ቀረ‼️‼️

በዛሬው የ ኮምፒውተር ትሪክ የምናየው እንዴት በቀላሉ ዊንዶውስ ጄኒውን (እውተኛ) እንደምናደርግ ነው ::
ጄኒውን ማድረግ ማለት original የ window CD በምንገዛበት ጊዜ አብሮት የሚሰጠንን product key በምናስገባበት ጊዜ ጄኒውን ያደርገዋል። ኦርጅናል ካልሆነ ግን በተለያየ መንገድ ማድረግ ዘዴዎች አሉት።
የ Genuine አስፈላጊነት የ ፕሮግራሙ አምራች የሆነው ማይክሮሶፍት እንዲያቀው እና የፈለግነውን ሶፍትዌር እንድንጭን እንዲሁም የ ኮምፒዩተራችንን ደህንነት በ ማይክሮሶፍት እንዲጠበቅ ይረዳናል።
Genuine ወይም Activate ያልሆነ ኮምፒዩተር ከታች የ ሰአት ቦታው አከባቢ ምልክት ያሳየናል። አለበለዚያም setting ውስጥ ገብተን update and privacy የሚለው ውስጥ ስንገባ እናገኘዋለን።
ለዛሬ የ window እናያለን!
1. በመጀመሪያ (cmd) ብለን ሰርች ባር ላይ ትጸፋለችሁ በመቀጠል Right click the Command Prompt listing and select “Run as Administrator” ራይት ክሊክ አድርጋችሁ ራን ቱ አድሚንትሬተር የሚለውን ትቻናላችሁ
2. ዊንዶው ላይ “SLMGR -REARM” ብላችሁ ትጽፋላችኁ ከዛ
ኢንተርን እንጫናለን command successfully executed. Restart now የሚቀጥለው ሜሴጅ ሲመጣ ኮምፒውተራችንን restart ok እናደረጋለን።
🇪🇹 #ግዴላችሁም_ማወቅ_መልካም_ነው!!
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Telegram: t.me/BasicComputer_Skills
tiktok.com/@basiccomputerskills
instagram.com/basiccomputerskills
Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil

Telegram
Basic Computer Skills
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)
ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!
t.me/BasicComputerSkillsGroup
𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)
ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!
t.me/BasicComputerSkillsGroup
𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
#የኮምፒውተር_ሀርድ_ዲስክ_ብልሽት_ምልክቶችን_ይዘንላቹ_ቀርበናል!
▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄
✏️ያው ሃርድ ዲስክ ሲበላሽ ብዙ ዳታዎች የጠፋሉ እናም ብዙ ችግሮች ሊያጋጥሙዋቹ ይችላል! ነገር ግን ሃርድ ዲስክኩ መበላሸቱ በፊት በሚያሳያቸው ምልክቶችን ይህንን መከላከልሊያስችላቹ ይችላል።
❶. ኮምፕዩተራችሁ የመዘገም (ስሎው) የማለት ባህሪ ሲያጋጥሞ
❷. ሰማያዊ ነጭ ቀለም ያለው ፊደላትን ሲያዩ
❸. በተደጋጋሚ እስታክ ማረግ ሲጀም
❹. የተለያዩ ኢረሮችን(ችግሮችን) ማሳየት ሲጀምር
❺. ኮምፕዩተሩ ጠፍቶ ሲበራ የተለያየ ችግሮች ካሉት
❻. የተለያዩ ሶፍትዌሮች ክራሽ ሲያረጉ
❼. አላስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ሲያወጣ
ለምሳሌ፦ ፕሪንት ሊደረግ ሲል የተለየ ነገር የሚያወጣ ከሆነ
❽. ዳታዎቻቹ ሲጠፉ ወይም ኮራፕት ሲያረጉ
❾. አንድን ዳታ ለመክፈት ብዙ ሰዓታትን ሲፈጅ
❿. የተለያዩ አላስፈላጉ የሆኑ ድምጽ ከኮምፕዩተራቹ ሲወጣ ኮምፕዩቹህ ይህንን ሁሉ የሚያረግ ከሆነ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ሃርድ ዲስክ ሊበላሽ ይችላል ማለት ነው::
❖ሰለዚህ ይህንን ብልሽት እናንተ ላይ ችግር እንዳያስከተል የተወሰኑ ነገሮችን ብታረጉ የተመረጠ ነው።
⚙እኛ በበኩላችን የምን መርጣችው ሁለት አማራጮች አሉ እነሱም፡
■የመጀመሪያው S.M.A.R.T (Self-Monitoring, Analysis and Reporting Technology) የተባለን ሶፍትዌር ዳውንⶀድ (በማውረድ) ብልሽቱ ከመፈጠሩ በፉት በማስታወስ ኮምፕዩተሮ ላይ ያሉትን ችግሮች ለመፍታት የሚያስችሉ ፍንጮችን እንድታገኙ ያስችላቹሃል!
■ሁለተኛው ደሞ ኮምፕዩተራቹህ ውስጥ ያሉትን ፋይሎች በየጊዜው ባካፕ(ሌላ ኮፒ በማስቀመጥ) መጠንቀቅ እና ሊጠፉ የሚችሉ ፋይሎችን መታደግ እንችላለን። ባክ አፕ ለመውሰድ ግድ ፍላሽ ወይም ሌላ መሳሪያ አያስፈልጋቹም በኢንተርነት ላይ የተለያዩ የመጫኛ ሳይቶችን መጠቀም ተችላላቹ
══════❁✿❁ ══════
🗣➹share &Join Us
👇🏾👇🏾👇🏾
☄ t.me/TechnologyMasterPages
┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

🔴 ስለ ኪቦርድ ፊደል አደራደር ምን ያውቃሉ?
♦️ ኪቦርድ ላይ የኢንግሊዘኛ ቃላት አደራደር Q | W | E | R | T | Y እያለ ነው የሚቀጥለው። ይህም የአልፋቤት ተርታውን የጠበቀ አይደለም። ይህ ደሞ የሆነበት ምክንያት አለው።
♦️ ኪቦርድ መጀመሪያ ሲፈበረክ የትክክለኛ አልፋቤት ተርታ ነበረው። ይህም ሰዎች በጣም በፍጥነት መፃፍ እንዲችሉ አርጓቸው ነበር። ይህም በጊዜው የነበሩት ኮምፑተሮች ፍጥነታቸው ቀርፋፋ ስለነበር በጣም እንዲዘገዩ እና ስታክ አርገው እንዲቆዩ እያረጋቸው ነበር። ስለዚህ ለተጠቃሚዎች ፍጥነታቸውን እንዲቀንሱ በማሰብ አሁን የምንጠቀምበትን የተዘበራረቀ ተርታ ያለውን ኪቦርድ ተሰራ።
♦️ በአሁኑ ሰአት ግን በተዘበራረቀው ኪቦርድ በፍጥነት መፃፍ ለብዙዎች ከባድ ነገር አይደለም!!
_____________________________
t.me/TechnologyMasterPage

① Motherboard
〰〰〰〰〰
❖ Motherboard የኮምፒውተር ክፍል ዋናው የኤሌክትሪክ ሰርኪዩት ሰሉዳ ሲሆን ተለቅ ያለ እና ዋና የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡
ሁሉም የኮምፒውተር ክፍሎች ከ Motherboard ጋር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የተገናኙ ሲሆን ይህም በመሰረታዊነት የኮምፒውተሩ ክፍሎች እርስ በርስ መረጃ እና ትዕዛዞችን እንዲለዋወጡ ያስችላል፡፡
❖ ካለ Motherboard ኮምፒውተር የማይታሰብ ነው፡፡ ለምሳሌ፡- የኮምፒውተሩ ኤሌክትሪክ አቅራቢ(Power Supply) ለሲዲ ማንበቢያው (CD drive) የኤሌክትሪክ ሃይል መስጠት ካልቻለ ሲዲ ማንበቢያው መስራት አይችልም፡፡
Tech's Skills by Reshad Ibnu Muzemil

②Central Processing Unit (CPU)
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
❖ CPU የኮምፒውተሩ ማዕከላዊ ማቀነባበሪያ ክፍል ሲሆን ማቀናበሪያ(processor) አልያም የኮምፒውተር አዕምሮ ሌላኛው መታወቂያ ስሞቹ ናቸው፡፡
❖ CPU ከተጠቃሚ ወደ ኮምፒውተሩ የሚገቡትን ትዕዛዞች በሙሉ በመቀበል ኮምፒውተሩ በአግባቡ ትዕዛዙን እንዲከውን የሚያደርገው በ motherboard ላይ የሚገኝ ትንሽ የኤሌክትሮኒክ ቺፕ ነው፡፡
❖የማቀናበር ሃይል(processing power) የኮምፒውተርን ፍጥነት ግልፅ በሆነ መልኩ ይጨምራል፡፡
ስለሆነም ፈጣን ማቀነባበሪያ ኮምፒውተሮችን ፈጣን ያደርጋቸዋል፡፡

③ Random Access Memory (RAM)
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
❖RAM ማሕደረ-ትውስታ የኮምፒውተሩ ጊዜያዊ መረጃዎችን አልያም ስሌቶችን የሚያኖርበት እና በሚያስፈልግ ጊዜ(ኮምፒውተሩን ከማጥፋታችን አልያም ዳግም ከማስነሳታችን በፊት) መረጃዎችን ወይንም ስሌቶችን የሚሰጠን ነው፡፡
❖RAM ከ CPU ጋር በመተባበር ዳታዎች በተሳካ ሁኔታ የሚያቀነባብር ወሳኝ የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡
❖የRAM መጠን በመጨመር የኮምፒውተሮችን የማህደረ-ትውስታ በማስፋት የማቀነባበር አቅሙን ማሻሻል ይችላል

④Hard Drive
〰〰〰〰〰
❖Hard drive ለኮምፒውተሮች እንደ ትልቅ ቤተ-መፀሃፍት ነው፡፡ ምክኒያቱም ፋይሎችን፤ሙዚቃዎችን፤ምስሎችን፤ሰነዶችን፤ ወዘተ ለዘለቄታው የምናኖርበት ሁነኛ ክፍል ነው፡፡
❖Hard drive በግል ከምናኖራቸው መረጃዎች ባለፈ የኮምፒውተሩ አሰራር ሂደት(operating system) የሚጫንበት እና በአግባቡ ኮምፒውተሩ ለተጠቃሚዎች አገልግሎት ምቹ የሚያደርጉትን የአሰራር ሂደት ፋይሎች(operating system files) የሚቀመጡበት የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡

⑤Power Supply Unit
〰〰〰〰〰〰〰〰
❖Power supply unit የኮምፒውተሩ የሃይል አቅርቦት ክፍል ሲሆን ከግርግዳ ወይንም ከኤሌክትሪክ ማከፋፈያ የሚቀበለውን ኤሌክትሪክ ለኮምፒውተሩ በሚመጥን የኤሌክትሪክ መጠን እና አቅርቦት ለክቶ እና መጥኖ ወደ ኮምፒውተሩ ክፍሎች የሚያዳርስ የኮምፒውተር ቁልፍ ክፍል ነው፡፡