This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎯 አላማዬ ሰዎችን የተፈጥሮ ልምዳቸውን በማዳበር ህልማቸውን እንዲያውቁ ማድረግ ነው‼️
የናተው ወንድም ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
t.me/ReshadMuzemil
t.me/InspiresWorld
የናተው ወንድም ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
t.me/ReshadMuzemil
t.me/InspiresWorld
🍓1
ጠቃሚ የ Microsoft Word አቋራጭ ቁልፎች (Useful Microsoft word Shortcut keys)
1. To insert the current date (ቀን ለማስገባት)
SHIFT+ALT+D
2. To Insert the current Time (ሰአት ለማስገባት)
SHIFT+ALT+T
3. Insert page number / የገጽ ቁጥር ለማስገባት
SHIFT +ALT+P
4. To make selected text superscript
SHIFT+CTRL++
5. To make select text /number subscript
CTRL+=
6. To change a text from Lower case to upper case and Vice Versa / ጽሁፎችን ከካፒታል ወደ ስሞል ሌተር ወይም ከስሞል ሌተር ወደ ካፒታል ለመቀየር
SHIFT + F3
7. Underline the text / መስመር ከጽሁፉ ስር ለማስመር
CTRL+U
8. To double underline a text / ሁለት መስመር ማስመር ከፈለግን
SHIFT+CTRL+D
9. To increase text size / የጽሁፉን መጠን ለመጨመር
CTRL+ ]
10. To minimize the text size / የጽሁፉን መጠን ለመቀነስ
CTRL+ [
11. To add copy right Symbol / የኮፒራይት ምልክት ለማስገባት
ALT+CTRL+C
12. To add Registered Symbol / ሬጊስተርድ የሚለውን ምልክት ለመጨመር
ALT+CTRL+R
13. To add Trade mark Symbol / ትሬድማርክ የሚለውን ምልክት ለማስገባት
ALT+CTRL+T
14. Center the selected text / የመረጥነውን ጽሁፍ ወደ መሃል ለማጣት
CTRL+E
15. To make a text bold / የመረጥነውን ቴክስት ደማቅ ለማረግ
CTRL+B
16. To select a text one line at a time / በአንድ ጊዜ አንድ መስመር ጽሁፍ ለመምረጥ
SHIFT+up or down Arrow
17. To select a text one character at a time / በአንድ ጊዜ አንድ ፊደል ጽሁፍ ለመምረጥ
SHIFT+Left or Right Arrow
18. To perform a calculation in word / ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ የሂሳብ ስሌቶችን ለመስራት
Press CTRL+F9, then type the equal sign (=) and then type the formula for the calculation you want in the square bracket {}, right click on it and select update field.
Different methods to insert random text / ለተለያዩ ጉዳዮች ተራ ጽሁፎችን በቀላሉ ለማስገባት ከፈለን የሚከተሉትን መንገዶች ይሞክሯቸው
1. =lorem() , type this text and press enter
2. =rand() , type this text and press enter
3. =rand(10,5) , this will insert a text with 10 paragraph but each paragraph with one line
How to hide or unhide a text in word / ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ጽሁፍን ለመደበቅ ከፈለጉ
To a hide text, select it and then open Font dialog (press CTRL+D), the click on the check box next to
hidden, click Ok.
To unhide select the whole text or select the area where there is the hidden text (if you know), then
press CTRL+D, uncheck the check box, the click ok.
Remember: unless you select the text, it will hide the text where there is a cursor / መደበቅ የምንፈልገውን
ጽፉፍ ካልመረጥነው ፤ ከርሰሩ ያለበት ቦታ ያለውን ጽሁፍ ነው የሚደብቀው
▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ
❖ Contact
❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር።
━━━━━━━━━━━━━━━
t.me/TechnologyMasterPage
━━━━━━━━━━━━━━━
▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬

I am Reshad Muzemil from Ethiopia
(A country where government officials are hostile to the Muslim community)
▬▬▭▭▬▬▭▭▬▬▭▭
In Ethiopia, mosques (Masjids) are being demolished under the orders of government officials. Muslims who are recognized in the world, please voice your opposition.
The Muslim community is dying, being killed, and the mosque (Masjid), which is the house of God (Allah), is being demolished just because of its faith. So Muslim brothers who are recognized around the world, voice your protest.
We have lost someone who listens to us. We are confused about where to go because it is the government itself that is demolishing the mosque (Masjid)‼️
t.me/ReshadMuzemil
t.me/InspiresWorld
fb.com/InspiresWorldWide
Instagram.com/inspiresworldwide
twitter.com/InspireWorldW

👍4
🔰 መንግስት የለምና!
ጥሪ ለህዝቤ ነው - መንግስት የለምና፤
ሙስሊምን የሚጠላ - በጣም በዝቷልና፤
በኛው ተምሮ - በኛው ፈረጠመና፤
በሙስሊም ግድያ - በሙስሊም ጭቆና
መስጂድ አፈረሱ - ጠጥተው መጡና።
እኛው አሳድገን - ለመአረግ ባበቃን፤
ከተማ ባሸበረቅን - አኛው አልምተን
በወንበር እንዲደላደል - እኛው በመረጥን፤
ብዙዎች ተቀጠፉ - እኛኑ እየገደሉን።
መስጂዶች ፈረሱ - የሙስሊም ደም ፈሰሰ፤
ውስጣችን ቆሰለ - እንባችን ፈሰሰ፣
አዲስ የነበረው አሮጌ - በደም ተለወሰ፣
ግድያው *ፈረሳው - ይሀው ተባባሰ።
በሁሉም ሁኔታ - ይጧጧፍ ትግሉ፤
እንግዲህ ይብቃችው - ሙስሊም አይግደሉ፤
ሰክረው በመጡ ጊዜ - መስጂድ አያፍርሱ፤
እኛን ይተውን - ብልግናቸውን ይንተራሱ።
በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
t.me/ReshadMuzemil
t.me/InspiresWorld
fb.com/InspiresWorldWide
Instagram.com/inspiresworldwide
twitter.com/InspireWorldW
ጥሪ ለህዝቤ ነው - መንግስት የለምና፤
ሙስሊምን የሚጠላ - በጣም በዝቷልና፤
በኛው ተምሮ - በኛው ፈረጠመና፤
በሙስሊም ግድያ - በሙስሊም ጭቆና
መስጂድ አፈረሱ - ጠጥተው መጡና።
እኛው አሳድገን - ለመአረግ ባበቃን፤
ከተማ ባሸበረቅን - አኛው አልምተን
በወንበር እንዲደላደል - እኛው በመረጥን፤
ብዙዎች ተቀጠፉ - እኛኑ እየገደሉን።
መስጂዶች ፈረሱ - የሙስሊም ደም ፈሰሰ፤
ውስጣችን ቆሰለ - እንባችን ፈሰሰ፣
አዲስ የነበረው አሮጌ - በደም ተለወሰ፣
ግድያው *ፈረሳው - ይሀው ተባባሰ።
በሁሉም ሁኔታ - ይጧጧፍ ትግሉ፤
እንግዲህ ይብቃችው - ሙስሊም አይግደሉ፤
ሰክረው በመጡ ጊዜ - መስጂድ አያፍርሱ፤
እኛን ይተውን - ብልግናቸውን ይንተራሱ።
በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
t.me/ReshadMuzemil
t.me/InspiresWorld
fb.com/InspiresWorldWide
Instagram.com/inspiresworldwide
twitter.com/InspireWorldW
Forwarded from Sharp Swords 2
① Motherboard
〰〰〰〰〰
❖ Motherboard የኮምፒውተር ክፍል ዋናው የኤሌክትሪክ ሰርኪዩት ሰሉዳ ሲሆን ተለቅ ያለ እና ዋና የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡
ሁሉም የኮምፒውተር ክፍሎች ከ Motherboard ጋር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የተገናኙ ሲሆን ይህም በመሰረታዊነት የኮምፒውተሩ ክፍሎች እርስ በርስ መረጃ እና ትዕዛዞችን እንዲለዋወጡ ያስችላል፡፡
❖ ካለ Motherboard ኮምፒውተር የማይታሰብ ነው፡፡ ለምሳሌ፡- የኮምፒውተሩ ኤሌክትሪክ አቅራቢ(Power Supply) ለሲዲ ማንበቢያው (CD drive) የኤሌክትሪክ ሃይል መስጠት ካልቻለ ሲዲ ማንበቢያው መስራት አይችልም፡፡

②Central Processing Unit (CPU)
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
❖ CPU የኮምፒውተሩ ማዕከላዊ ማቀነባበሪያ ክፍል ሲሆን ማቀናበሪያ(processor) አልያም የኮምፒውተር አዕምሮ ሌላኛው መታወቂያ ስሞቹ ናቸው፡፡
❖ CPU ከተጠቃሚ ወደ ኮምፒውተሩ የሚገቡትን ትዕዛዞች በሙሉ በመቀበል ኮምፒውተሩ በአግባቡ ትዕዛዙን እንዲከውን የሚያደርገው በ motherboard ላይ የሚገኝ ትንሽ የኤሌክትሮኒክ ቺፕ ነው፡፡
❖የማቀናበር ሃይል(processing power) የኮምፒውተርን ፍጥነት ግልፅ በሆነ መልኩ ይጨምራል፡፡
ስለሆነም ፈጣን ማቀነባበሪያ ኮምፒውተሮችን ፈጣን ያደርጋቸዋል፡፡

③ Random Access Memory (RAM)
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
❖RAM ማሕደረ-ትውስታ የኮምፒውተሩ ጊዜያዊ መረጃዎችን አልያም ስሌቶችን የሚያኖርበት እና በሚያስፈልግ ጊዜ(ኮምፒውተሩን ከማጥፋታችን አልያም ዳግም ከማስነሳታችን በፊት) መረጃዎችን ወይንም ስሌቶችን የሚሰጠን ነው፡፡
❖RAM ከ CPU ጋር በመተባበር ዳታዎች በተሳካ ሁኔታ የሚያቀነባብር ወሳኝ የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡
❖የRAM መጠን በመጨመር የኮምፒውተሮችን የማህደረ-ትውስታ በማስፋት የማቀነባበር አቅሙን ማሻሻል ይችላል

④Hard Drive
〰〰〰〰〰
❖Hard drive ለኮምፒውተሮች እንደ ትልቅ ቤተ-መፀሃፍት ነው፡፡ ምክኒያቱም ፋይሎችን፤ሙዚቃዎችን፤ምስሎችን፤ሰነዶችን፤ ወዘተ ለዘለቄታው የምናኖርበት ሁነኛ ክፍል ነው፡፡
❖Hard drive በግል ከምናኖራቸው መረጃዎች ባለፈ የኮምፒውተሩ አሰራር ሂደት(operating system) የሚጫንበት እና በአግባቡ ኮምፒውተሩ ለተጠቃሚዎች አገልግሎት ምቹ የሚያደርጉትን የአሰራር ሂደት ፋይሎች(operating system files) የሚቀመጡበት የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡

⑤Power Supply Unit
〰〰〰〰〰〰〰〰
❖Power supply unit የኮምፒውተሩ የሃይል አቅርቦት ክፍል ሲሆን ከግርግዳ ወይንም ከኤሌክትሪክ ማከፋፈያ የሚቀበለውን ኤሌክትሪክ ለኮምፒውተሩ በሚመጥን የኤሌክትሪክ መጠን እና አቅርቦት ለክቶ እና መጥኖ ወደ ኮምፒውተሩ ክፍሎች የሚያዳርስ የኮምፒውተር ቁልፍ ክፍል ነው፡፡

ስልኮትን ፓተርን ረስተውት ስልኮ አልከፍት ብሎታል?
👉የተረሳውን ፓተርን አጥፍተን እንዴት ስልኩን እንደገና መክፈት እንደሚችሉ ያቃሉ
⚠️📌 በዚህ Method ማወቅ ያለብን ነገር ቢኖር Install ያደረጉት አፕሊኬሽን እንዲሁም የመዘገቡት ስልክም ካለ መጥፋቱ የማይቀር ነው።
ያለቦት ስልኮት በቂ battrey እንዳለው check ያርጉ።
📱ከታች ያሉትን 6 ስቴፖች በመጠቀም በ Patternም ሆነ በ Pin የተዘጋ አንድሮይድ ስልክን መክፈት ይቻላን።
1️⃣:- ስልኮትን switch off ያድርጉትና ለጥቂት ሰከንዶች ይጠብቁ።
2️⃣:- እነዚን ቁልፎች ማለትም
Volume up , Home key , power በተኑን ስልኩ እስኪከፈት ድረስ በአንድ ላይ ይጫኗቸው (ይሄ ለ samsung ሲሆን ለ huawei ደግሞ power በተኑን እና volume up እንጫናለን ስልኮት ሲከፍት power በተኑን ይልቀቁት ።
3️⃣:- ከዛም የተለያዩ ኦፕሽኖች ይመጡሎታል።
4️⃣:-volume በተንን ወደ ስር እና ወደ ላይ እና power button click ለማድረግ እየተጠቀምን "Restore factory defaults" ወይም "Delete all user data" አልያም wipe factory reset የሚለውን እንመርጣለን። ቀጥሎ yes all የሚለውን ከተጫንን በኋላ ፕሮሰሱን ይጨርሳል።
5️⃣:-ከዛም "Reboot system now" የሚለውን ይምረጡ።
6️⃣:- ከዛም ስልኮት Reboot አድርጎ እስኪጨርስ ይጠብቁ። ስልኮት እንደ አዲስ ይከፍታል።
▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ
❖ Contact
❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር።
📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!!
━━━━━━━━━━━━━━━
t.me/TechnologyMasterPages

Forwarded from Basic Computer Skills (𝐑𝐞𝐬𝐡𝐚𝐝 𝐌𝐮𝐳𝐞𝐦𝐢𝐥)
Document Formatting.Mp4
58.8 MB
#Document_formatting
በቪድዮ
➞ Bold, Italic, Underlie
➞ Insert Column, Picture, clip art/Smart art, Table and Tible design, Watermarks, shapes, Page border and
#ከላይ ያሉትን ነገሮች እንዴት እንደምንሰራ የምታሳይ ቪድዮ!!
#Title: Document formatting
#MB Size:
#Time:
#Sound:
#Prepared by: #Reshad_Muzemil
#ትንሽም ቢሆን ያግዛችኋል አውርዱና ኢዩት!!
#ለኮሌጅ ተማሪዎች ያዘጋጀሁት ቪድዮ ነው፤ ለናተም ይጠቅማችኋል!
t.me/TechnologyMasterPage
በቪድዮ
➞ Bold, Italic, Underlie
➞ Insert Column, Picture, clip art/Smart art, Table and Tible design, Watermarks, shapes, Page border and
Word art#ከላይ ያሉትን ነገሮች እንዴት እንደምንሰራ የምታሳይ ቪድዮ!!
#Title: Document formatting
#MB Size:
58.8MB#Time:
26 minutes#Sound:
Reshad Muzemil#Prepared by: #Reshad_Muzemil
#ትንሽም ቢሆን ያግዛችኋል አውርዱና ኢዩት!!
#ለኮሌጅ ተማሪዎች ያዘጋጀሁት ቪድዮ ነው፤ ለናተም ይጠቅማችኋል!
t.me/TechnologyMasterPage
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
⏰ #አልስነይን 1 #ዙልሂጃ 1444 ሂ
በሳውዲ የዙልሂጃ ጨረቃ መበከሯን ታውጇል በዚህ መሰረት፦
➭ ዙልሂጃ ነገ ሰኞ 1 ብሎ ይጀመራል።
➭ ማክሰኞ ሰኔ 20 የአረፋ ቀን ይሆናል።
➭ እሮብ ሰኔ 21 የኢደል አድሃ ቀን ይሆናል።
©️BuhariMuslimAmharic
t.me/ReshadIbnuMuzemil
⏰ #አልስነይን 1 #ዙልሂጃ 1444 ሂ
በሳውዲ የዙልሂጃ ጨረቃ መበከሯን ታውጇል በዚህ መሰረት፦
➭ ዙልሂጃ ነገ ሰኞ 1 ብሎ ይጀመራል።
➭ ማክሰኞ ሰኔ 20 የአረፋ ቀን ይሆናል።
➭ እሮብ ሰኔ 21 የኢደል አድሃ ቀን ይሆናል።
©️BuhariMuslimAmharic
t.me/ReshadIbnuMuzemil
1.ሮስተር መስሪያ.xlsx
229.8 KB
የብስራት ዜና ለመምህሮች
ከላይ Attach ያደረኩላችሁ ሮስተር መሥሪያ ነው።
ከእናተ የሚጠበቁ ነገሮች:-
❶ የተማሪዎችን ተራ ቁጥርና ስም ማስገባት
❷ የ1st Semester በሁሉም የት/ት አይነት ያመጡትን ውጤት መሙላት
❸የ2nd Seamster በሁሉም የት/ት አይነት ያመጡትን ውጤት መሙላት።
በቀ አለቀ‼️ ሌላውን ስራ ሶፍትዌሩ (Excel) ራሱ ይሰራላችኋል። በስልክም ሆነ በኮምፒውተር በቀላሉ መሥራት እንችላለን።
⬛️ እራሱ ይሰራላችኋል ስላችሁ፤ ሁሉንም ስራ ነው።
➤ የ1st Sem. Sum, Average and Rank
➤ የ2nd Sem. Sum, Average and Rank እንዲሁም
➤ የአማካይ Sum, Average and Rank
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
#ይድረስ_መምህሮች።
🔑 ካሁን በኋላ ሮስተር አልሰራሁም ብሎ መጨናነቅ ቀረ‼️‼️

በዛሬው የ ኮምፒውተር ትሪክ የምናየው እንዴት በቀላሉ ዊንዶውስ ጄኒውን (እውተኛ) እንደምናደርግ ነው ::
ጄኒውን ማድረግ ማለት original የ window CD በምንገዛበት ጊዜ አብሮት የሚሰጠንን product key በምናስገባበት ጊዜ ጄኒውን ያደርገዋል። ኦርጅናል ካልሆነ ግን በተለያየ መንገድ ማድረግ ዘዴዎች አሉት።
የ Genuine አስፈላጊነት የ ፕሮግራሙ አምራች የሆነው ማይክሮሶፍት እንዲያቀው እና የፈለግነውን ሶፍትዌር እንድንጭን እንዲሁም የ ኮምፒዩተራችንን ደህንነት በ ማይክሮሶፍት እንዲጠበቅ ይረዳናል።
Genuine ወይም Activate ያልሆነ ኮምፒዩተር ከታች የ ሰአት ቦታው አከባቢ ምልክት ያሳየናል። አለበለዚያም setting ውስጥ ገብተን update and privacy የሚለው ውስጥ ስንገባ እናገኘዋለን።
ለዛሬ የ window እናያለን!
1. በመጀመሪያ (cmd) ብለን ሰርች ባር ላይ ትጸፋለችሁ በመቀጠል Right click the Command Prompt listing and select “Run as Administrator” ራይት ክሊክ አድርጋችሁ ራን ቱ አድሚንትሬተር የሚለውን ትቻናላችሁ
2. ዊንዶው ላይ “SLMGR -REARM” ብላችሁ ትጽፋላችኁ ከዛ
ኢንተርን እንጫናለን command successfully executed. Restart now የሚቀጥለው ሜሴጅ ሲመጣ ኮምፒውተራችንን restart ok እናደረጋለን።
🇪🇹 #ግዴላችሁም_ማወቅ_መልካም_ነው!!
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Telegram: t.me/BasicComputer_Skills
tiktok.com/@basiccomputerskills
instagram.com/basiccomputerskills
Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil

Telegram
Basic Computer Skills
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)
ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!
t.me/BasicComputerSkillsGroup
𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)
ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!
t.me/BasicComputerSkillsGroup
𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
#የኮምፒውተር_ሀርድ_ዲስክ_ብልሽት_ምልክቶችን_ይዘንላቹ_ቀርበናል!
▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄
✏️ያው ሃርድ ዲስክ ሲበላሽ ብዙ ዳታዎች የጠፋሉ እናም ብዙ ችግሮች ሊያጋጥሙዋቹ ይችላል! ነገር ግን ሃርድ ዲስክኩ መበላሸቱ በፊት በሚያሳያቸው ምልክቶችን ይህንን መከላከልሊያስችላቹ ይችላል።
❶. ኮምፕዩተራችሁ የመዘገም (ስሎው) የማለት ባህሪ ሲያጋጥሞ
❷. ሰማያዊ ነጭ ቀለም ያለው ፊደላትን ሲያዩ
❸. በተደጋጋሚ እስታክ ማረግ ሲጀም
❹. የተለያዩ ኢረሮችን(ችግሮችን) ማሳየት ሲጀምር
❺. ኮምፕዩተሩ ጠፍቶ ሲበራ የተለያየ ችግሮች ካሉት
❻. የተለያዩ ሶፍትዌሮች ክራሽ ሲያረጉ
❼. አላስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ሲያወጣ
ለምሳሌ፦ ፕሪንት ሊደረግ ሲል የተለየ ነገር የሚያወጣ ከሆነ
❽. ዳታዎቻቹ ሲጠፉ ወይም ኮራፕት ሲያረጉ
❾. አንድን ዳታ ለመክፈት ብዙ ሰዓታትን ሲፈጅ
❿. የተለያዩ አላስፈላጉ የሆኑ ድምጽ ከኮምፕዩተራቹ ሲወጣ ኮምፕዩቹህ ይህንን ሁሉ የሚያረግ ከሆነ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ሃርድ ዲስክ ሊበላሽ ይችላል ማለት ነው::
❖ሰለዚህ ይህንን ብልሽት እናንተ ላይ ችግር እንዳያስከተል የተወሰኑ ነገሮችን ብታረጉ የተመረጠ ነው።
⚙እኛ በበኩላችን የምን መርጣችው ሁለት አማራጮች አሉ እነሱም፡
■የመጀመሪያው S.M.A.R.T (Self-Monitoring, Analysis and Reporting Technology) የተባለን ሶፍትዌር ዳውንⶀድ (በማውረድ) ብልሽቱ ከመፈጠሩ በፉት በማስታወስ ኮምፕዩተሮ ላይ ያሉትን ችግሮች ለመፍታት የሚያስችሉ ፍንጮችን እንድታገኙ ያስችላቹሃል!
■ሁለተኛው ደሞ ኮምፕዩተራቹህ ውስጥ ያሉትን ፋይሎች በየጊዜው ባካፕ(ሌላ ኮፒ በማስቀመጥ) መጠንቀቅ እና ሊጠፉ የሚችሉ ፋይሎችን መታደግ እንችላለን። ባክ አፕ ለመውሰድ ግድ ፍላሽ ወይም ሌላ መሳሪያ አያስፈልጋቹም በኢንተርነት ላይ የተለያዩ የመጫኛ ሳይቶችን መጠቀም ተችላላቹ
══════❁✿❁ ══════
🗣➹share &Join Us
👇🏾👇🏾👇🏾
☄ t.me/TechnologyMasterPages
┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

🔴 ስለ ኪቦርድ ፊደል አደራደር ምን ያውቃሉ?
♦️ ኪቦርድ ላይ የኢንግሊዘኛ ቃላት አደራደር Q | W | E | R | T | Y እያለ ነው የሚቀጥለው። ይህም የአልፋቤት ተርታውን የጠበቀ አይደለም። ይህ ደሞ የሆነበት ምክንያት አለው።
♦️ ኪቦርድ መጀመሪያ ሲፈበረክ የትክክለኛ አልፋቤት ተርታ ነበረው። ይህም ሰዎች በጣም በፍጥነት መፃፍ እንዲችሉ አርጓቸው ነበር። ይህም በጊዜው የነበሩት ኮምፑተሮች ፍጥነታቸው ቀርፋፋ ስለነበር በጣም እንዲዘገዩ እና ስታክ አርገው እንዲቆዩ እያረጋቸው ነበር። ስለዚህ ለተጠቃሚዎች ፍጥነታቸውን እንዲቀንሱ በማሰብ አሁን የምንጠቀምበትን የተዘበራረቀ ተርታ ያለውን ኪቦርድ ተሰራ።
♦️ በአሁኑ ሰአት ግን በተዘበራረቀው ኪቦርድ በፍጥነት መፃፍ ለብዙዎች ከባድ ነገር አይደለም!!
_____________________________