Basic Computer Skills
1.87K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
G-8 ICT 2nd Sem Test 2-signed.pdf
901 KB
Grade 8th ICT 2nd Sem Test 2
G-7 ICT Test 2-signed.pdf
1 MB
Grade 7th ICT 2nd Sem Test 2
◉ እሷ እናቴ ናት

በሀዘን በደስታ - ከጎኔ የሆነች፤
ሲከፋኝ ተከፍታ - ሳዝንም እያዘነች፤
ለራሷ ሳትኖር - እኔን ያኖረች፤
ለራሷ ሳትስቅ - እኔን ያሳቀች፤
ወደ ህይወቴ አምጥታኝ- ከህይወቷ የራቀች፤
እሷም እናቴ ናት - በእህት መልክ ያለች።
መክደኛው ተዛብቶ - ቤቱ ሲያፈስ፤
ጥላዬ ሆነቺኝ - በብርድ እንዳልከለስ፤
እሪ ብዬ ሳለቅስ - ልብሴ ተቀዶ፤
መርፌዬ እሷ ነበረች - ልቧ ተገዶ፤
የፍቅር ተምሳሌት - የናቴ አምሳያ፤
ፍቅሯ ያሸበረቀ - የፍቅር መንትያ፤
ከየት ይወለዳል - እንክብካቤዋን መተኪያ!?
የምወድሽ ለዚህ አደለም - እኔን ስለጠቀምሺኝ፤
የማከብርሽ ለዚህ አደለም - እኔን ስለተረዳሺኝ፤
ይልቁን ለዚህ ነው - ባንቺ ንፁህነትሽ፤
በልብሽ ማሳ - ለጠበቅሺኝ ተክለ፤
አምላካችን አላህ - ጀነት ይሸልምሽ።
እሷም እናቴ ናት - የኔዋ እህት፤
ፈፅሞ ዬለም - መልካምነቷን የሚተካት፤
ደከመኝ የማታውቅ - ምን ብዬስ ልሰይማት!?
ሌላ ስም አለ ወይ!? - ስያሜዋ እህት!?
ንገሩኝ እባካችሁ - ሌላ ስያሜ ካላት፤
እሷ እናቴ ናት - ያውም የኔ እህት።

በረሻድ ሙዘሚል

t.me/InspiresWorld

ለሀሳብ አስታየት

t.me/ReshadMuzemil