Basic Computer Skills
1.87K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
#መልካምን ነገር ለማግኘት መልፋትና መስዋዕትነት መክፈል ያስፈልገናል። ልክ እንደዚሁ በእውነት ለትውልድ የምንጨነቅ ከሆነና ትውልዱን በአግባቡ መቅረፅ ከፈለግን በቴክኖሎጂ ራሳችንንም ሆነ ድርጅታችን ልናበለፅግ ግድ ነው‼️

እስቲ Video_Class and Projector ተማሪዎችን በመርዳቱ ረገድ ያላቸውን ጉልህ ሚና Comment ላይ አስቀምጡልኝ‼️

t.me/TechnologyMasterPage
Sitting Set-Up on the Computer
Forwarded from Basic Computer Skills (𝐑𝐞𝐬𝐡𝐚𝐝 𝐌𝐮𝐳𝐞𝐦𝐢𝐥)
Excel.MP4
13.9 MB
#በድጋሚ ወደ Mp4 ቀይሬው

✴️ Income tax
✴️ Pension
✴️ Allowance
✴️ Net payment

#Excel ላይ እንዴት እንደ ሚሰራ

#MB size = 13.9MB
#Time = 9 Minutes
#Sound: Reshad Muzemil
#Prepared by: Reshad Muzemil
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

t.me/TechnologyMasterPage

#ለኮሌጅ ተማሪዎች ያዘጋጀሁት ቪድዮ ነው፤ ለናተም ይጠቅማችኋል!!
Forwarded from Basic Computer Skills (𝐑𝐞𝐬𝐡𝐚𝐝 𝐌𝐮𝐳𝐞𝐦𝐢𝐥)
Document Formatting.Mp4
58.8 MB
#Document_formatting
በቪድዮ
➞ Bold, Italic, Underlie
➞ Insert Column, Picture, clip art/Smart art, Table and Tible design, Watermarks, shapes, Page border and Word art

#ከላይ ያሉትን ነገሮች እንዴት እንደምንሰራ የምታሳይ ቪድዮ!!

#Title: Document formatting
#MB Size: 58.8MB
#Time: 26 minutes
#Sound: Reshad Muzemil
#Prepared by: #Reshad_Muzemil


#ትንሽም ቢሆን ያግዛችኋል አውርዱና ኢዩት!!

#ለኮሌጅ ተማሪዎች ያዘጋጀሁት ቪድዮ ነው፤ ለናተም ይጠቅማችኋል!

t.me/TechnologyMasterPage
Grade 8th ICT Worksheet 1-signed.pdf
978.1 KB
Grade 8th Unit 4: Internet; Worksheet
Grade 7th ICT Worksheet 1-signed.pdf
959.7 KB
Grade 7th Unit 4: Internet; Worksheet
ICT Test-signed.pdf
1 MB
Grade 7th and 8th ICT Test
ከየትኛውም ችግር ለመጋፈጥ ዝግጁ እስካልሆን ድረስ በህይወት መቆየት አንችልም‼️

Motivation by Reshad

t.me/InspiresWorld
👍4
እንኳን ለ1444 ዓ.ሒ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ።
ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ መልካም የረመዳን ወር አላህ እዲያደርግልን እንለምነዋለን፡፡

ረመዳን ሙባረክ!!
👍4
ለተማሪዎች በተለያዩ የትምህርት አይነቶች የተዘጋጁ መልመጃዎችን በየ ክፍል ደረጃቸው በተከፈቱ የቴሌግራም ገፆች የምንለቅ መሆኑን ስናበስር በታላቅ ሀሴት ነው‼️

#ለ7ኛ እና ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች አስገራሚና አስደናቂ የ MSW_LOGO Programming Commands እንለቃለን‼️

● For Grade 8th

t.me/AndalusGrade8

● For Grade 7th

t.me/AndalusGrade7

● For Grade 6th

t.me/AndalusGrade6

● For Grade 5th

t.me/AndalusGrade5

● For Grade 4th

t.me/AndalusGrade4

● Foe Grade 3rd

t.me/AndalusGrade3

● For Grade 2nd

t.me/AndalusGrade2