Basic Computer Skills
1.87K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
Forwarded from Basic Computer Skills (𝐑𝐞𝐬𝐡𝐚𝐝 𝐌𝐮𝐳𝐞𝐦𝐢𝐥)
④Hard Drive


❖Hard drive ለኮምፒውተሮች እንደ ትልቅ ቤተ-መፀሃፍት ነው፡፡ ምክኒያቱም ፋይሎችን፤ ቪድዮዎችን፤ ምስሎችን፤ ሰነዶችን፤ ወዘተ ለዘለቄታው የምናኖርበት ሁነኛ ክፍል ነው፡፡

❖Hard drive በግል ከምናኖራቸው መረጃዎች ባለፈ የኮምፒውተሩ አሰራር ሂደት(operating system) የሚጫንበት እና በአግባቡ ኮምፒውተሩ ለተጠቃሚዎች አገልግሎት ምቹ የሚያደርጉትን የአሰራር ሂደት ፋይሎች(operating system files) የሚቀመጡበት የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡

t.me/TechnologyMasterPage

#Reshad_Muzemil
Forwarded from Basic Computer Skills (𝐑𝐞𝐬𝐡𝐚𝐝 𝐌𝐮𝐳𝐞𝐦𝐢𝐥)
⑤Power Supply Unit


❖Power supply unit የኮምፒውተሩ የሃይል አቅርቦት ክፍል ሲሆን ከግርግዳ ወይንም ከኤሌክትሪክ ማከፋፈያ የሚቀበለውን ኤሌክትሪክ ለኮምፒውተሩ በሚመጥን የኤሌክትሪክ መጠን እና አቅርቦት ለክቶ እና መጥኖ ወደ ኮምፒውተሩ ክፍሎች የሚያዳርስ የኮምፒውተር ቁልፍ ክፍል ነው፡፡

t.me/TechnologyMasterPage

#Reshad_Muzemil
📶 ሁሉም የትምህርት አይነት የሁሉም የክፍል ደረጃ መፅሐፎች ከታች ባሉት የቴሌግራም አድራሻ ማግኘት ትችላላችሁ።

@HSSNURSERY
@HSSLKG
@HSSUKG
@HSS_GRADE1
@HSS_GRADE2
@HSS_GRADE3
@HSS_GRADE4
@HSSETHIO_GRADE5
@HSSETHIO_GRADE6
@HSSETHIO_GRADE7
@HSSETHIO_GRADE8
@HSSETHIO_GRADE9
@HSSETHIO_GRADE10
@HSSETHIO_GRADE11
@HSSETHIO_GRADE12


t.me/TechnologyMasterPage
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኮምፒውተራችን ማንኛውንም ፍላሽ ዲስክ እንዳይቀበል ማድረግ እንዴት ይቻላል ?

📌ኮምፒውተራችን ላይ ፍላሽ ዲስክ በምንሰካበት ጊዜ ብዙ ጊዜ ፍላሽ ዲስኩ በቫይረስ የተጠቃ በሚሆንበት ጊዜ ቫይረሱ በቀጥታ ወደ ኮምፒውተራችን በመግባት ኮምፒውተራችንን ስራ ማስተጎጎል እንዲሁም እስከ ማጥፋት ሊያደርስ ይችላል ስለዚህ ማንኛውንም ፍላሽ ዲስክ ሰዎች ወደ ኮምፒተራችን ከተው እንዳይጠቀሙ ምን ማድረግ አለብን።

📌ኮምፒውተራችንን ማንኛውንም ፍላሽ ዲስክ እንዳይቀበል አድርገን እንዴት መቆለፍ እንችላለን።

1⃣ ወደ ኮምፒውተራችን በመግባት this pc ወይም my computer ላይ Right Click እናደርጋለን።

2⃣ ከዛም ከሚመጡልን ምርጫዎች ውስጥ Manage የሚለውን እንመርጣለን።

3⃣ ቀጥሎም Device Manager

4⃣ ከዛም በቀኝ በኩል ካሉት ምርጫዎች Universal Serial Bus Controllers  ከሚለው ስር ያለውን drop down arow ወይም የዝርዝር ቀስቱን እንነካለን።

5⃣ ከዛም extensible host controller ላይ ራይት ክሊክ እናደርጋለን ።

6⃣ ከተዘረዘሩት ዉስጥ Disable ክሊክ እናደርጋልን አለቀ ወደነበረበት ለመመለስ Enable Device የሚለውን ይጫኑ!

📌አሁን ላፕቶፓችን ወይም ዴስክ ቶፕ ኮንፒተራችን ፍላሽ፣ሃርድዲስክ እንዳያነብ ብሎክ ሁኖል ማለት ነው።


t.me/TechnologyMasterPage
🔆ዛሬ ጠቃሚ #የመጽሐፍ 📚 ድረ ገጾችን ልጠቁማችሁ👇👇👇

1⃣. http://gen.lib.rus.ec/
ይህ👆 ድረ-ገጽ ማንኛው አይነት መፅሀፍ ማውረድ የሚያስችሎት
ሲሆን በሚሊዮን የሚቆጠር መፅሀፎች አሉት በዉስጡ
ከሚግኙ መፅሀፎች መካከል👉 #የትምህርት መፅሀፎች፤ #የሳይኮሎጂ መፅሀፎች፤
#ፍልስፍና መፅሀፎች ፤ #የታሪክ መፅሀፎች ይገኙበታል፡፡

2⃣. http://sci-hub.org/
ይህ👆 ድህረ-ገጽ ከ64 ሚሊዮን በላይ #የጥናት ወረቀት
የሚገኝ ሰለሆነ በቀላሉ ማዉረድ ይቻለሉ ፡፡

✔️በዚህ👆 ድረ- ገጽ የተለያዩ መጻፎች በተለያ ምርጫ እና አይነት ያገኛሉ።

3⃣. https://bookboon.com/
ይህ👆 ድረገጽ ማንኛው አይነት የነጻ መጻፍ የሚያገኝበት
ሲሆን በየትኛዉም የክፍል ደረጃ 👨‍🎓 ላሉ #ተማሪዎች አንዲዉም
በማንኛው የስራ ሁኔታ ላይ ላሉ ሰዎች ጠቃሚ ድርገጽ ነው፡፡

4⃣. http://bookzz.org/
#ቡክዚ 👆 አለማችን ለይ ትልቅ የመጻሀፍ #ላይብረሪ ያለው ሲሆን በአማካኝ 2.6 #ሚሊዮን መጻሀፍ በ ድረገጹ ይገኛል።

5⃣. www.allitebooks.com/
ይህ 👆 ድረገጽ ብዙ የቴክኖሎጂ #መጽሀፍት ያሉት ሲሆን የፕሮግራሚንግ፤ ግራፊክስ ፤ የኮምፒተር አጠቃቀም እና
የተለዩ የትምህርት መጻሃፎች📚 ያገኛሉ፡፡

t.me/TechnologyMasterPages

t.me/TechnologyMasterPages
👍3
ICT Text Book.pdf
9.3 MB
👍4
Grade 7 ICT Students Text Book.pdf
9.8 MB
Grade 7 ICT Students Textbook

Unit 1_6 (Full)
Grade 8 ICT Students Text Book.pdf
10.5 MB
Grade 8 ICT Students Textbook

Unit 1_6 (Full)
4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ቴክኖሎጂን በአግባቡ ከተጠቀምንበት፤ ራሳችንንም ሆነ ሌሎችን መርዳት እንችላለን‼️
MSW-Logo.exe
5 MB
#MSW-LOGO

#Microsoft_Widow_LOGO software for PC

በተለይም 7ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ይጠቅማችኋል።

#ICT_Grade 7th and 8th Unit 6: LOGO Programming ነው። ስለዚህ ይህ Application Software ያስፈልጋችኋል‼️

Logic Oriented Graphics Oriented (LOGO)

#የMegabyte (MB) መጠን : 5MB

t.me/TechnologyMasterPage
👍3
Grade 7 ICT Short Presentation (Full).pptx
10.3 MB
Grade 7th Short Presentation (Full)

Unit 1: Introduction to ICT
Unit 2: Hardware
Unit 3: Software
Unit 4: Internet
Unit 5: Security and Safety of Computer
Unit 6: LOGO Programming

#Slides = 191 Slides
MB size = 10.3MB
#Password: Reshad
#Prepared by Reshad Muzemil
Grade 8 ICT Short Presentation (Full).pptx
15.1 MB
Grade 8th Short Presentation (Full)

Unit 1: Basics of Computer
Unit 2: Hardware
Unit 3: Software
Unit 4: Internet
Unit 5: Computer Ergonomics
Unit 6: LOGO Programming

#Slides = 246 Slides
#MB_size = 15.1MB
#Password: Reshad
#Prepared by Reshad Muzemil
Grade 7 ICT Short Presentation (Full)-signed.pdf
19.8 MB
Grade 7th Short Presentation (Full)

Unit 1: Introduction to ICT
Unit 2: Hardware
Unit 3: Software
Unit 4: Internet
Unit 5: Security and Safety of Computer
Unit 6: LOGO Programming

#Slides = 191 Slides
MB size = 19.8MB
#Format: PowerPoint to PDF
#Prepared by Reshad Muzemil
Grade 8 ICT Short Presentation (Full)-signed.pdf
22 MB
Grade 8th Short Presentation (Full)

Unit 1: Basics of Computer
Unit 2: Hardware
Unit 3: Software
Unit 4: Internet
Unit 5: Computer Ergonomics
Unit 6: LOGO Programming

#Slides = 246 Slides
#MB_size = 22MB
#Format: PowerPoint to PFD
#Prepared by Reshad Muzemil
Forwarded from Ethiopian New Curriculum( Kg _12) (Tade @Ethio)
Grade 7 Books Addis Ababa V1.3.apk
113.1 MB
Full units
ሰላም! በሰጡን አስተያየት መሰረት የጎደሉትን የ 7ኛ ክፍል መፅሀፍት ምዕራፎች ሁሉንም አካተን በአዲስ version ለቀንሎታል!  ይህን መተግበሪያ update ያድርጉ!
#New_updated

🇪🇹1. Maths        2. General Science
🇪🇹3..PVA            4. Career
🇪🇹5. IT               6. English
🇪🇹7. Amharic     8. Citizenship
🇪🇹9. HPE           10. Social Studies

ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉንም የ 7ኛ ክፍል መፅሐፎች የያዘ App ስለሆነ ለአጠቃቀም ምቹ ነው.
Forwarded from Ethiopian New Curriculum( Kg _12) (Tade @Ethio)
Grade 8 Books - Addis Ababa V1.3.apk
61.9 MB
Full units
ሰላም! በሰጡን አስተያየት መሰረት የጎደሉትን የ 8ኛ ክፍል መፅሀፍት ምዕራፎች ሁሉንም አካተን በአዲስ version ለቀንሎታል!  ይህን መተግበሪያ update ያድርጉ!
#New_updated

🇪🇹1. Maths        2. General Science
🇪🇹3..PVA            4. Career
🇪🇹5. IT               6. English
🇪🇹7. Amharic     8. Citizenship
🇪🇹9. HPE           10. Social Studies

ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉንም የ 8ኛ ክፍል መፅሐፎች የያዘ App ስለሆነ ለአጠቃቀም ምቹ ነው.