Basic Computer Skills
1.87K subscribers
1.22K photos
100 videos
576 files
833 links
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል
↪️ Programming
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Software
↪️ AI and AI Skills (Like ChatGPT)

ከላይ የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል!

t.me/BasicComputerSkillsGroup

𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Download Telegram
4. Which of the following is different from others?
Anonymous Quiz
65%
A. RAM
5%
C. Magnetic Disk
25%
B. Magnetic Taoe
5%
D. Optical Disk
5. Which one is the more powerful and more expensive type of computer?
Anonymous Quiz
7%
A. Minicomputer
13%
B. Microcomputer
33%
C. Mainframe computer
47%
D. Supercomputer
Forwarded from Basic Computer Skills
6. Which one is the most powerful and most expensive type of computer?
Anonymous Quiz
27%
B. Microcomputer
7%
A. Minicomputer
53%
C. Supercomputer
13%
D. Mainframe computer
7. _____ is a type software that controls hardware devices such as microprocessor, memory, hard drive, and peripheral devices.
Anonymous Quiz
38%
A. Application Software
19%
B. Operating System
0%
C. Utility Software
44%
D. Driver Software
8 Some examples of the system utilities are _______.
Anonymous Quiz
47%
A. Network utilities
20%
B. Anti-Virus
0%
C. Diagnostic Programs
33%
D. The answer isn't given.
9. Which of the f/f is / are Common example of Application Software (AS)?
Anonymous Quiz
13%
A. YouTube
19%
B. Telegram
69%
C. Microsoft Word
0%
D. Chrome
11. Yunus want to know Grade 8th students’ ICT result out of 100% Maximum and Minimum scored. Which type of application would be Yunus use?
Anonymous Quiz
13%
A. MS-Word
87%
B. MS-Excel
0%
C. MS-PowerPoint
0%
D. MS-Access
12. ________ converts information from a human understandable to machine-understandable form..
Anonymous Quiz
69%
A. CPU
19%
B. Output
13%
C. Input
0%
D. Storage
13. ________ converts information from machine-understandable form to a human understandable form.
Anonymous Quiz
21%
A. CPU
7%
B. Input
64%
C. Output
7%
D. Storage
15. Which of the following is / are examples of Storage Management Utilities?
Anonymous Quiz
20%
A. Disk Partitions
7%
B. Disk formatters
33%
C. Backup software
40%
D. None
Short tips

Types of Monitor

◆ Cathode Ray Tube (CRT)
◆ Light Emitting Diode (LED)
◆ Liquid Crystal Display (LCD)
◆ Gas Plasma Monitor



Storage Management Utilities

◆ Disk Partition
◆ Disk Formatters
◆ Backup Software

System Utility Software

◆ Anti-Virus
◆ Diagnostic Programs and
◆ Network Utility

File Management Utilities

◆ Data Recovery
◆ Data Compression
◆ Data Conversion
ኮምፒውተራችሁ እየተንቀራፈፈ ተቸግራችኋል?

እንግዲያውስ ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን።

📌1. Power option
- Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ window ውስጥ high performance የሚለውን ምረጡ

📌2.Disable unwanted start up programs
- ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው። ይሄን ለመከላከል

- Task manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት start menu ላይ right click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ መጫን) ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች disable ማድረግ።

- እዚህ ጋር impact የሚለው high ከሆነ disable ባታረጉ ይመረጣል።

📌3.Defragment and optimize drive Start menu search bar ላይ defragment ብሎ መፈለግ
- Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ optimize ማድረግ

📌4.Delete unnecessary temporary file Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን መምረጥ አልያም window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን
%temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን የሚመጣላቹ folder ላይ ያሉ ፋይሎችንctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት
ድጋሚ run ቦክሱን ከፍታቹ temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላቹ folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት።

- እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና space የያዙ ፋይሎች ስለሆኑ ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም።

📌5. Clean up Memory
- This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት local ዲስክ ላይ right click በማድረግ property መምረጥ Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ የሚመጣውን የ warning box ok ማድረግ እዚህ ጋ recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት

📌6. Reduce run time service
Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ ቀጥሎ ከሚመጣው window service የሚለውን መጫን በመቀጠል hide all microsoft service የሚለውን tick ማድረግ በመቀጠል disable የምትለዋን icon click ማድረግ

📌7. Registry tweaks
- Run box መክፈት(window key + R) regedit ብሎ መጻፍ
Hkey -current user Control panel Mouse Mouse hover time valueን ወደ 10 መቀየር
እዛው folder ላይ desktop መምረጥ Menu show delay
Valueን ወደ 10 መቀየር

📌8. visual effects
- Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ Advanced system setting መምረጥ
Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ Adjust for best performance መምረጥ
ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ ቲክ በማድረግ መምረጥ በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን Restart ማድረግ


t.me/TechnologyMasterPage
‍ ‌➨ ቴሌግራም ቻናል ከፍተው በቻናላችሁ ያሉ አባሎች መልዕክት እንዲቀበሉ ይፈልጋሉን?

➧እኖግዲያውስ የሚከተሉትን Steps በቅደም ተከተል ተግባራዊ ያድርጉ
@BotFather ይህን በቴሌግራም search ማረጊያ ይፈልጉ
@BotFather የሚለው ሲመጣ ይጫኑት
❸/Start ይበሉ
@BotFather ሚሴጅ ሲልክላችሁ /New bot የሚለውን ይጫኑ
❺ለBot የፈለጋችሁትን ስም አስገቡ
❻ /Set picture (ፕሮፋይል እንዲኖረው ከፈለጋችሁ)
❼ /Set description(ስለ ቦታችሁ አገልግሎት ገለፃ መፃፍ ከፈለጋችሁ)



➨ከላይ የከፈታችሁትስ አዲስ ቦት መልዕክት አልቀበል አላችሁ?

▩አድስ ቦት ከፍተው መልዕክት አልቀበልለዎት ካለ እነዚህን ስቴፖች ይከተሉ።
Δ▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂Δ

ወደሌላ ቦት ጋር ማገናኘት ለምሳሌ
ወደ @LimitatiBot ጋ ወይም @livegrambot ጋ ማገናኘት።

ወደ @livegrambot ለማገናኘት በዚህ መልኩ በቀላሉ ማስተካከል ይችላሉ።

⇓⇓
በመጀመሪያ @BotFather ላይ ገብተው
/mybot የሚለውን ok ይበሉ ከዛም የርሰዎ ቦት ላይ ክሊክ ያድርጉ።
ከዛ Api token የሚለውን ይጫኑ በመቀጠል የሆነ ኮድ ይላክሎዎታል።  ያንን የተላከውን
☟☟
554887452:AAG-A8KB5t8yQlSLPQLbMcR3PEPQpjEY
👆👆
የዚህ አይነት ጽሁፍ  ኮፒ አድርገው ይያዙና እዚህ

@LivegramBot 👈 bot ላይ ይግቡና start ብለው / 👈 ሲጽፉ /Addbot የሚለውን ክሊክ ብለው ይላኩ ከዛ

Agree continue የሚል ሲመጣልዎት ክሊክ ያድርጉ።
ከዛም የቡትዎን Apitoken paste  አድርገው ይላኩለት

🔘አውቶማቲክ አክቲቭ ያደርገዋል።  ቀጥታ ስራውን ጀምሯል ማለት ነው አለቀ። 

በመጨረሻም @BotFather ውስጥ በመግባት

✪ editname,
✪ about,
✪ discription
መሙላት ይችላሉ።

  ባይሞሉም ግን ቀጥታ የሚላክለዎት መልክት ይደርሰወታል።

⚠️ያስታውሱ ለሚልኩለዎት ሰዎች መልስ ለመስጠት ሲፈልጉ ለያንዳንዱ ሰው reply እያደረጉ መሆን አለበት።
ካልሆነ ግን ሜሴጅወዎ አይሄድለትም ።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

➨አንድ ፅሁፍ በቴሌግራም ቻናል አሊያም ለግለሰብ ከፈቶ Attache አርጋችሁ መላክ ብትፈልጉ የሚከተሉትን Steps ተግባራዊ ያድርጉ
❶ ቴሌግራም Search ማድረጊያው ላይ @attachbot ፅፋችሁ Search አርጉ።
❷@attachbot የሚለው ሲመጣ ተጫኑት
❸@attachbot ከገባችሁ በኋላ /Start የሚለውን ንኩ
❹ Attache ማረግ የፈለጋችሁትን ፈቶ/ምስል ላኩለት
❺ከምስሉ/ከፈቶው Attache እንዲሆንላችሁ የፈለጋችሁትን ፅሁፍ በReply ላኩለት
❻ከላካችሁለት ምስልና ፅሁፍ Attache አርጎ የላከላችሁን ፅሑፍ በፈለጋችሁት ቻናል ወይም ለፈለጋችሁት ሰው አጋሩ(Share አርጉ)።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

➨በቴሌግራም ቻናላችሁ ላይ ለምትለቁት ማንኛውም ነገር አባሎቻችሁ Like(👍) and Dislike (👎)እንዲያደርጉ ከፈለጋችሁ ሚከተሉትን Steps ተግባራዊ አድርጉ!

❶ቴሌግራም Search ማረጊያው ላይ @like or @like_bot ብለው Search ያርጉ
❷@Likebot ሲመጣ ይጫኑት
❸@Likebot ገብታችሁ /Start የሚለውን ንኩ
❹ወድጄዋለሁ(like👍) እና አልወደድኩትም(dislike 👎) እንዲባልላችሁ የፈለጋችሁትን ማንኛውም ነገር ላኩለት
#Emoji ላኩልኝ ብሎ ሚሴጅ ሲልክላችሁ የፈለጋችሁትን ምልክት ከስልካችሁ መፃፊያ(ለምሳሌ፦ከFynGeez) 2ና ከሁለት በላይ መርጣችሁ ላኩለት።
❻በመጨረሻም እሱ አቀናብሮ ካመጣላችሁ በኋላ /Push ምትለዋን ነክታችሁ ወደ ቻናላችሁ ወይም ወደ ፈለጋችሁት ሰው አጋሩ(Share አድርጉ)።

▬▬▬በረሻድ ሙዘሚል


t.me/TechnologyMasterPage
👍4
Forwarded from Basic Computer Skills (𝐑𝐞𝐬𝐡𝐚𝐝 𝐌𝐮𝐳𝐞𝐦𝐢𝐥)
① Motherboard


❖ Motherboard የኮምፒውተር ክፍል ዋናው የኤሌክትሪክ ሰርኪዩት ሰሉዳ ሲሆን ተለቅ ያለ እና ዋና የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡
ሁሉም የኮምፒውተር ክፍሎች ከ Motherboard ጋር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የተገናኙ ሲሆን ይህም በመሰረታዊነት የኮምፒውተሩ ክፍሎች እርስ በርስ መረጃ እና ትዕዛዞችን እንዲለዋወጡ ያስችላል፡፡

❖ ካለ Motherboard ኮምፒውተር የማይታሰብ ነው፡፡ ለምሳሌ፡- የኮምፒውተሩ ኤሌክትሪክ አቅራቢ(Power Supply) ለሲዲ ማንበቢያው (CD drive) የኤሌክትሪክ ሃይል መስጠት ካልቻለ ሲዲ ማንበቢያው መስራት አይችልም፡፡
Forwarded from Basic Computer Skills (𝐑𝐞𝐬𝐡𝐚𝐝 𝐌𝐮𝐳𝐞𝐦𝐢𝐥)
②Central Processing Unit (CPU)


❖ CPU የኮምፒውተሩ ማዕከላዊ ማቀነባበሪያ ክፍል ሲሆን ማቀናበሪያ(processor) አልያም የኮምፒውተር አዕምሮ ሌላኛው መታወቂያ ስሞቹ ናቸው፡፡

❖ CPU ከተጠቃሚ ወደ ኮምፒውተሩ የሚገቡትን ትዕዛዞች በሙሉ በመቀበል ኮምፒውተሩ በአግባቡ ትዕዛዙን እንዲከውን የሚያደርገው በ motherboard ላይ የሚገኝ ትንሽ የኤሌክትሮኒክ ቺፕ ነው፡፡

❖የማቀናበር ሃይል(processing power) የኮምፒውተርን ፍጥነት ግልፅ በሆነ መልኩ ይጨምራል፡፡
ስለሆነም ፈጣን ማቀነባበሪያ ኮምፒውተሮችን ፈጣን ያደርጋቸዋል፡፡
Forwarded from Basic Computer Skills (𝐑𝐞𝐬𝐡𝐚𝐝 𝐌𝐮𝐳𝐞𝐦𝐢𝐥)
③ Random Access Memory (RAM)


❖RAM ማሕደረ-ትውስታ የኮምፒውተሩ ጊዜያዊ መረጃዎችን አልያም ስሌቶችን የሚያኖርበት እና በሚያስፈልግ ጊዜ(ኮምፒውተሩን ከማጥፋታችን አልያም ዳግም ከማስነሳታችን በፊት) መረጃዎችን ወይንም ስሌቶችን የሚሰጠን ነው፡፡

❖RAM ከ CPU ጋር በመተባበር ዳታዎች በተሳካ ሁኔታ የሚያቀነባብር ወሳኝ የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡

❖የRAM መጠን በመጨመር የኮምፒውተሮችን የማህደረ-ትውስታ በማስፋት የማቀነባበር አቅሙን ማሻሻል ይችላል