BVB ETHIOPIA
⚪️ ስቱትጋርት 0-1 ቦሩሲያ ዶርትሙንድ 🟡
🟡 ድንቅ ጨዋታ! ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው!
🚫 በመጀመሪያው አጋማሽ ተቃራኒ ቡድን እድል እንዲያገኝ አልፈቀድንም፤ በሁለተኛው አጋማሽ ደግሞ ትንሽ ክፍተት ፈጠርን፣ ነገር ግን ተጭነን አሸነፍን፣ አውቶቡስ ሳናቆምም በብልህነት ጨዋታውን ዘጋነው። ይህ የቡድናችን እውነተኛ እድገት ይመስላል። ደግሞ እኮ በተከታታይ 6 ጨዋታ አሸንፈናል!
🌎 በብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ እረፍት ወቅት ማንም ተጫዋች ካልተጎዳ ደግሞ የበለጠ ድንቅ ይሆናል። ምንም እንኳን እረፍቱ ሙሉ አንድ ወር ቢሆንም እና ማንኛውም ነገር ሊፈጠር ቢችልም። አሁን ግን ሙሉ በሙሉ በደስታ ሰማይ ላይ ነን! ✨

📸😔 ከዶርትሙንድ እና ስቱትጋርት ጨዋታ በኋላ ለኒኮ ኮቫች እጅግ አስደንጋጭ ነበር
🔚 ጨዋታው ከተጠናቀቀ በኋላ ኒኮ ኮቫች ለቴሌቪዥን ቃለ መጠይቅ አቅንቶ ነበር፤ ስለ ጨዋታው ከተወያዩ በኋላም ስለ ፔተር ሄርማን ህልፈት አስተያየት እንዲሰጥ ተጠየቀ።
‼️💔 አስገራሚው ነገር፣ ኮቫች ስለ የቀድሞ ረዳቱ ህልፈት የሰማው በዚያችው ቅጽበት፣ በቀጥታ በካሜራዎች ፊት መሆኑ ነበር።
በፊቱ ላይ የታየው ደንጋጤ ብቻውን ሁሉንም ነገር የሚያስረዳ ነበር...
🕊️ፔተር ሄርማን በባየርን ሙኒክ ቆይታው ወቅት የኮቫች የቴክኒክ ቡድን አባል ነበረ። ከቃለ መጠይቁ በፊት ዜናው ሊነገረው ይገባ ነበር። እጅግ በጣም የሚያም እና አሳዛኝ አጋጣሚ።