BAHIR DAR KENEMA ባህር ዳር ከነማ
181 subscribers
95 photos
18 links
የ ጣናው ሞገድ Football club
Download Telegram
ሞገዶኞቹ 😍

🌴 @Bahirdar_Kenema 🌴
2
ሞገዶኞቹ 😍

🌴 @Bahirdar_Kenema 🌴
😐2
ሞገደኞቹ 😍

🌴 @Bahirdar_Kenema 🌴
2
#በወንድማማች_ደርቢዎች #ቀጣይ_የጋራ_ስኬት_እየተገነባ_ነው!

በክልላችን ውስጥ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሜርሊግ ተሳታፊ የሆኑት ባህርዳር ከነማ (የጣናው ሞገድ) እና ፋሲል ከነማ (አፄዎቹ) ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር ስራ አስፈፃሚዎች በውቧ ከተማችን ባህርዳር ውይይት አካሂደዋል።

በውይይታቸው የሁለቱም ደጋፊዎች ስፖርታዊ ጨዋነትን በመላበስ ለክልላቸው ስፖርት እድገት የድርሻቸውን መወጣት እንደሚኖርባቸው የመከሩ ሲሆን የሁለቱም ክለብ ደጋፊዎችን የሚያቀራርቡ እና ወዳጅነትን የሚያጠናክሩ ተግባራትን ለማከናወን ተስማምተዋል።

በውይይቱ ማብቂያ የሁለቱም ክለብ ደጋፊ ማህበር ስራ አስፈፃሚዎች በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን ሰነድ በማዘጋጀት በቅርብ ቀናት ውስጥ እቅድ ይዘው ለመፈራረም እና ለመስራትም ተግባብተዋል።

#ዘላቂ_ስፖርታዊ_ወዳጅነት_ለምስጉን_ደጋፊዎቻችን!

#ሼር_በማድረግ_ለደጋፊዎች_ያጋሩ!!

🌴 @Bahirdar_Kenema 🌴
👍14