BBFGC Youth Family
213 subscribers
1.13K photos
111 videos
7 files
201 links
This is a channel of Bole Bulbula Full Gospel No. 1 Church Youth.
Download Telegram
🎷Jazz & worship Night🎷

📍 Bole bulbula Full Gospel No.1 Church
🎤By BBFGC Worship Team

🔔✨ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨🔔
Bole Bulbula Full Gospel Youth No.1
ሼር በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ!
🔔✨ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨🔔

Instagram: BBFGCY
Telegram: @bbfgc | @BBFGCY

#worship_night
#Worship_Team
#Faithful_Ink_Studio
#ታማኝ_ቀለም
🔥5❤3
🔔✨ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨🔔
Bole Bulbula Full Gospel Youth No.1
ሼር በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ!
🔔✨ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨🔔

Instagram: BBFGCY
Telegram: @bbfgc | @BBFGCY

#Faithful_Ink_Studio
#ታማኝ_ቀለም
❤9👍1
ቀን: ነሐሴ 17/2018
በፓስተር ሲሳይ
ርዕስ: እግዚአብሔር ያሻግራል

መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 4:23-24

²³ እኛ እስክንሻገር ድረስ አምላካችሁ እግዚአብሔር ቀይ ባሕርን እንዳደረቀው ሁሉ፣ እናንተም እስክትሻገሩ ድረስ አምላካችሁ እግዚአብሔር የዮርዳኖስን ወንዝ በፊታችሁ አደረቀው።

²⁴ ይህን ያደረገውም፣ የእግዚአብሔር ክንድ ብርቱ መሆኑን የምድር ሕዝቦች ሁሉ እንዲያውቁና እናንተም አምላካችሁን እግዚአብሔርን ለዘላለም እንድትፈሩ ነው።”

የእግዚአብሔር ክንድ ያሻግረናል
እግዚአብሔር አብሯቸው ስለነበረ ተሻግረዋል
⁃ እግዚአብሔር የከበደንን ነገር እግዚአብሔር ያስቆመዋል

መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 3:5
⁵ ከዚያም ኢያሱ ሕዝቡን፣ “በነገው ዕለት እግዚአብሔር በመካከላችሁ አስደናቂ ነገር ስለሚያደርግ ራሳችሁን ቀድሱ” አላቸው።

◦ ያለቅድስና እግዚአብሔርን ማስደሰት አይቻልም
◦ እግዚአብሔር በመካከላችሁ አስደናቂ ነገር እንዲያደርግ “ራሳችሁን ቀድሱ”
#ዮርዳኖስን መሻገር ትፈልጋላችሁ:-
◦ ተቀደሱ
⁃ የበረከታችን ጉድለት ቅድስናን ማጣት ነው
⁃ ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ነገር ማንነት ማስተካከል አለብን
⁃ ዋጋ ቢያስከፍልም የሚሻለው ጨክኖ በእርሱ መንገድ መራመድ አለብን
#እግዚአብሔርን መፍራት በእናንተ ላይ ይውደቅ!

መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 3:8
⁸ የቃል ኪዳኑን ታቦት የሚሸከሙትንም ካህናት፣ ‘ከዮርዳኖስ ውሃ ዳር ስትደርሱ፣ በወንዙ ውስጥ ገብታችሁ ቁሙ’ በላቸው።”

◦ የቃል ኪዳኑን ታቦት የሚያመለክተው የእግዚአብሔርን አብሮነት ነው
⁃ ዛሬ የሚረዳን የእግዚአብሔር መንፈስ አለ በውስጣችን መንፈስ ቅዱስ ከእኛ ጋር አለ
⁃ የከበረው የእግዚአብሔር መንፈስ ከእኛ ጋር አለ
#የእግዚአብሔር ብርቱ ክንድ ከአእናንተ ጋር ይሁን!

መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 3:9
⁹ ኢያሱ የእስራኤልን ሕዝብ “ወደዚህ ቀርባችሁ፣ የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ አላቸው፤


◦ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ
⁃ የእግዚአብሔርን ቃል ውስጥ ህያው የሆነ ነገር አለ
⁃ እግዚአብሔር በቃል ያፅናናል ያበረታል ያሻግራል

መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 3:10
¹⁰ እንግዲህ ሕያው አምላክ በመካከላችሁ መሆኑንና እርሱም በርግጥ ከነዓናውያንን፣ ኬጢያውያንን፣ ኤዊያውያንን፣ ፌርዛውያንን፣ ጌርጌሳውያንን፣ አሞራውያንንና ኢያቡሳውያንን ከፊታችሁ እንዴት አድርጎ እንደሚያሳድዳቸው የምታውቁት በዚህ ነው።



⁃ ጠላቶቻችሁን እንደሚያሳድድ የምታውቁት በቃሉ ነው

#የእግዚአብሔር ሀይል የሚገለጠው በቅድስና ህይወት ውስጥ ስንመላለስ ነው
#ትሻገራላችሁ ግን ተቀደሱ
#ቃሉን እመኑ እርሱን ተስፋ አድርጉ
#ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል
#እግዚአብሔር በዙፋኑ አለ ዛሬም ይችላል

#Sunday_program
#Bole_bulbula_full_gospel_No1
@BBFGCY
❤6
Game and Team Time

🔔✨ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨🔔
Bole Bulbula Full Gospel Youth  No.1
🔔✨ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨🔔

Instagram@BBFGCY

#Game_Time
#Faithful_Ink_Studio
#ታማኝ_ቀለም
❤1
Game and Team Time

🔔✨ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨🔔
Bole Bulbula Full Gospel Youth  No.1
🔔✨ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨🔔

Instagram@BBFGCY

#Game_Time
#Faithful_Ink_Studio
#ታማኝ_ቀለም
❤10
Window Training

🔔✨ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨🔔
Bole Bulbula Full Gospel Youth  No.1
🔔✨ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨🔔

Instagram@BBFGCY

#Window_Training
#Faithful_Ink_Studio
#ታማኝ_ቀለም
❤6
ቀን: ነሐሴ 24/2018
በፓስተር ሲሳይ
ርዕስ : እግዚአብሔር ያሻግራል
ክፍል 2

ኢያሱ:
◦ የእምነት ቃል ነበር የሚናገረው
#ሁልጊዜ እግዚአብሔር ይችላል የሚል ማንነት ይስጣችሁ እንዴት ይሆናል የምንል አንሁን
◦ እግዚአብሔር የሚናገረው ሰው ነበር ይረዳው ነበር ምክንያቱም ከእግዚአብሔር ሀሳብ ጋር የተስማማ ሰው ነበር
◦ በምናልፍበት መንገድ እግዚአብሔር ይረዳናል
ያለቅድስና እግዚአብሔር አይሰራም
◦ ልባችን ንፁህ ይሁን ንስሀ ግቡ መንፈስ ቅዱስ በህይወታችሁ እንዲሰራ
የሐዋርያት ሥራ 2:38
³⁸ ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ።

መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 4:6-7
⁶ ይህም በመካከላችሁ ምልክት ይሆናል፤ ልጆቻችሁም በሚመጣው ዘመን፦ የእነዚህ ድንጋዮች ነገር ምንድር ነው? ብለው ሲጠይቁአችሁ፥
⁷ እናንተ፦ በእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ታቦት ፊት የዮርዳኖስ ውኃ ስለተቋረጠ ነው፤ ዮርዳኖስን በተሻገረ ጊዜ የዮርዳኖስ ውኃ ተቋረጠ፥ እነዚህም ድንጋዮች ለእስራኤል ልጆች ለዘላለም መታሰቢያ ይሆናሉ ትሉአቸዋላችሁ።

◦ ስለ ልጆቻችሁ ትውልድ እንደሚመጣ እግዚአብሔር ያውቃል ለልጆቻችሁ ታሪኩን ንገሩ ይላቸዋል
◦ ለልጆቻችን ታሪኮቻችንን ልንነግር ይገባል እግዚአብሔር እንዴት እንደረዳን
እግዚአብሔር ከየት እንዳነሳን ታሪካችንን እንዴት እንደቀየረ መናገር ለልጆቻችን ይህን ያደረገው የእግዚአብሔር ብርቱ ክንድ ነው
◦ ይህን ያደረገው እግዚአብሔርን ለዘላለም እንድትፈሩት ልጆቻችሁም እንዲፈሩት ነው
◦ ለልጆቻችሁ ስለ እግዚአብሔር ታማኝነት፣ ሀይል፣ ዛሬም እንደሚችል እንደሚደራ፣… እንድንነግር ይናገራል ስለዚህ በእግዚአብሔር ታመኑ ልንላቸው ይገባለ
#ለሚመጣው ትውልድ እግዚአብሔር ግድ ይለዋል
◦ ሁልጊዜ በምናልፍበት መንገድ የሆነ መታሰቢያ አስቀምጡላቸው እግዚአብሔር እንደሚችል
⁃ ዛሬም እግዚአብሔር እንደሚገስፅ እንንገራቸው
⁃ እግዚአብሔርን በመፍራት እንዲያድጉ

#እግዚአብሔር ታማኝ እንደሆነ መታሰቢያ አኑሩላቸው
#ዛሬም እግዚአብሔር ይሰራል

#Sunday_program
#Bole_bulbula_full_gospel_No1
@BBFGCY